HT useful perspectives
Always challenge ur self
Belive in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable
@HosiAb
@yatiyee
https://t.me/HTperspective
Always challenge ur self
Belive in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable
@HosiAb
@yatiyee
https://t.me/HTperspective
Telegram
HT useful perspectives
Always challenge ur self
Believe in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable
Believe in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable
" የገንዘብ ትልቁ ኀይሉ የኪስን ድህነት ማጥፋቱ ሳይሆን የአእምሮን ራቁትነት ማጋለጡ ላይ ነው ። "
ገንዘብ ኖሮክ አሰተዳደሩን ወይም አጠቃቀሙን ካላወቅክ የገንዘብ ሀያልነት አንተ ላይ ሲሰራ ይታያል እንድትገዛበት (እንድትገበያይበት) የተፈጠረው ነገር አንተን ሲገዛ ይገኛል ያኔ ገንዘብክ የአምሮክን እርቃንነት ልትሸፍነው በማትችለው መልኩ ይገለጣል ይህ ደግሞ አጠቃቀምን አለማወቅ ነው ክፋቱ ያንተ ታውሮ የሌሎችንም ማሳወሩ ።
ገንዘብ ኖሮክ ደግሞ አጠቃቀሙን ስታውቀው ግን ገንዘብ መጠቀሚያ እንጂ የአምሮ ወይም የአሰተሳሰብ ልዕልናክን አሊያም ዝቅጠትን የሚያጋልጥ ሳይሆን አንተን የሚያገለግል ስለሚሆን አንተን ጠቅሞ ሌላውን ይጠቅማል።
ስለዚህ ገንዘብ በራሡ ነፃ (neutral) ነገር ነው። የማንም የአእምሮ ራቆትነት ብሎም የአስተሳሰብ ልዕልናን አያሣይም ሠውየው ስለ ገንዘብ እና አጠቃቀሙ ያለው እስተሳሰብ እንጂ ገንዘብ ከመጠቀሚያነት ያለፈ ሀይል ያለው ነገር ሆኖ አይደለም።"
ዶ/ር ምህረት ደበበ \ የተቆለፈበት ቁልፍ
Join us👇👇
@HTperspective

It's okey to not be okey
Its just not okey stay that way
The one thing i know about emotion is that they change
1hour from right now u will not feel the same way and i wanna encourage you that you might be in your darkest moment you might be going through hell and high water but i konw this.It is always too soon to quit you have a reason to live . Your best days are in front of you get up your future is brighter than your past Get up .your latter is greater than your former Get up because the best is still yet to come
Join us👇👇👇

#አንድ_ቀን_ከእንቅልፍህ_ስትነቃ!
#የዘ_አልኬሚስት መጽሐፍ ጸሀፊ 'ፓውሎ ኮኤልሆ'' እንዲህ አለ፦
አንድ ቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው!!
የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው።
ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ "አይሳካልኝም" የሚል ፍርሃት።
ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው፤ በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ!
አንድ ነገር አስታውስ፦
#ልብህ_ያለበት_ቦታ_ሀብትህም_ተቀምጧል!
Join us 👇👇👇

ትላንት ማን ሞተ? ዛሬም የሆነ ሰው ይሞታል::ግን ይህ አለም እውን ነውን ወይስ ህልም? ብዙ ሰው አለምን እውነታ አድርጎ ይወስደዋል::አንድ ቀን ግን የሞት አልጋው ላይ ሲተኛ ሁሉም ነገር ህልም እንደሆነ ይገባዋል::ሞት እየመጣ ነው::በአለም ያንቀላፋን እንንቃ::ከስሜት ህዋሳችን ጠለቅ ባለው የአምላክ መንግስት እንኑር::ያኔ በአለም ሞተን በመንፈስ እንነቃለን::ሞተን ሞት እንደሌለ እንረዳለን::
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
Join : @HTperspective
" አመለካከት ረቂቅ የአዕምሮ ተግባር ነው አካላችን ዓይን እንዳለው ሁሉ አዕምሯችንም ዓይን አለው የሀሳቡን ዓለም የሚያይበት ። "
ዶ/ር ምህረት
Join :@HTperspective
ዶ/ር ምህረት
Join :@HTperspective
ወዳጄ አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 10 ዓመት ያገናኘን በላቸው።
ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ተዘጋጅ፣ ስራው ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ! ቶሎ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ ግን ልትሳሳት ነው ይሄን አስታውስ!
ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏

🛑 እነዚህን 3 ነገሮች ሁሌም አስባቸው
1. አላማ ይኑርህ አለበለዚያ ጊዜው ሲገፋ በዘፈቀደ የሚኖር ከንቱ ሰው እንደሆንክ ማሰብህ አይቀርም፤
2. ወደ አላማህ አንድ እርምጃም ቢሆን የሚያስጠጋህን ነገር በየቀኑ አድርግ፤
3. በፈጣሪህ ታመን ከዛ ልበሙሉነት ፀባይህ ይሆናል ግን ሲሳካልህ አመስጋኝ እንጂ ጀብደኛ አትሁን!

