የቪፕ ፕሮጀክት አስተባባሪው ዶ/ር ተስፋዬ ባዩ በበኩላቸው በስዊዘርላንድ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ባለው የትብብር ፕሮጀክት በሚደረገው ድጋፍ እስካሁን በርካታ የስራ ፈጠራ ሀሳቦችን ወደ መሬት ለማውረድ መቻሉን ጠቁመው በእለቱ ለውድድር የሚቀርቡ የቢዝነስ ሀሳቦችም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ እንደሚሰራ ተናግረዋል። ሰልጣኞች በማዕከሉ በነበራቸው ቆይታ ጠቃሚ የእውቀትና የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ የቆዩ በመሆኑ በዕለቱ ችግር ፈቺ ሀሳቦችን እንደሚያቀርቡ ያላቸውን እምነት ገልጸው ለሁሉም ተወዳዳሪዎች መልካም እድል እንዲገጥማቸው ተመኝተዋል።
የቴክኖሎጂ ቢዝነስ ኢንኩቤሽን ማዕከል አስተባባሪው አቶ ተመስገን እንዳለ ማዕከሉ ላለፉት አስር አመታት ውጤታማ ስራዎችን ሲሰራ ለመቆየቱ ማሳያ የሚሆነው የዕለቱን ውድድር ለመዳኘት የተሰየመው አቶ ይድነቃቸው አንዱ የማዕከሉ ሰልጣኝ እንደነበረ ገልጸዋል።
ውድድሩን የሚያካሂዱት ተወዳዳሪዎች ባለፈው አመት ወደ ኢንኩቤሽን ማዕከሉ ከገቡት መካከል የተመረጡ አስራ ሁለት የስራ ፈጣራ ቡድኖች ሲሆኑ በመጨረሻም አራት አሸናፊዎች ተለይተው የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ተገልፅዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ለተመራማሪዎች የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በግብርና ኮሌጅ ተካሄደ።
**//***
ኅዳር 22/2016 ዓ.ም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ገረመው ኃይሌ አዳራሽ ኅዳር 20/2016 ዓም በተሰናዳው የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ ከዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ኮሌጆች የተወጣጡ ፒ.ኤች.ዲ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላቸው ተመራማሪዎች ተሳትፈውበታል።
በግብርና ኮሌጅ የእንስሳትና ተፈጥሮ ግጦሽ ሳይንስ ክፍል አንጋፋ መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አበራ መለሰ በጀርመን ሀገር መቀመጫውን ያደረገው Alexander von Humboldt's Foundation በተለያዩ ታዳጊ ሀገራት ለሚገኙ ተመራማሪዎች በጀርመን ሀገር በታወቁ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የትምህርት እድል ማግኘት እንዲችሉ እየሰራ የሚገኝ ተቋም መሆኑን ገልጸው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የሚያስችላቸውን ግንዛቤ ለማስጨበጥ ጉባኤው መዘጋጀቱን ተናግረዋል። ፕሮፌሰሩ እንዳሉት ወጣትና ጀማሪ ተመራማሪዎች እንዴት ከዚህ ዕድል መጠቀም እንደሚችሉ ያውቁ ዘንድ ቀደም ሲል የዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ባለሙያዎች ልምዳቸውን እንደሚያካፍሉም ገልጸዋል።
በግብርና ኮሌጅ የእንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል ኃላፊና የፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ አስተባባሪ ተባባሪ ፕ/ር ዶ/ር ስንታየሁ ይግረም በበኩላቸው ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑ መጠን በዚሁ ዘርፍ በርካታ ጥራት ያላቸው ምርምሮችን የማበርከት ኃላፊነት ስላለበት ተመራማሪዎች በአለምአቀፍ ደረጃ በሚዘጋጁ መሰል ፕሮግራሞች ላይ ንቁ ተሳታፊዎች መሆን ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። ፋውንዴሽኑ ፒ.ኤች.ዲ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ላላቸው ተመራማሪዎች የሚሰጠውን እድል መጠቀም በአለምአቀፍ ደረጃ ልምድ ካላቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ለመስራት

