የሳይንስ: ቴክኖሎጂና ሂሳብ ሥልጠና ማዕከል (STEM Center) የስልጠና ሞጁሎችን አስገመገመ::
***//***
የካቲት 18/2016 ዓ.ም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ: ቴክኖሎጂና ሒሳብ ሥልጠና ማዕከል (STEM Center) በተመረጡ አምስት የትምህርት ዘርፎች ያዘጋጃቸውን አዳዲስ የስልጠና ሞጁሎች በዘርፉ ምሁራን አስገምግሟል::
በግምገማው መድረክ በስነ-ሕይወት: ፊዚክስ: ኬሚስትሪ: ሒሳብ እና ሮሆቦቲክስ ትምህርቶች ላይ ስልጠና ሊሰጥባቸው ታስቦ የተዘጋጁ አዳዲስ ሞጁሎች በዩንቨርሲቲው የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ቀርበዋል።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ታፈሰ ማቲዎስ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት በ2008 ዓም የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች በተለይም በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስኮች በማሠልጠን የጎለበተ ዕውቀት እንዲኖራቸው ለማስቻል ታስቦ የተቋቋመው የሳይንስ: ቴክኖሎጂና ሒሳብ ስልጠና ማዕከል አሁን ከዩኒቨርስቲው አልፎ ለአከባቢው ማህበረሰብ ከፍተኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ብለዋል። በተለይም ከ7ኛ እስከ 10ኛ ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች ላይ አትኩረው የተዘጋጁት እነዚህ የማሰልጠኛ ሞጁሎች ተማሪዎች ዓለም በቴክኖሎጂው ዘርፍ የደረሰበትን የዕውቀት ደረጃ እንዲገነዘቡና ራሳቸውን በመገምገም በትምህርት ዘርፍ የሚጠብቃቸውን ውጣ ውረዶች በብቃት በመወጣት የወደፊት ትልማቸውን በረዥሙ እንድያቅዱ የሚያግዝ መሆኑን ም/ፕሬዚደንቱ አስረድተዋል።
የማዕከሉ ዳይሬክተር ዶ/ር ዮናስ ሹኬ በበኩላቸው ከዩኒቨርስቲው በተመረጡ ምሁራን በአምስቱ የትምህርት መስኮች ከ9-10ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጁት እነዚህ የማሰልጠኛ ሞጁሎች ከዚህ ግምገማ በኃላ ከቀጣዩ ወር ጀምሮ ታትመው ስራ ላይ የሚውሉ እንደሆነ ገልፀዋል። ዳይሬክተሩ እንዳሉት

በቀጣይም በኤሌክትሮ ማግንቲዝም እና በኦፒትክስ ትምህርቶች ላይ ሞጁሎች ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ መጀመሩ እና በሀዋሳ ከተማና አካባቢው የሚገኙ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ድኀረ-ገጽ በሚለቀቁ ማስታወቂዎችና በየትምህርት ቤቶች በሚደረጉ ጥሪዎች አማካይነት ከመደበኛ ትምህርት ውጭ በሚኖራቸው ጊዜ ተጠቅመው በክፍል ውስጥ የቀሰሙትን ትምህርቶች ተግባራዊ ልምምድ ለማድረግ የሚያግዛቸው መሆኑን አብራርተዋል። ለአንድ ቀን በተዘጋጀው ኘሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ምሁራንና የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሮቦትክስ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
አድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግስት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል የፓናል ወይይት ተካሄደ።
**//***
የካቲት 18/2016 ዓ.ም
"የሀገር ግንባታ መሠረታዊያን: አድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ-መንግስት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የፓናል ዉይይት አካሂዷል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አያኖ በራሶ በመክፈቻ ንግግራቸዉ ኢትዮጵያ ረጅም የዘመነ መንግስት ታሪክ ያላት ሀገር ብትሆንም ገና የሀገረ መንግስት ግንባታዋ ያልተጠናቀቀበት ሀገር መሆኗን ጠቁመው ነገር ግን በጋራ ቆመዉ፣ በጋራ ሞተዉ ሃገራቸዉን የታደጉ ኩሩ ዜጎችን ያፈራች፣ በዓለም ላይ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌት እና የጥቁር ህዝቦች ድል ምልክት እንደሆነች የአድዋን ድል ማስታወስ በቂ መሆኑን ገልፀዋል።
የመጀመሪያዉ ጥናት አቅራቢ በሕ/ገ/ኮሌጅ የአካዳሚክ ጉዳዮች ተባባሪ ዲን ዶ/ር ንጉስ በላይ ሲሆኑ ኢትዮጵያ የሰዉ ዘር መገኛ፣ የቀደምት ስልጣኔ ባለቤት፣ ብቸኛ በቀኝ ገዥዎች ያልተገዛችና ነፃነቷን ያስከበረች እንዲሁም ሌሎች በርከት ያሉ ማህበራዊና ኃይማኖታዊ ትሩፋቶች ያሏት ሀገር መሆኗን በመጥቀስ በሌላ በኩል ደግሞ በእርስ በርስ ጦርነት፣ በድህነት፣ በፓለቲካ አለመረጋጋትና በአካባቢያዊ ግጭቶች አሳሯን ያየች አሁንም በዚሁ አዙሪት ዉስጥ የምትገኝ ሀገር መሆኗን ገልፀዋል። ዶ/ር ንጉስ እንዳሉት ኢትዮጵያ ለችግሮቿ አንዱ ምክንያት በተለያዩ ጊዜያት ያስተዳደሯት መሪዎች ሀገሪቷን ለመገንባት የሄዱበት የሀገር ግንባታ (Nation Building) ጉዞው ከሀገረ መንግስት ግንባታ (State Building) ጉዞ አንፃር ወደኋላ የቀረ መሆኑን በጥናታዊ ፅሁፋቸው ገልፀዋል። የዶ/ር ንጉስ ፅሁፍ "ሃገራዊ እሴቶች" በሚል ርዕስ ላይ ያተኮረ

