ሁሌ አርሰናል
156K subscribers
22.9K photos
28 videos
2 files
992 links
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL

የዝውውር ዜና
የአሰልጣኞች አስተያየት
ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና
የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል

Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal

       CEO | @ABOODI_MOH
Download Telegram
155
የአርሰናል እንስት ኮከቦቹ

አልሺያ ሩሶ
ኮል ኬይሊ
ሊህ ዊልያምሰን

የፊፋ የአመቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተዋል 👏👏👏


@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
111❤‍🔥7👍2🤝2
በዛሬው የከሰአት ልምምድ ወቅት ያልተገኙ የ አርሰናል ተጫዋቾች።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
💔12025😭16🔥4🙏3👏1
ሁሌ አርሰናል
አርሰናል የወሩ ምርጥ ተጫዎች እጩዎችን ይፋ አድርጓል። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
በዚህ ወር ለክለባችን ጥሪ ግልጋሎት ሰጥቷል እና የወሩ ምርጥነት ማዕረግ ይገባዋል ለምትሉት ድምፅ መስጠት ትችላላችሁ !..

ድምፅ ለመስጠት👇
🗳https://www.arsenal.com/news/vote-our-mens-player-month-october-0

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
51🤗3🤷‍♂2🙏2
ካላፊዮሪ በ IG ገጹ:

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
🤗12539🙏1
አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ የሚያረገው የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ማክሰኞ ታህሳስ 14 ከምሽቱ 5 ሰአት ላይ ይደረጋል።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
❤‍🔥8810👍9🙏2
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ:

"የአርሰናል የተከላካይ ክፍል ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው...ከአርሰናል ጋር ለዋንጫ ለመፎካከር መጀመሪያ አንድ ጎል እንኳን ሊቆጠርባቸው ይገባል"

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
😁13323👏7💯3🤔1🏆1
🤗52😢13
ሁሌ አርሰናል
Photo

​ይህ ክስተት የ2015/16 የውድድር ዘመን የመጨረሻ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ነበር። አርቴታ ከጨዋታው በፊት ከክለቡ እንደሚለቅ አስታውቆ ነበር።
​የአሁኑ የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ ጨዋታ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ተቀይሮ የገባ ሲሆን፣ ጨዋታው ሲያልቅ እና የኤምሬትስ ስታዲየም ደጋፊዎች የመሰናበቻ አድናቆታቸውን ሲያሳዩት እንባውን መቆጣጠር አቅቶት በጣም ስሜታዊ ሆኗል።
​ በፎቶው ላይ አርቴታን ሲያጽናኑት የሚታዩት ተጫዋቾች በግራ በኩል ያለው ጆኤል ካምቤል እና በቀኝ በኩል ያለው ጋብርኤል ፓውሊስታ ናቸው። እነሱም በክለቡ የመጨረሻ ቀናቸውን እያሳለፈ ያለውን ካፒቴናቸውን እና ባልደረባቸውን ሞቅ ያለ ድጋፍ ሲሰጡት ይታያሉ።
​ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል አምስት ዓመታት ከተጫወተ እና የክለቡ ካፒቴን ሆኖ ካገለገለ በኋላ፣ ይህ ቀን የመጨረሻ ጨዋታው ነበር።
​ይህ ምስል አርቴታ ለአርሰናል ክለብ ያለውን ጥልቅ ፍቅር እና ቁርጠኝነት የሚያሳይ ታሪካዊ አጋጣሚ ነው። ቪላ 4-0 በሆነ ውጤት አርሰናል አሸንፏል May 15, 2016 እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር

