HaHu Class
141 subscribers
13 photos
3 files
8 links
Mission : HaHu Tutorial class's vision is to establish itself amongst the top primary and secondary school s as a center of academic excellence in Dire Dawa administration.
Download Telegram
ማስታወቂያ

#አዲስ #ህይወት #ት/ቤት መማር ለምትፈልጉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች


በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ ህይወት ት/ቤት መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ

#በ2016 ዓ.ም_ የትሞህርት ዘመን 10ኛ እና 11ኛ ክፍል ብቻ ትምህርታችሁን ለመቀጠል የምትፈልጉ አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ከሐምሌ #10 እስከ 14(ከሐምሌ 10- 14) ድረስ በአዲስ ህይወት ት/ቤት ከጠዋቱ 2:00—5:30 ሰዓት ድረስ እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ እናስታዉቃለን።

#ማሳሰቢያ :
ማንኛዉም ተማሪ ለመመዝገብ ሲመጣ የተማሪ ዉጤት መግለጫ ካርድ ይዞ መቅረብ ይኖርበታል። የተማሪዉ ዉጤት መግለጫ ካርድ ይዞ የማይመጣ ተማሪ የማንመዘግብ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳዉቅ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
Notice for new incoming grade 10th and 11th students

We are glad to announce that registration for admission for new Grade 10 and 11 students will be held on next week.

For those who have already specific schools in mind and wish to skip the rest of the schools,this is the only best school that will deliver your vission.

""""#Addis Hiwot _#School""""

Since this school has very limited number of slots, a student must make all the necessary preparation in order to qualify for AHS.

Application date July, 17,2023
DEADLINE OF APPLICATION: 

JULY 21, 2023

DATE OF EXAMINATION: AUGEST 1, 2023

WHO MAY APPLY

Applicants must meet the following criteria :

For grade 10 students

*Have a Full year average of 60 % or bette in Science and Mathematics, evidenced by the student’s report card.  If the student’s grades in Science or Math are below 60%, then, he or she must provide evidence that he or she belongs to the upper 10% rank

#For grade 11 Natural science students

*Have a Full year average of 65 % or better in Science and Mathematics, evidenced by the student’s report card.  If the student’s grades in Science or Math are below 65%, then, he or she must provide evidence that he or she belongs to the upper 10% rank.

#For grade 11 social science students

*Have a Full year average of 65 % or better in Geography, History and English , evidenced by the student’s report card.  If the student’s grades in social Science field and English are below 65%, then, he or she must provide evidence that he or she belongs to the upper 10% rank

*Have at least a good rating (or its equivalent to an A ) in his/her Character Rating in his/her report card or Possesses good moral character which might be proven by his homeroom's teacher or school adminstratiom recomendation letter.


#DOCUMENTS TO SUBMIT

1.Certified true copy of report card for 2022/23 Academic year. (with school dry seal by the school director or principal).

2.Original certificate of good moral character (with school dry seal) signed by the school principal/director.(Optional)


#CRITERIA _and #EVALUATION

The below-mentioned selection procedure shall be conducted in two stages

For Natural science students

1. by determining the applicant's report card result's and ranking stage which is based on average result and Science and Mathematics result that he or she scored in the acadami year

2.based the entrance exam he or she scores. If he or she scores more than 65% in the entrance exam he or she will pass and join AHS.

For Social science

1. social science field and English results he or she scored in the acadamic year.
2.based the entrance exam he or she scores. .If he or she scores more than 65% in the entrance exam, he or she will pass and join AHS.

For grade 10 students.

1. by determining the applicant's report card result and ranking stage which is based on average result and Science and Mathematics result that he or she scored in the acadami year

2. based the entrance exam he or she scores. If he or she scores more than 60% in the entrance exam,he or she will pass and join AHS.

Submission of pertinent documents must be during school days from 8:00 am – 11:30:00 a.m (morning) by duly designated members of Administrative Staff at Records Section of the School. 

Only those with complete requirements will be entertained by the designated administrative staff.