ሲሆን ሀገራችን በህግ ድንጋጌ ጭምር የታገዙ፣ በሀገር በቀል እሴቶች ላይ የተመሰረቱ እና ዘመኑን የሚመጥኑ እሴቶች ጎልብተው ቢሰራባቸው የተረጋጋ ሃገረ መንግስት ግንባታ የማዕዘን ድንጋይ እንደሆነ አስረድተዋል::
የኮሌጁ መምህርና ተመራማሪ ረ/ፕ ዮሴፍ ዋቴ በበኩላቸው "ብሔራዊ ማንነት" በሚል ርዕስ የማንነት ትርጓሜና የምሁራን ዕይታዎችን አብራርተው ህዝቦች የጋራ ማንነትና ኩራት እንዲሰማቸው እንደ አድዋ ድል በዓል ያሉትን ስናከብር ከልዩነት ይልቅ አንድነት ላይ ማትኮር እንደሚገባ አስገንዝበዋል::
ሌላው የፅሁፍ አቅራቢ የኮሌጁ መምህርና ተመራማሪ መ/ር አወል አሊ "ብሔራዊ ጥቅም" በሚል ርዕስ የዜጎች ኃላፊነት እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲያችን ፉክክር በበዛበት ዓለም ውስጥ ሃገራዊ ጥቅምን ያስጠበቀ እንዲሆን መሰራት በሚገባቸው ሥራዎች ላይ አተኩረዋል::
በፓናል ውይይቱ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤ/ት የዉጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል፣ የሰላም ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚደንትና ም/ፕሬዚደንቶች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ መምህራን፣ ተማሪዎችና የዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችዉ የሲዳማ ክልልና ሀዋሳ ከተማ መስተዳድር ተወካዮች የተገኙ ሲሆን በቀረቡት የመወያያ ጥናታዊ ፅሁፎች ላይ ጠንካራ አስተያየቶችና ጥያቄዎች እንዲሁም ገንቢ ሃሳቦች ተሰጥቶባቸዉ ዉይይቱ ተጠናቋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሊያገኙን ቢፈልጉ:-
*****
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
You tube: www.youtube.com/@hawassauniversity7400
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa

Hawassa University hosts the Second Round of IELTS Exam
*//**
February 26, 2024
A total of 29 individuals sat for the exam in this second edition which is a double increment from 14 in the first round.
Dr. Mihireteab Abraham who is the coordinator of the IELTS Exam Centre at HU pointed out that the number of individuals interested to take the exam at Hawassa University is increasing from time-to-time due to different factors and there is also a need among the potential exam candidates to get exam preparation trainings.
English Language Improvement Center (ELIC) at HU has co-facilitated the overall candidate registration, promotion, and exam administration process in collaboration with the British Council team and the various concerned offices of Hawassa University mainly College of Social Sciences and Humanities, Department of English Language and Literature, Office of the President, Office of Vice President for Administration and Development, and