ቶማስ አልሙኒየም ስራ
የሶሻል ሚዲያ ፖስት
Tomas aluminum works
Social media post
ድርጅትዎን እና ስራዎትን የሚፈልጉት ቦታ ላይ ለማስተዋወቅ የሚሆኑ ልዩ የግራፊክስ ስራዎችን ከፈለጉ ይዘዙን። ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
@Hakim_Graphics_Design ወይም
0930319204
ላይ ይደውሉ

❤3🔥2
Travel poster graphics design
For Social media post and other
ድርጅትዎን እና ስራዎትን የሚፈልጉት ቦታ ላይ ለማስተዋወቅ የሚሆኑ ልዩ የግራፊክስ ስራዎችን ከፈለጉ ይዘዙን። ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
@Hakim_Graphics_Design ወይም
Inbox at @marvelousAb እና

❤2🔥2
ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?
ለቢዝነስዎ ወይም ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ ፕሮፌሽናል ሎጎዎች እና ቢዝነስ ካርዶች ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሌሎች ቦታዎች የሚለጠፉ ባነር ፣ ስቲከር ... እንዲሁም ለሰርግ ፣ ለልደት ፣ ለምርቃት ፣ ለብራይድ እና ለሌሎች ልዩ ቀናት የሚሆኑ የሶሻል ሚዲያ ግራፊክሶች እና የተለያዩ አይነት የግራፊክስ ስራዎችን ከፈለጉ በቀላሉ ወደኛ ጋር በመምጣት ያናግሩን ። ከእርስዎ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መቀላቀል ነው።
@Hakim_Graphics_Design

👍5❤1🔥1
Forwarded from Harun Media - ሀሩን ሚዲያ
ታላቁን አረብ ገንዳ መስጅድ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ ዝግጅት በረመዳን 27ኛው ለሊት እንደሚካሄድ ተገለፀ!
- ሀሩን ሚዲያ፣ መጋቢት 16/2017
በደቡብ ወሎ ዞን ርዕሰ መዲና በደሴ ከተማ የሚገኘው ታሪካዊውና ግዙፉን አረብ ገንዳ መስጅድ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ነገ አመሻሽ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
ለረጅም አመታት የመስጅዱ ኢማም በሆኑት ሸይኽ አደም ሙሳ ስም "የአባባ ሼይኽ አደም አደራ" በሚል መሪ ሀሳብ በሚከናወነው በዚህ ዝግጅት ከተጀመረ አመታት የተሻገረውን የአረብ ገንዳ መስጅድ ማስፋፊያ ግንባታ ለማጠናቀቅ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
በረመዳን 27ኛ ለሊት ከኢፍጣር እስከ ስሁር በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ስርጭት በሚከናወነው ዝግጅት ላይ ታላላቅ የወሎ ኡለማኦች፣ ኡስታዞች ፣ ታዋቂ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እንደሚገኙበት ተገልጿል።
አረብ ገንዳ መስጅድ በርካታ አንጋፋ እና ወጣት ኡለሞችና ዳኢዎችን ያፈራ እጅግ በርካታ ለሆኑ ሰዎች የኢልም ምንጭ የሆነ መስጅድ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በነገው ዕለት 80% የደረሰውን የመስጅዱን ግንባታ ለማጠናቀቅ በሚደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ መርኅ ግብር ላይ ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ተሳታፊ እንዲሆን ጥሪ ቀርቧል።
© ሀሩን ሚዲያ