🎯 በቀን ውስጥ ማድረግ ያሉብህን ሁሉ የምታደርገው በአንድ ጊዜ አዲስ ተዓምር ለምፍጠር አይደለም፤ ግን እንደ ጨለማ ቀስ እያለ የሚገፈፈውን የስኬት ብርሀን ለመግለጥ ነው።
ስለዚህ ጠዋት መነሳት ካለብህ ትነሳለህ! ማንበብ ካለብህ ታነባለህ! ስራ መግባት ካለብህ መግባት ብቻ ሳይሆን ወጥረህ ትሰራለህ! መማር ካለብህ ከልብህ ትማራለህ! ወዳጄ አሁን የለፋኸው አሁኑኑ ሳይሆን እንደ ባንክ ወለድ ተጠራቅሞ ሲከፈልህ እንኳን በሙሉ አቅሜ ለፋው ትላለህ።

ይቅርታ !
ይቅርታ ለሰው ስታደርግ ለሰውየው ጥቅም ወይ እንዳይደብረው የምታሰገው ውለታ ሳይሆን ለራስህ የምትሰጠው ውድ ስጦታ ነው ፤ በልብህ ውስጥ ያሰርካትን ትንሽዬ የነፃነት ወፍ ነፃ የምታወጣበት ቁልፍ ነው ።
ፍቅር የሞላበት ቀን ተመኘን🙏
https://t.me/HTperspective
ይቅርታ ለሰው ስታደርግ ለሰውየው ጥቅም ወይ እንዳይደብረው የምታሰገው ውለታ ሳይሆን ለራስህ የምትሰጠው ውድ ስጦታ ነው ፤ በልብህ ውስጥ ያሰርካትን ትንሽዬ የነፃነት ወፍ ነፃ የምታወጣበት ቁልፍ ነው ።
ፍቅር የሞላበት ቀን ተመኘን🙏
https://t.me/HTperspective
Telegram
HT useful perspectives
Always challenge ur self
Believe in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable
Believe in ur self
Dont waste ur time
Dont fear of change
Do it now before its late
Work hard
Failure is lnevitable
የጊዜ ፈተና!
ሰዎችን ጊዜ እንዲፈትናቸው ፍቀዱ!
አንድ የስነ-ልቦና አዋቂ እንዲህ ሲል ተናገረ፡- “ማንኛውም ሰው ያልሆነውን መስሎ በመኖር ወይም በአስመሳይነት ከሶስትና ከአራት ወራት በላይ የመቆየት አቅም የለውም፡፡ ሰዎች በዚህ ጊዜ ውስጥ እውነተኛ ቀለማቸውንና እናንተን የቀረቡበትን እውነተኛ የመነሻ ሃሳብ አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት መግለጣቸው አይቀርም”፡፡
ሰዎችን ጊዜ እንዲፈትናቸውና እውነተኛ ቀለማቸውን እንዲያወጣው የመፍቀዳችን እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ የእኛ የቤት ስራ ግን መዘንጋት የለብንም፡፡ አንዳንድ ሰዎች እኮ “ጊዜ” የተሰኘው እውነተኛ ፈታኝ የቤት ስራውን በመስራት ሰዎችን ማንነት ቀስ በቀስ ቢገልጥላቸውም እነሱ ግን ያንን ለማየት የሚያስችል ንቃቱም የላቸወም፡፡ ጊዜ እውነቱን ሲያወጣልን ያንን ለማየት የተከፈተና የነቃ አይን ከሌለን ምንም ትርጉም የለውም፡፡
ከሰዎች ጋር ያገናኛችሁ ሁኔታ የፍቅር፣ የንግድም ሆነ ሌላ የአጋርነት ሂደት፣ ምንም ነገር ውስጥ በፍጹም ብችኮላ አትግቡ፡፡ ሰዎቹ ላይ ላዩን የተቀቡት አርቴፊሻል ቀለም እየፈዘዘ ሄዶ እውነተኛው ቀለማቸው እስከሚወጣ ድረስ ልባችሁን ጠብቁ፡፡
የጊዜን እውነተኛ ፈታኝነት ለመጠቀም የሚከተሉትን መርሆች አትዘንጉ . . .
1. የሰዎቹን ንግግርና ተግባር በሚገባ ተከታተሉ፡፡
ለሰዎች ጊዜን ስትሰጡ ንግግራቸውና ተግባራቸው በሚገባ አጢኑ፡፡ ዛሬ የተናገሩትን ነገ ያለመድገማቸውን፣ ታሪካቸው የመለዋወጡንና ተግባራቸው አንድ ወጥ የመሆኑንና ያለመሆኑን በሚገባ ብትመለከቱ ምልክቶችን ማየታችሁ አይቀርም፡፡
2. ካለማቋረጥ ውስጣችሁን አድምጡ፡፡
ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት ውስጣችሁ የሚከለከላችሁንና የሆነ የተዛባ ነገር እንዳለ የሚሰማችሁን ነገር በፍጹም አልፋችሁ አትሂዱ፤ በሚገባ እስቡበት፡፡
3. ወጥመድን ለዩ፡፡
በዚህ አውድ መሰረት “ወጥመድ” ማለት አንድ ነገር ትክክል እንዳልሆነ እያወቃችሁት ነገር ግን ሰውየው ከሚያሳያችሁ የሚጠቅም የሚመስል ሁኔታ የተነሳ አልፋችሁ ስትሄዱና በጓጓችሁለት ነገር ምክንያት ስህተቱን ከማየት ስትጋረዱ ነው፡፡
4. የውሳኔ ሰዎች ሁኑ፡፡
አንድ ግንኙነት ወይም መንገድ እንዳማያዛልቃችሁ አውቃችሁ ሳለ ነገር ግን ከተለያዩ ጥቅሞች ወይም ዋጋ የሚያስከፍል ሁኔታ የተነሳ ከውሳ እንዳትገቱ መጠንከር አስፈላጊ ነው፡፡ ምን ያህል ብልሆች ብንሆንም የውሳኔ ሰዎች ካልሆንን ከመሳት አናመልጥም፡፡
Dr Eyob Mamo

