እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1 ሲረታ ባህርዳር ከተማ 2ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን አሸንፏል።
https://www.hatricksport.net/match-report-1070/
https://www.hatricksport.net/match-report-1070/
HatrikSport
የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል
እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1 ሲረታ ባህርዳር ከተማ 2ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን አሸንፏል። ባህርዳር ከተማ 2-1 አዳማ ከተማ ዘጠኝ ሰዓት ሲል ባህርዳር ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ጎል የተቆጠረው 17ኛው ደቂቃ ላይ ሲሆን ባህርዳሮች ደግሞ ቀዳሚዎቹ ናቸው። መሳይ አገኘሁ ከማዕዘን ያሻማውን ኳስ ብሩክ […]
ከነዓን ማርክነህ ሶስት ግቦችን አስቆጥሯል
በኦማን ጂንዳል ሊግ ለአልሸባብ የሚጫወተው ከነዓን ማርክነህ ቡድኑ ዛሬ ባደረገው ጨዋታ ሶስት ግቦችን አስቆጥሯል።
ሳማይል ከተባለ ክለብ ጋር በተደረገው ጨዋታ አልሸባብ 7 ለ 0 ሲያሸንፍ ከንዓን ሶስቱን ግቦች በ13ኛ ፤ 33ኛ እና 39ኛ ደቂቃዎች ላይ ከመረብ አሳርፏል።
ተጫዋቹ በሊጉ ያስቆጠራቸውን የግብ ብዛቶች 17 በማድረስም የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን እየመራ ይገኛል።

❤15👏1
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ቤንች ማጂ ቡና 0-0 ሐረር ከተማ
ቢሾፍቱ ከተማ 1-0 ደብረ ብርሃን ከተማ
16' እርቅይሁን ሥላስ
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
ቤንች ማጂ ቡና 0-0 ሐረር ከተማ
ቢሾፍቱ ከተማ 1-0 ደብረ ብርሃን ከተማ
16' እርቅይሁን ሥላስ
❤1
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ
የሙሉ ሰአት ውጤት
ቤንች ማጂ ቡና 2-0 ሐረር ከተማ
66' ዮርዳኖስ እያሱ
72' ሰለሞን ጌታቸው
ቢሾፍቱ ከተማ 2-0 ደብረ ብርሃን ከተማ
16' እርቅይሁን ሥላስ
53' ወንድማገኝ አለማየሁ
የሙሉ ሰአት ውጤት
ቤንች ማጂ ቡና 2-0 ሐረር ከተማ
66' ዮርዳኖስ እያሱ
72' ሰለሞን ጌታቸው
ቢሾፍቱ ከተማ 2-0 ደብረ ብርሃን ከተማ
16' እርቅይሁን ሥላስ
53' ወንድማገኝ አለማየሁ
የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጫወቻ ሜዳ እና የቀጥታ ስርጭት መረጃ !
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ እና 26ኛ ሳምንት መርሃ ግብር የአዲስ አበባ ስታዲየም ባለበት የአለም አቀፍ አትሌቲክስ ውድድር ዝግጅት ምክንያት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂዷል። በተመሳሳይ አዲስ አበባ ስታዲየም የታቀደው 27ኛ ሳምንትም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚቀጥል እናሳውቃለን።
የአትሌቲክስ ውድድሩን የቀረፃ ሽፋን የሚሰጠው OBN ለዚህ ስራ ወደ አዲስ አበባ ስላመራ የ27ኛ እና 28ኛ ሳምንት የሊጉ የሀዋሳ መርሃ ግብር ጨዋታዎች የOBN የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም።
በአዲስ አበባ የሚካሄዱ 27ኛ እና 28ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የOBN የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የሚያገኙ ሲሆን 28ኛ ሳምንት ውድድርም ከአትሌቲክስ ውድድሩ መጠናቀቅ በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ ይሆናል።
©️ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ

❤2
ሽመክት ጉግሳ እና ይታገሱ እንዳለ ሀያ ሺ ብር እና የስድስት ጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው
https://www.hatricksport.net/disciplinary-decisions-54/
https://www.hatricksport.net/disciplinary-decisions-54/
HatrikSport
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Forwarded from OMEGA GARMENT 💎 (Fitsum Bizuneh)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💥✝️💥ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል!!!💥✝️💥
✝️💥✝️ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!✝️💥✝️
✝️💥✝️ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!✝️💥✝️
❤2