​ይህ ክስተት የ2015/16 የውድድር ዘመን የመጨረሻ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ነበር። አርቴታ ከጨዋታው በፊት ከክለቡ እንደሚለቅ አስታውቆ ነበር።
​የአሁኑ የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ ጨዋታ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ተቀይሮ የገባ ሲሆን፣ ጨዋታው ሲያልቅ እና የኤምሬትስ ስታዲየም ደጋፊዎች የመሰናበቻ አድናቆታቸውን ሲያሳዩት እንባውን መቆጣጠር አቅቶት በጣም ስሜታዊ ሆኗል።
​ በፎቶው ላይ አርቴታን ሲያጽናኑት የሚታዩት ተጫዋቾች በግራ በኩል ያለው ጆኤል ካምቤ እና በቀኝ በኩል ያለው ጋብርኤል ፓውሊስታ ናቸው። እነሱም በክለቡ የመጨረሻ ቀናቸውን እያሳለፈ ያለውን ካፒቴናቸውን እና ባልደረባቸውን ሞቅ ያለ ድጋፍ ሲሰጡት ይታያሉ።
​ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል አምስት ዓመታት ከተጫወተ እና የክለቡ ካፒቴን ሆኖ ካገለገለ በኋላ፣ ይህ ቀን የመጨረሻ ጨዋታው ነበር።
​ይህ ምስል አርቴታ ለአርሰናል ክለብ ያለውን ጥልቅ ፍቅር እና ቁርጠኝነት የሚያሳይ ታሪካዊ አጋጣሚ ነው።

habtsh gunners

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
43🤷‍♂2👍2❤‍🔥1🙏1
ሚኬል አርቴታ በዚህ ወቅት ከአስር ጨዋታዎች ቡሀላ ያለው ነጥብ የ2003/04 ዓመት የአርሰን ዌንገር የኢንቪዚብሉ ቡድን ካገኘው ነጥብ የበለጠ ነው።

ሚኬል አርቴታ 10 ጨዋታ 25 ነጥብ
አርሴን ዌንገር 10 ጨዋታ 24 ነጥብ

underated mikel🔥


@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
151🙏7😎5😁2❤‍🔥1
53👍5🙏1🤗1
ጋብርሄል ማጋሌዝ ከብራዚል ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል።

ማርቲኔሊ አልተጠራም!

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
🙏52😭2313🤷‍♂5
ትሮሳርድ ስለ አርቴታ፡- “እሱ በእኔ ላይ እምነት ስላለው ደስተኛ ነኛ። በሜዳ ላይም ለአሰልጣኙ መልሼ ለመስጠት እሞክራለሁ።”
91🤝12🙏3
ትሮሳርድ በአርሰናል ተጨማሪ አመታትን መቆየት ይፈልግ እንደሆነ፡-

"አዎ መቆየት እፈልጋለው ኮንትራቴ ላይ ሁለት ዓመታት ብቻ ቀርተውኛል፤ ከዚያም ክለቡ ምን እንደሚፈልግ እናያለን በዚያ ግዜ በአርሰናል ባለኛ ህይወት ደስተኛ ነኛ አርሰናል ድንቅ ክለብ ነው።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
62💯3
ሚኬል አርቴታ ስለ ዮኬሬስ፡- “ከነገው ጨዎታ ውጪ ነው ዛሬ ልምምድ አላረገም የጉዳቱን መጠን ለመረዳት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ተጨማሪ ምርመራዎችን ማድረግ አለብን።”

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
😭5935🙏5💔5😢3
አርቴታ ስለ ዮኬሬስ ጉዳት፡- አሳሳቢ ነው ምክንያቱም እሱ ብዙም የጡንቻ ችግሮች ሚያጋጥሙት አይነት ተጫዎች አይደለም አንድ ተጫዎች በዚህ ችግር ጨዎታውን አቋርጦ ሲወጣ ጥሩ ምልክት አይደለም የጉዳቱ መጠን ምን ያህል እንደሆነ ለመረዳት እየሞከርን ነው።

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
😭517🙏2
Forwarded from Button Bot
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብን በአጭር ጊዜ በአዲሱ የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል ይህን ቻናል እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
Forwarded from Button Bot
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2