ማስታወቂያ
------------------------------
እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ክብረ በዓሉ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ሚያዝያ 19፣ 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በመመረቅያ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ በዓሉንም የሃገር ሽማግሌዎች፣ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች እንድሁም ሙሉ የሙዚቃ ባንድና ታዋቂ ሙዚቀኞች ባሉበት በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ እርስዎም በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡
አይዴ ጫምባላላ! ኢሌ ኢሌ!
Ayidde Cambalaalla! Iille Iille! Fichee Jeeji!

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በማታና በእረፍት ቀናት በ2014 ዓ.ም የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር
----------------------------------
1. Business and Economics College
1.1 Main Campus (Weekend and Evening)
Marketing Management
Management
Accounting and Finance
Economics
Logistics and supply chain Management
Cooperatives Business Management
Cooperatives Accounting and Auditing
Tourism Management
Hotel Management
1.2 Awada Campus (Weekend)
Marketing Management
Management
Accounting and Finance
Economics
Logistics and supply chain Management
Cooperatives Business Management
Cooperatives Accounting and Auditing
1.3 Aleta Wondo Campus (Weekend)
Marketing Management
Management
Accounting and Finance
Economics
Logistics and supply chain Management
Cooperatives Business Management
Cooperatives Accounting and Auditing
2. Social Science and Humanities College (Weekend and Evening)
Psychology
Sociology
Anthropology
Journalism and Communication (Weekend only)
English Language and Literature
Sidaamu Afoo and Literature
Geography and Environmental Studies
3. Natural and Computational Science College (Weekend and Evening)
Mathematics
Statistics
Chemistry
Applied Physics
Biology
Aquaculture and Fisheries Technology
Bio-Technology
BSc in Sport Science
4. College of Education (Weekend and Evening)
Educational Planing and Management
Adult Education and Community Development
Special Needs Education
5. Institute of Technology (Weekend and Evening)
Computer Science
Information Technology
Information System
Civil Engineering
Construction Technology and Management
Mechanical Engineering
Electromechanical Engineering (Weekend only)
Hydraulics and Water Resource Enginering
Water Resource and Irrigation Enginnering
Industrial Enginnering
6. Daye Campus (Weekend)
Mathematics
Biology
Physics
English Language and Literature
7. College of Agriculture (Weekend and Evening)
Agribusiness and Value Chain Management (Weekend only)
Human Nutrition
Food Science and Postharvest Technology
Rural Development and Agricultural Extension
Agricultural Economics
8. Wondo Genet College of Forestry and Natural Resources-Shashemene Campus(Weekend)
Urban Forestry and Greening
General Forestry
Agroforestry
Forest Products Utilization and Management
Enviromental Science
Soil Resources and Watershed Management
Natural Resource Management
Natural Resource Economic and Policy
Land Administration and Surveying
Geographic Information Science
Wildlife and Protected Area Management
Ecotourism and Cultural Heritage Management
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ተከበረ።
--------------------------------------
በዩኒቨርሲቲው የሲዳማ ጥናት ተቋም ዳይሬክተር ዶ/ር ስዩም ዩንኩራ በዕለቱ ስለነበረው ፕሮግራም ይዘት በገለጹበት ወቅት በርካታ የጥበብ ስራዎችን ጨምሮ ስለ ጥናት ተቋሙ ተግባራት ምንነት፣ የፍቼ በዓል ሀገራዊ መግባባትን በመፍጠር ረገድ ስለሚኖረው ሚናና የሲዳማ የሉዋ የዘመን አቆጣጠር ላይ የተዘጋጁ ጥናታዊ ጽሁፎች እንደሚቀርቡ ተናግረዋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ አየለ አዳቶ በበኩላቸው በአሁኑ ወቅት የፍቼ ጫምባላላ በዓል ከያዛቸው በርካታ ድንቅ እሴቶች የሲዳማ ብሔር መገለጫ ብቻ ከመሆን አልፎ በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ላይ በመመዝገብ አለምአቀፋዊነትን ተላብሷል ብለዋል።
በዕለቱ ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡት እና በዩኒቨርሲቲው የህግ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት አቶ ኪንኪኖ ኪአ በበኩላቸው የፍቼ ጫምባላላ በዓል የአንድነት፣ የመከባባር፣ የፍቅር እና የይቅርታ በዓል እንደመሆኑ እንደ ሀገር የጋራ መግባባትን ለመፍጠር ትልቅ ድርሻ እንደሚኖረው ገልጸዋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ የሲዳማ ብሔር ስለሚጠቀሙበት የሉና የቀን አቆጣጠር ላይ የተደረገ ጥናትን ባቀረቡበት ወቅት የሲዳማ ብሔር ጠበብቶች የጨረቃን እና የከዋክብትን አቀማመጥ በማጥናት የራሳቸው የሆነ የዘመን አቆጣጠርን መቀመር መቻላቸውን ገልጸዋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አያኖ በራሶ ይህን መሰል ዝግጅቶች በማህበረሰቡ ውስጥ ስለ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የሚታዩ ብዥታዎችን ለማጥራትና ይህን አስደማሚ ባህል በጋራ ለማክበር እንዲሁም በሀገር አቀፍ ብሎም በአለምአቀፍ ደረጃ ሊኖረው የሚገባውን አዎንታዊ ድርሻ ለማሳደግ ትልቅ