+++ ‹‹እስክ ዛሬ ያላወቅነው›› +++
በዚህ ዓለም ካሉ ነገሮች ውስጥ በጣም የምታውቀው ማንን ነው? ተብለህ ብትጠየቅ መጀመሪያ ወደ አእምሮህ የሚመጣው መልስ ምንድን ነው? ‹‹ራሴን ነዋ!›› አትልም? ብዙ ሰው በጣም እርግጠኛ ሆኖ ከሚያውቃቸው ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ራሱን እንደ ሆነ ሊያስብ ይችላል፡፡ በርግጥ ላንተ ከአንተ የተሻለ አንተን የሚቀርብ ሌላ አካል የለም፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ከራስህ ጋር ያለህ ቀረቤታ ራስህን ለማወቅህ ማስረጃ ሆኖ ሊቀርብ አይችልም፡፡ ለዓይን ከቅድብ የቀረበ ምን አለ? ነገር ግን በመስታወት ካልታገዘ በቀር ዓይናችን አንድም ቀን ቅንድቡን አይቶት አያውቅም፡፡
በተለይ የኖርንበት ማኅበረሰብ እና ያደግንበት ባሕል ‹‹ራስን ስለ ማወቅ›› ያለው ግንዛቤ ትንሽ ያልጠራ ይመስላል፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው እድሜው ከፍ እያለ ሲመጣ ‹‹ዐዋቂ›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ‹‹ዐዋቂ›› የሚለው ስያሜ ተምሮ በያዘው ዲግሪ፣ ዲፕሎማ፣ ወይም ባደረገው አንዳች ማኅበራዊ አስተዋጽዎ ምክንያት የተሰጠው አይደለም፡፡ ‹‹ራሱን የሚያውቅ›› ለማለት ነው፡፡ ሌላው ጠንከር ያለ ወቀሳና ምክር የደረሰበትም ሰው ከሚዘንብበት ትችት ለማምለጥ የሚጠቀምባት አመክንዮ ‹‹እኔ ልጅ አይደለሁም፤ ራሴን ዐውቃለሁ›› የምትል ነች፡፡ ወይ ራስን ማወቅ!
ራስን ማወቅ እንዲህ እንደምናስበው በቀላሉ የሚደረስበት ነገር አይደለም፡፡ ትክክለኛው ማንነታችንን ለማየት መጀመሪያ መውጣት የሚጠበቅብን አድካሚ የሆነ የትሕትና ዳገት አለ፡፡ ከእኛ ውጭ ያለን ሌላ ቁስ ለማየት የቻልነው እርሱ በቆመበት ቦታ ላይ ስላልቆምን ነው፡፡ ራሳችንንም መመልከት ከፈለግን መጀመሪያ እኛ የሌለንበትን ተቃራኒ አቅጣጫ ፈልገን ማግኘት አለብን፡፡ ይህ ራሳችንን ቆመን የምናይበት ትክክለኛው እና እኛ የሌለንበት ተቃራኒ አቅጣጫ ደግሞ ትሕትና ነው፡፡ እርሱ ላይ ስንቆም ራሳችንን እያየን መታዘብ ትጀምራለህ፡፡ ‹‹አሁን እንዲህ ማድረግ ትክክል ነው?›› እያልን ራሳችንን እንጠይቃለን፣ እንወቅሳለን፣ እናርማለን፡፡
ለሰው ራስን ማወቅ ምን ያህል እንደሚከብደው የምንረዳው በሌሎች ላይ ሲፈርድ ስናይ ነው፡፡ እንደ ግንድ ተሸክሞት ያጎበጠው ኃጢአቱን ትቶ የሌሎችን ስህተት ቀና ብሎ ሲመረምር፣ እንደ ግመል ገዝፎ በዓይኑ ፊት የቆመው የገዛ ድክመቱን ውጦ እንደ ትንኝ ያነሰውን የወንድሙን ጥፋት ሲያጠራ ማየት ‹‹ሰው ምን ያህል ራሱን ባያውቅ ነው?›› ያሰኛል፡፡ ጌታም በወንጌል ‹‹እናንተ እውሮች መሪዎች፤ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ›› ሲል የገሰጻቸው እንዲህ ዓይነቱን ጠባይ የተላበሱ ፈሪሳውያንን ነው፡፡(ማቴ 23፡24) በመጽሐፈ መነኮሳት እንደ ተጻፈ አንድ ወጣኒ መነኩሴ ወደ አረጋዊ አባት መጥቶ ‹‹ለምንድር ነው ሁል ጊዜ በሌሎች ላይ የምፈርደው?›› ሲል ቢጠይቃቸው፣ ‹‹እስከ ዛሬ ራስህን ስላላወቅህ ነው›› ብለው መልሰውለታል፡፡ ስለዚህ ራሱን እያጸደቀ የወንድሞቹን ስህተት ነቃሽ ለሆነ ኃጢአተኛ ሰው ፍቱን መድኃኒቱ ‹ራሱን ማወቁ› ነው፡፡
ሰዎች ራሳቸውን ሳያውቁ የሚቀሩት ስላልቻሉ ብቻ አይደለም፡፡ ራስን ማወቅ ስለማይፈልጉም ጭምር ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ‹ራስን ማወቅ› ይዞ የሚያመጣው ጊዜያዊ ሕመም ወይም ትንሽ ስቃይ አለ፡፡ ወደ ራሳችን መመልከት ስንጀምር የማንፈልገውን ‹‹እኛነት›› በውስጣችን ልናገኘው እንችላለን፡፡ በዚህም መረበሽ፣ መቆጨት፣ ኃፍረት ይሰማን ይሆናል፡፡ ነገር ግን ከዚህ ስሜት ለማምለጥ ብለን ወደ ቅዠታዊ ዓለም ይሄድ ዘንድ ለራሳችን ልንፈቅድለት አይገባም፡፡ ለእኛ ከማንም በላይ ጠላት የሚሆንብን ይህ በውስጣችን የተደበቀውና ማወቅ የማንፈልገው ‹‹ስውር እኛነታችን›› ነው፡፡ ስለዚህም በጊዜ ራስን መርምሮ አፋጣኝ መልስ መስጠት ያስፈልጋል፡፡

