Hawassa University
33.9K subscribers
11.9K photos
40 videos
237 files
820 links
One of the top ranking first generation Universities in Ethiopia.
Download Telegram
"የአሁኑ ትውልድ እኛን በጣም ይበልጠናል።" የህግ ባለሙያና አንጋፋ የጥበብ ሰው አበበ ባልቻ
**//*
12/04/2017
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው "የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ክበብ" (RVC) አንጋፋውን ሁለገብ የጥበብ ሰው እንዲሁም የህግ ባለሙያ አበበ ባልቻን በመጋበዝ ታህሳስ 12/2017 ዓም ደማቅ የህይወት ልምድ ተሞክሮ መርሃግብር በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል።

በመርሃግብሩ ላይ የተገኙት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ "የኛ ትውልድ ይበልጣል በማለት ፋንታ አሁን ላለው ትውልድ ቅድሚያ ሰጥተው የአሁኑ ትውልድ እኛን ይበልጠናል በማለት የአሁኑን ትውልድ ማድነቅ መቻል ለትውልዱ ትልቅ የሚያበረታ ንግግር ነው" ሲሉ ለአንጋፋው የጥበብ ሰው አበበ ባልቻ ያላቸውን ክብርና ምስጋና ገልጸዋል ።

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶ/ር እመቤት በቀለ "አርአያ ከሚሆኑ የሃገራችን አንጋፋ የጥበብ ሰዎች መካከል አንዱ ሆነው የዛሬውን ትውልድ ጥሪ አክብረው ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስለመጡ እጅግ እናመሰግናለን" በማለት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስም የእንኳን ደህና መጡ መልክታቸውን ገልፀዋል ።

የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንዲሁም የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ትምህርት ክፍል ኃላፊ አቶ እያዩ አለማየሁ በመርሃግብሩ ላይ ተገኝተዋል።

በመርሃግብሩ የተሳተፉ ተማሪዎች ለተጋባዥ እንግዳው ጥያቄዎችን በማንሳት እና ሞራል በመስጠት ያላቸውን ፍቅር እና ደስታ ያሳዩ ሲሆን የመድረክ ላይ ተውኔት፣ የድራማ ዳሰሳ፣ ሙዚቃና ግጥም በክበቡ አባላት ቀርቧል:: ተጋባዥ እንግዳውም "የአሁኑ ትውልድ እኛን ይበልጠናል።" በማለት በቀረበው ስራ እጅግ መደሰታቸውን ገልፀዋል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
HUGaDSSA organizes a panel discussion on "Navigating the complexity of modern International relations"
*//****
December 22, 2024
Hawassa University Governance & Development Studies Students Association (HUGaDSSA) has organized a panel discussion under the theme "Navigating the complexity of modern International relations" on December 21, 2024 at Africa Union hall.

The Dean of College of Law & Governance, Dr. Debrework Debebe, stated in his opening speech that such a platform is very important to exchange culture, ideas and knowledge among scholars and to clarify confusions about international relations. He appreciated the students for organizing the event on a scholarly discussion and inviting international students to attend.

Feven Mekonnen, President of HUGaDSSA, also expressed her deepest gratitude for the CLG, the panelist academics, and her club members for making the panel discussion happen with their commitment and dedication.
The panelists, Dr. Emebet Bekele, Ass. Professor of English Language, Literature & Linguistics and Executive of Public & International Relations at HU; Mahteme Feleke, a Lecturer of International Relations, Political Science & Law at CLG; and Addis Zena, Ass. Professor of Sociology at CSSH, delved into the essence of international relations, the role of technology in contemporary IR, most pressing challenges of IR in the 21st century, and strategies of overcoming those challenges from different perspectives.

Chekolech Neshru, a lecturer at CLG facilitated the panel discussion, and students raised questions to the panelists and they explained different issues in the complex nature of international relations and cooperation.

A scholarship student from South Sudan and an exchange student from Germany shared their experiences in Hawassa University with the beauty of differences in culture, language and food beyond being away from home. They both attested to the kindness and hospitality of Ethiopians which made them feel at home away from home.

The dean of CLG and the PIR executive both wished international students at Hawassa university a very pleasant holiday season with the upcoming Christmas and new year, and the session was concluded by certification.

Hawassa University
Ever to Excel!
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሃይድሮሊክስ ምህንድስና ላብራቶሪ ማሽኖች እያመረተ ነው::
*//****
ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር የሚገኘው የማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና ፋካልቲ በራሱ መምህራን ያሰራቸውን ለሀይድሮሊክስ ቤተሙከራ የሚያገለግሉ ማሽኖች ከ24 በላይ ለሚሆኑ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሠርቶ አስረክቧል።

የፋካሊቲው ዲን ዶ/ር ካሳሁን ጋሹ እንዳሉት የማኑፋክቸሪንግ ፋካሊቲ በስሩ ስድስት የትምህርት ክፍሎች ሲኖሩት በስራቸው ባሉ ወርክሾፕ ላቦራቶሪዎች ውስጥ የተለያዩ ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛሉ። በተለይ ከ2014 ዓ.ም በኋላ የዩኒቨርስቲያችንን የትኩረት አቅጣጫ ልየታ ተከትሎ ፋካሊቲው የተለያዩ ገቢ የሚያመነጩ ሥራዎችን መሥራት መጀመሩን የጠቆሙት ዶ/ር ካሳሁን የማሽን ሾፕ ውስጥ ከሰባት ዓመታት በላይ ካለ ሥራ የተቀመጡ ከ15 በላይ ቀላልና ከባድ ማሽኖችን የፌደራል ኦዲተር በ2014 ከላከልን በኃላ  በራሣችን መምህራን በመጠገን ወደ ምርት አስገብተናቸዋል ብለዋል። 
ከዚህ በተጨማሪ በውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ይገቡ የነበሩ ለሀይድሮሊክስ ላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽኖች በፋካሊቲው መምህራን በተሻለ ጥራት ተሰርተው እና የአእምሯዊ ንብረት ባለቤትነት እውቅና ተሰጥቷቸው እስካሁን ለ24 የሀገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች ማስረከብ እንደቻሉ ዲኑ ገልፀዋል::
በቀጣይም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ባደረግናቸው የመሥክ ዳሰሳ ጥናት ፍላጎቶችን ስላየን ወደሥራ ለመግባት የመግባቢያ ሠነዶችን ለመፈራረም በሒደት ላይ እንገኛለንም ብለዋል።
ዶ/ር ካሳሁን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲና በሀዋሳ እንዳስትሪ ፓርክ በጋራ እየተሠራ ያለውን "Experimental Investigation and Implementation Automantion and Sludge Mangement System"