QUALIFYING TESTS

Part I:  Aptitude Test,, Mathematics, English, Chemistry,physics and Biology (for natural science)

Part II:   Panel Interview (optional)

*Geography,History,Civics,Mathematics,and English (for social science).

*English,Maths,Chemistry, Physics and Biology ( for grade 10)

Part II:   Panel Interview (optional)

Applicants who pass the entrance exam shall be informed (through this official channel address) or

The names of Top passers will be posted on the bulletin board

Those AHS entrance exam passers who fail to enroll within the announced enrollment period shall be replaced by those who are next in rank.
👍2
ማስታወቂያ
ሀሁ የማጠናከሪያ ት/ት ለ2016 ዓ.ም የት/ት ዘመን  የማጠናከሪያ ት/ት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ምዝገባ ሊጀምር ነው።


የምዝገባ ጊዜ  ከሰኞ መስከረም 28 ጀምሮ እስከ አርብ ጥቅምት 2 ድረስ ዘወትር ከሰዓት 11:00-12:00 ሰዓት

የምዝገባ ቦታ ምስለ እናት ት/ቤት

ትምህርት የሚጀመረዉ
👉 ጥቅምት 6/2016 ዓ.ም
👉የመመዝገቢያ ክፍያ 100 ብር
ወርሃዉ ክፍያ
👉 ከ9-11 ክፍል ተማሪዎች 400 ብር
👉ለ12ኛ ክፍል 500 ብር
የጥናት ሰዓት
ከ9ኛ-11ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች ከ11:00--12:00 ሰዓት
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ከ11:00--1:00 ሰዓት ወይም
ከ12:00--2:00 ሰዓት ድረስ በፈለጉት አማራጭ እናስጠናለን
ለበለጠ መረጃ
0912942307 ይደውሉ
👍2
መረጃ

#ከሀሁ የማጠናከሪያ ት/ት

#የምዝገባ ቦታ:#ምስለ እናት ት/ቤት ከጀማል ሮጎራ ህንፃ ወረድ ብሎ፤ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት


#የመመዝገቢያ  ቀን ከሰኞ መስከረም 28/2016ዓ.ም  ጀምሮ


#የምዝገባ ሰዓት ዘወትር ከሰኞ --አርብ ከቀኑ 11:00--12:00


#ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀን :ሰኞ ጥቅምት 6/2016 ዓ.ም


#የጥናት ሰዓት በፈረቃ 1: ዘወትር  ከሰኞ

# አርብ :ከ11:00  ---12:00 ሰዓት

#በፈረቃ 2: ከ12:00--1:30 ሰዓት


በመረጣችሁት ፈረቃ ማጥናት ትችላላችሁ።

🎊ለ12ኛ  ክፍል የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ  ተፈታኝ ተማሪዎች ለብሄራዊ ፈተና ዝግጆት  ከ2000-2014/15 ድረስ ያሉ የ15 አመታት የኢንትራንስ ጥያቄዎችን በየምዕራፉና በየርዕሱ ከፋፍለን እንሰራለን።እንዲሁም የ2016 ተጠባቂ ጥያቄዎች (Expected Questions)  በተጠና እና በተደራጀ አኳኋን እናዘጋጃለን ።ከዚህ በተጨማሪ የSAT ጥያቄዎችንም እንሰራለን።


ሁሌም ት/ት ሁሌም ምዝገባ አለ።📞📞📞📞
ለተጨማሪ መረጃ : 0912942307//
0913568953
👍1
#Good news from Hahu Tutorial Class

We would like to announce that #Hahu Tutorial Class has completed its  preparations for teaching students from grade 9--12.

#Registration place: #Misle Enat  School near Jamal Rogora building, in front of Dire Dawa health Bureau

#The date the lesson starts: Monday, October 6/2016 E .C


#Study hours in shift 1: from 11:00 --- 12:00 hours local time

# Shift 2: 12:00-1:30  local time.


You can study in any shift of your choice.