እንዲሁም እውቀትና ልምድን ለመካፈል የሚረዳ ስለሆነ ተሳታፊዎች እድሉን በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው ዶ/ር ስንታየሁ ጨምረው ገልጸዋል።
በመርሃግብሩ ላይ የተሳተፉ ተመራማሪዎችም የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን ለጥያቄዎቻቸው አጥጋቢ ምላሽ ተሰጥቷቸዋል::
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
በመርሃግብሩ ላይ የተሳተፉ ተመራማሪዎችም የተለያዩ ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን ለጥያቄዎቻቸው አጥጋቢ ምላሽ ተሰጥቷቸዋል::
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሲሠጥ የነበረው 2ኛው ዙር የሠላም ትምህርት ስልጠና ተጠናቀቀ::
***//*
ሕዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግና ገቨርናንስ ኮሌጅ በአውሮፓ ሕብረት ድጋፍ ከብሪቲሽ ካውንስል ኢትዮጵያ ጋር ባለው "Enabling University Peace Education (EUPE)" ፕሮጀክት አማካኝነት በ2ኛው ዙር 250 ለሚሆኑ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በግጭት አፈታትና ሠላም ግንባታ ላይ ለአንድ ወር ሲሠጥ የቆየው ስልጠና እሁድ ኅዳር 23/2016 ዓም ተጠናቃቀ።
የኮሌጁ ዲን እና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ዶ/ር ደብረወርቅ ደበበ በስልጠናው ማጠናቀቅያ ላይ እንደተናገሩት የስልጠናው አላማ ሠልጣኝ ተማሪዎች በስልጠናው ያገኙትን ዕውቀት ተጠቅመው በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውም ሆነ ወደየመጡበት አከባቢ ሲመለሱ ተመሳሳይ ስልጠናዎችን ለተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በመስጠት ተግባራዊ እንድያደርጉ ለማብቃት እና የሰላም አምባሳደሮች እንዲሆኑ ታስቦ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የስልጠናውን ሞጁል ይዘት በተመለከተም ዶ/ር ደብረወርቅ ሲያብራሩ የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ: በሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ላይ ሰፊ የትምህርት ዝግጅትና እውቀት ባላቸው በሀዋሳ: ጂማ እና በባህርዳር ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በእንግሊዙ ኮቬንትሪ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በጥምረት የተዘጋጀ ሲሆን ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር ተግባር ተኮር መልመጃዎችን የያዘ እንደሆነ ገልፀዋል::
የሁለተኛው ዙር ሰልጣኞች በዩኒቨርሲቲው ስር ከሚገኙ ሁሉም ኮሌጆችና የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተውጣጡ 250 ተማሪዎች ሲሆኑ ቀደም ብሎ በኮሌጁ በወጣው ማስታወቂያ መሠረት በፈቃደኝነት የተመዘገቡ መሆናቸው ተገልጽዋል።
በተመሳሳይ ፕሮጀክት በመጀመሪያው ዙር 75 ተማሪዎች እና 100 መምህራን ስልጠናውን በሚገባ አጠናቀው

የምስክር ወረቀት መቀበላቸውንም ዶ/ር ደብረወርቅ አክለዋል።
ስልጠናውን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል የሆቴል ማኔጅመንት 3ኛ ዓመት ተማሪ ረሂና ሐምዛ እና 5ኛ ዓመት የህግ ተማሪ ምስጋናው ተመስገን በሰጡት አስተያየት በስልጠናው ከጠበቁት በላይ ግንዛቤ ማግኝት በመቻላቸው ወደየመጡበት አከባቢ ሲመለሱ ምክረ ሀሳብ በማዘጋጀት ህብረተሰቡን ለማሠልጠን መዘጋጀታቸውን አስረድተዋል።
በዋና አሠልጣኝነት ሲያሠለጥኑ ከነበሩ መምህራን መካከል ደግሞ የህግ መምህርት ቤተልሔም መታፈሪያና መ/ር አዱኛ ስሜ በሰጡት አስተያየት ስለ ሀገራችን ግድ የሚለን መሆኑን በማወቅ ሠላምን በማጽናት ረገድ ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ተሳትፎ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የጋራ ግንዛቤ መፍጠር እንዴት እንደሚቻል በተግባራዊ ልምምድ የተደገፈ ስልጠና መሠጠቱን አብራርተዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