ሚና እንደሚኖረው አስረድተዋል። በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ከሰጡ በኋላ በዕለቱ የተዘጋጀውን ሻፌታ የሀገር ሽማግሌዎች በመቁረስ ለተሳታፊዎች እንዲቀርብ አድርገዋል።
Daye Campus (Weekend)
ü Plant Science
ü Agribusiness and Value Chain Management
College of Law and Governance (Weekend and Evening)
ü Governance and Development Studies

------------------------
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለእረፍት ቀናትና በማታው ፕሮግራም በተለያዩ ካምፓሶች ትምህርታቹን ለመከታተል የፈለጋችሁ ማመልከቻው online የሚከናወን በመሆኑ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በመከተል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

…………………………………..
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበየነመረብ ”Online” ከግንቦት 01-05/2014 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08-09/2014 ዓ.ም በዋናው ግቢ መሆኑን ይገልጻል፡፡
ማሳሰቢያ፤
ስለምዝገባ ሂደቱ ዝርዝር መረጃዎችን በዩኒቨርስቲዉ ድህረ-ገጽ https://hu.edu.et እና በዩኒቨርስቲው የማህበራዊ ገጾች የሚገለጹ መሆኑን ያሳዉቃል፡፡
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. የ12ኛና 10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ቅጂው
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርቢት ዋናውና ቅጂው
3ኛ. የሌሊት አልባሳት
4ኛ. 4 ጉርድ ፎቶግራፍ
5ኛ. የስፖርት ትጥቅ
በተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ግንቦት 10 እና 11 2014 ዓ.ም እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

“የክሊኒካል ጥናት በባህላዊ ሕክምና፡ ለምን እና እንዴት?” በሚል ርዕስ አውደ-ጥናት ተካሄደ፡፡
----------------------------------------
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሲዳማ ባህላዊ ሕክምና ጥናት ቡድን ከም/ቴ/ሽ/ም/ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ጋር በመተባባር “የክሊኒካል ጥናት በባህላዊ ሕክምና፡ ለምን እና እንዴት?” በሚል ርዕስ በሚያዚያ26/2014ዓ.ም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አውደ-ጥናት ተካሄደ፡፡
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሕክምና ሳይንስ ፋካሊቲ ተ/ዲን እና በሲዳማ ባህላዊ ሕክምና ጥናት ዋና ተመራማሪ የሆኑት ረ/ፕ ጌቱ አታሮ እንደተናገሩት የጥናት ቡድኑ በሶስት ዓመት የሚጠናቀቅ ፕሮጀክት በመንደፍ በባህላዊ ሕክምና ዙሪያ የቴማቲክ ምርምሮችን በሲዳማ ክልል በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ላይ እያካሄደ መሆኑን ገልፀው እየተሰሩ ያሉትን ምርምሮችንም ለመደገፍ የሚመለከታቸው የሀገር ውስጥና አለም ዓቀፍ ተቋማት የትብብር ፍላጎት እያሳዩ ሲሆን የዛሬውም አውደ ጥናት የትብብሩ አንድ አካል ነው ብለዋል፡፡
ረ/ፕ ጌቱ በማስከተልም እንደገለፁት በዛሬው አውደ-ጥናት ከስውዘርላንድ አንቴና ፋውንዴሽን (Antenna Foundation- SWITZERLAND) የባህላዊ ሕክምና ምርምሮችን በተመለከተ አለም አቀፍ ልምድና ዕውቀት ያላቸው ዶ/ር በርትራንድ ግሬዝ “የክሊኒካል ጥናት በባህላዊ ሕክምና፡ ለምን እና እንዴት?” በሚል ርዕስ በዘርፉ እየሰሩ ላሉ መምህራኖችና ተመራማሪዎች እንዲሁም ከዘርፉ ጋር ተያያዥነት ላላቸው የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪና ባለሙያዎች ጥናታቸውን እና ልምዳቸውን በሰፊው ያቀርባሉ ብለዋል፡፡
ተመራማሪ ዶ/ር በርትራንድ ግሬዝ የጥናት ውጤታቸውን ሲያቀርቡ ባህላዊ ህክምና እና መድኃኒቶች በሳይንሳዊና ክሊኒካል ጥናቶች ከመረጣ እና ማረጋገጥ ጋር ተያይዞ መከተል

ስላለባቸው አሰራሮች እንዲሁም በማይጎዳ፣ ውጤታማ፣ ተደራሽ፣ እና ዘላቂ የሚሆኑበትን መንገድ በተመለከተ ሰፊ ዳሰሳዊ ጥናት ካቀረቡ በኃላ ከተሳታፊዎችም ጥያቄዎችና አስተያያቶች ቀርበው ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን ዶ/ር በርትራንድም ለወደፊት በዘርፉ የተጀመረውን ግንኙነት ለማጠናከርና ተደራጅተው ለሚቀርቡ የጥናት ንድፈ- ሃሳቦች በግላቸውም ሆነ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል፡፡
በመጨረሻም ከአውደ-ጥናቱ በተጨማሪ በቀጣዩ ቀን በሲዳማ ክልል በተለዩ የምርምር ቦታዎች በመገኘት የተግባር ምልከታ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ ከሕ/ጤ/ሳ፣ ከቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ ከተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ እንዲሁም ከሌሎች ኮሌጆች የተውጣጡ ተመራማሪዎች፣ መመህራን፣ ባለሙያዎችና መረጃ ሰብሳቢዎች እንደተካፈሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