🎊 For the 12th class natural and social science  students, we will do  entrance questions of 14 years (from 2000-2014/15 E.C  ) .

We will also prepare the 2016 E.C  Expected Questions in a studied and organized manner. In addition to this, we will also do  SAT questions.


There is always tuition, always registration.📞📞📞📞

For more information: #0912942307//
#0913568953

Get the best SAT tips and strategies from our most effective and experienced teachers in Dire Dawa

come and learn the easiest ways of solving SAT questions.

SAT teachers
1. (English session) Tedy from Addis Hiwot School

2. (Maths session) Ashenafi Mengistu) from Dire Dawa University‌‌
Oduu Gammachiisaa Barattoota Hundaaf

HaHu Barnoonni Qo'achiisuu(barnootni dabalataa) Onkololesa  #6 irraa jelqabe kutaa #9ffaa_ #12ffaattii gosa barnootaa hundaan  haala adda ta'een qo'achiisuuf  qophii kenya xumuree  isiin egaa akka jirru  gammachuun isiif ibsina.

Galmeen qarshi :100
#Kaffaltii ji’aa:kutaa--11 Birrii #400 qofa
Kutaa 12faaf immo qarshi 500 sa'atti lamaaf  qo'atu)

#Bakki Galmee: Mana Barumsaa  Misla Inaat ( Gamoo Jamaal Rogoraa irraa gad siqee  Fuuldura Biroo  Fayaa Dire dhawa 
#Guyyaa Brnooni itti jalqabu: Kibxata Adoolessa #30, 2015 irraa eegalee

Yeroo qo'annoo #Shift 1: Isniina hanga Jimaataa  sa'aatti : #11:00 --- 12:00
#Shiftii 2:  sa'aatti  #12:00--1:30

#Shiftii barbaaddan  kamiinuu barachuu nidandeessa.

🎊 Barattoota qormaata saayinsii uumamaa fi hawaasaa kutaa 12ffaaf, qophii qormaata biyyoolessaatiif, gaaffilee seensaa waggaa 15 bara 2000-2015 turan boqonnaa fi mata duree tokkoon tokkoon isaaniitti qoodnee nihojanna .Akkasumas Gaaffilee Eegaman kan bara 2016tti haala qo’atamee fi qindaa’een niqopeesina .Kana malees gaaffilee #SAT ni hojanna.

#Odeeffannoo dabalataaf: #0912942307//
#0913568953 irratti bilbilaa

#Barsiisota keenya Dire Dawa keessatt bekamtti gudaa kan  qabani dha. 

Barsiisota SAT
1. (Engliffaa ) Teedii mana barumsaa Addis Hiwot irraa

2. (Heerrega) Ashenaafii Mengistu) Yuunivarsiitii Dire Dawaa irraa

"Yeroo hunda galmeen, yeroo hunda barnootni jira.
#የስራ #ማስታወቂያ

#በክፍያ ማስታወቂያ መስራት ለሚፈልጉ በሙሉ

ሀሁ የጥናት ማዕከል ማስታወቂያ ለማሰራትና ከተቋሙ ጋር ለአንድ አመት የዉል ስምምነት አድርጎ እና የድርጅቱ አምባሳደር በማድረግ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

#1.የስራ መደቡ መጠሪያ: በማህበራዊ ሚዲያ ለድርጅቱ ማስታወቂያ መስራት

2.ተፈላጊ መስፈርት: በማህበራዊ ሚዲያ (በTiktok) ከ50K በላይ ተከታይ ያለዉ/ያላት ወይም የተማሪዎች የቴሌግራም ግሩፕ /ቻናል ያለዉ/ያላት እና የአባላት ብዛታቸዉ ከ5K በላይ የሆነ

#3.ነዋሪነቱ/ቷ ድሬደዋ የሆነ /የሆነች
#4.በምስልም ሆነ በፅሑፍ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
5.በትምህርት ላይ ያለ/ያለች እና ከ9ኛ ክፍል በላይ የሆነ/የሆነች ።