ስልጠናውን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል የሆቴል ማኔጅመንት 3ኛ ዓመት ተማሪ ረሂና ሐምዛ እና 5ኛ ዓመት የህግ ተማሪ ምስጋናው ተመስገን በሰጡት አስተያየት በስልጠናው ከጠበቁት በላይ ግንዛቤ ማግኝት በመቻላቸው ወደየመጡበት አከባቢ ሲመለሱ ምክረ ሀሳብ በማዘጋጀት ህብረተሰቡን ለማሠልጠን መዘጋጀታቸውን አስረድተዋል።
በዋና አሠልጣኝነት ሲያሠለጥኑ ከነበሩ መምህራን መካከል ደግሞ የህግ መምህርት ቤተልሔም መታፈሪያና መ/ር አዱኛ ስሜ በሰጡት አስተያየት ስለ ሀገራችን ግድ የሚለን መሆኑን በማወቅ ሠላምን በማጽናት ረገድ ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ተሳትፎ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የጋራ ግንዛቤ መፍጠር እንዴት እንደሚቻል በተግባራዊ ልምምድ የተደገፈ ስልጠና መሠጠቱን አብራርተዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ለማታና የእረፍት ቀን የመጀመርያ ዲግሪ አመልካቾች በሙሉ
***//*
ኅዳር 24/2016 ዓም
በቂ አመልካች ባላቸው የትምህርት ክፍሎች የ2016 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ከሕዳር 27-29/2016 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አናሳውቃለን።
ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
***//*
ኅዳር 24/2016 ዓም
በቂ አመልካች ባላቸው የትምህርት ክፍሎች የ2016 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ከሕዳር 27-29/2016 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አናሳውቃለን።
ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa
ለአሣ አምራቾች ስልጠና ተሰጠ::
**//**
ኅዳር 24/2016 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዓሣ ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ከይርጋለም ከተማ አስተዳደርና ከዳሌ ወረዳ ለተውጣጡ ዓሣ አምራቾች የሶስት ቀናት ስልጠና አዘጋጅቷል።
የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ፍሰሀ ስልጠናውን ሲያስጀምሩ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት በሰብል ልማት፣ አካባቢ ጥበቃ፣ እንስሳት እርባታ፣ ትምህርት እና ሌሎች በርካታ ዘርፎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎችን በሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ሲሰራ መቆየቱን ገልፀዋል። ዓሣ ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ የምግብ አይነት እንደመሆኑ የዓሣ ምርት መጠንና ጥራትን በማሳደግ በአነስተኛ ዋጋ ለማህበረሰቡ አማራጭ ምግብ ሆኖ እንዲቀርብ ለማስቻል ሀያ አራት የሚደርሱ የይርጋለም ከተማና የዳሌ ወረዳ ወጣቶችን በማደራጀት ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ዳይሬክተሩ ጨምረው ተናግረዋል።
የዳሌ ወረዳ የእንስሳትና ዓሣ ልማት ኃላፊ ተወካይ አቶ አብርሃም አየለ በበኩላቸው ቀደም ሲል ወረዳው ከሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ጋር በመተባበር በንብ ምርትና በዶሮ ማዳቀል ውጤታማ ስራዎችን መስራቱን ጠቁመው በአሁኑ ወቅት በዓሣ ግብርና ዘርፍ በትብብር ለመስራት በዱባ ቀበሌ ላይ ለዓሣ ምርት የሚሆኑ ጉድጓዶች የተቆፈሩ መሆናቸውን ገልጸዋል። በክልሉም ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ፍላጎት ካለበት ከዓሣ ገበያ ተጠቃሚ ለመሆን በወረዳ ደረጃ የዓሣ ምርት ማዕከል ለመሆን እየተሰራ እንደሚገኝም አቶ አብርሃም ጠቅሰዋል።