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተማሪዎች ከታች በተቀመጠዉ ስልክ ቁጥር በመደወል ወይም ዘወትር ከሰኞ --አርብ ከሰዓት በኃላ ከ11:00-12:00 ምስለ እናት ት/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ስልክ ቁጥር :
0945614598 ወይም
0912942307
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 845 ሺህ ገደማ ተማሪዎች መካከል፤ ወደ ዩኒቨርስቲ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ተፈታኞች ብዛት 27,267 ተማሪዎች አሊያም 3.2 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር )።
ሀሀሁ ያጠናችሁ እና ያለፋችሁ ከስር በኮመንት ቦታ ላይ ብተጠቅሱልን ደስ ይለናል!!
❤1
#ጀመረ #ጀመረ #ጀመረ

#ከ9--12 ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች ። ከሰኞ እስከ አርብ

ዛሬ በ12/02/2016 ዓ.ም ሀሁ ጥናት የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።
#ክፍያ :

መመዝገቢያ ክፍያ :#100 ብር
ወርሃዊ ክፍያ :#400 ብር ብቻ ።
የጥናት ሰዓት :ከ11:00--12:00
ዛሬ ሰኞ 10/03/16
8፣9 እና 10 ክፍል ተማሪዎች ጥናት የሚጀምረው ከቀኑ 10:20 ላይ ሲሆን
11ኛ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ 11:20 ላይ ነው።
የምታጠኑት ት/ት
8.Eng
9.phy
10.Maths
11N and 11S Maths
12NS Phy
12S His
ዛሬ ማክሰኞ  11/03/2016 ዓ.ም
የምታጠኑት ትምህርት
8:General science (Phy).
10:Phy
11NS እና 11SS:Eng
12N: Bio
12S:Geo

የጥናት ሰዓት
8ኛ ክፍል 10:20 ሰዓት ሲሆን
10ኛ፣11NS ፣ 11SS ፣12 NS እና 12SS ክፍል ተማሪዎች 11:20  ነዉ።
ከህዳር 24- ህዳር 28 የሳምንት ፕሮግራም

Monday

12N.Chem
12S. Eco
11N.Eng
11S.Eng
10. Phy
9.Bio
8.Eng

Tueaday
12N.Eng
12S.Eng
11N.Maths
11S.Maths
10.Chem
9. His
8.Geberal Science (Phy)

Wonsday
12N. Bio
12S. His
11N.Phy
11.Eco
10.Maths
9.Eng
8.Maths

Thursday

12N.Phy
12S.Geo
11N.Chem
11S.His
10.Bio
9.Maths
8.General Science (Bio)

Friday
12N.Maths
12S.Maths
11N.Bio
11S.Geo
10.Eng
9.Phy
8.Social Science
👍1
from 01/04/16----05/04/16
Monday

12N.Chem
12S. Eco
11N.Maths
11S.Matha
10. Phy
9. Eng
8.Eng

Tueaday
12N.Eng
12S.Eng
11N.Chem
11S. His
10.Maths
9. Bio
8.Maths

Wonsday
12N.Maths
12S .Maths
11N.Eng
11S.Eng
10.Bio
9.Phy
8.GS(Phy)

Thursday

12N.Phy
12S. His
11N. Bio
11S. Geo
10.Chem
9.Maths
8.Citizinship

Friday
12NBio
12S.Geo
11N.Phy
11S.Eco
10. Eng
9. HIS
8.Social Science
ሀሁ ለምታጠኑ ተማሪዎች ዛሬ አርብ 05/04/2016 ዓ.ም በስብሰባ ምክንያት ጥናት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
ዛሬ አርብ 27/07/2016 ዓ.ም በየትምህርት ቤቱ ትምህርት ስላሌለ የጥናት ፕሮግራምም የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን ።
የዛሬ ሐሙስ  ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም ፕሮግራም
12.Bio
11.Eng
10.Maths
9.Phy

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
በተቀሩት ቀናት  ሁሉንም ትምህርቶች ያሉትን ምዕራፎችን መጨረስ እና የተለያዩ ሞዴል ፈተናዎችን መስራት ጀምረናል እንዳያመልጣችሁ።
የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል)ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5  ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ  9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ  6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።

ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ተብሏል።
እንኳን ደስ አላችሁ !!!

በድሬዳዋ ብቸኛ የተደራጀ  የጥናት ተቋም በአዲስ አሰራር ተመሰረተ።VIP Tutor

ከዚህ በፊት ኦባማ እና ሀሁ የጥናት ማዕከል በሚል ስም ተማሪዎችን አስጠንተው ሺዎችን ያበቃው አሁን ደግሞ እጅግ በተደራጀ መልኩ VIP tutor በሚል  በአዲስ መልክ እና አሰራር ተከስቷል።

VIP tutor

1.ተማሪዎችን ካልቡት አምጥቶ መልሶ ወደየቤታቸው የሚያደርስ የትራንስፖርት አገልግሎት በነፃ የሚሰጥ  መሆኑ ፣

2..እጅግ የብዙ አመታት ልምድ ባለቸውና ከተለያየ ት/ቤቶች  የተሰባሰቡ መምህራን ያቀፈ መሆኑ ፣

3. የጥናት ቦታው እጅግ ፅጥታ የሰፈነበት እና የደህንነት ርጊት የሌለበት ቦታ መሆኑ፣

4. ለሁሉም ተማሪዎች አማካይ ስፍራ  መሆኑ ፣

5.በቀን ሁለት ትምህርቶችን መስጠቱ እና ለፈተታኝ ተማሪዎች በተለየ ሁኔታ ልዩ ትኩረት በመስጠት ለሀገር አቀፍ ፈተና ብቁ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል።

በእርግጠኝነት ልዩነት እናመጣለን።
VIP Tutor ምን ልዩ ያደርገዋል?

1.የትራንስፖርት ችግር  ፈፅሞ አያሳስባችሁም  ። service አዘጋጅተናል ።ከቤታችሁ /ከት/ቤታችሁ አምጥተን ስትጨርሱ ወደ ቤታችሁ እንመልሳለን ።

3. ተማሪዎች በAudiovideo፣ በሲሙሌሽን፣ በLCD  ፕሮጀክተር የታገዛ  ትምህርት እንሰጣለን እንዲሁም በወረቀት ጥያቄዎች ተዘጋጀተው የሚቀርቡ መሆናቸው ልዩ ያደርገዋል ።

3..የ6ኛ ፣የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለክልል አቀፍ እና ለሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ዝግጁ እናደርጋለን ።

4..የእንግሊዘኛ ቋንቋን ማሻሻል ለሚሹ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን እናንተን በመጠባበቅ ላይ ነን ።

5.የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በቅዳሜ እና እሁድ ማጥናት ለሚፈልጉም የተመቻቸ ሁኔታ ፈጥረናል።

5.የጥናት ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከ12:00--1:30 ሰዓት ነው።
የማጥኛ ቦታ ድሬዳዋ ፖሊቴክኒክ ኮለጅ ውስጥ ።
VIP Tutor

ከ8ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ

ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ።ከቤታችሁ/ከትምህርት ቤታችሁ ተቀብሎ ቡልዩ ሁኔታ አስተምሮና አስጠንቶ ወደ ቤታችሁ ይመልሳችኃል ።ለትራንስፖርት አገልግሎቱና ለጥናቱ ጭምር  1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ይከፍላሉ ።

በልዩ ሁኔታ እጅግ ውስን በሆኑ የተማሪ ቁጥር ለVIP ጥናት ፈላጊዎች ደግሞ በ2000 ብር ብቻ ማስጠናት ጀምሯል

አድራሻችን ድሬደዋ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሪጅስትራር ቤሮ በአካል መመዘግ ትችላላችሁ ወይም

ለበለጠ መረጃ :0915050101 መደወል ይችላሉ።