ቀና ለማለት ማጎንበስ አለብህ!
ዛሬ የተወለደው ንጉስ ቤተመንግሥት መወለድ ይችላል ግን በበረት ተወለደ፣ ከፍ ማለት ይችላል ግን በትህትና ዝቅ አለ፣ በነገስታት ተከቦ ሊወለድ ይችላል በከብቶች ተከቦ ተወለደ፣ አትርሳ ወዳጄ ሰማይና ምድር ያልፋሉ እሱ ግን አያልፍም!
በህይወት አንዳንዴ ቀና ለማለት ማጎንበስ አለብህ፣ ከፍ ለማለት ዝቅ ብለህ ማሳለፍ አለብህ፣ ብርሀን ያለው ህይወት እንዲኖርህ ጨለማውን ታግሰህ ማለፍ አለብህ፣ አሁንም አትርሳ ረጅሙን ሳቅ የሚስቀው በመጨረሻ የሚስቅ ሰው ነው፤ ወዳጄ በመጨረሻ ደግሞ አብረን እንደምንስቅ እርግጠኛ ነኝ። ምስክሬ የዛሬው ልደት ነው!
የሚገርም የገና በዓል ተመኘንላችሁ🙏

ሰው ማለት እኮ የትዝታውና የትውስታው ድምር ነው ። ሕይወት የመርሳትና የማስታወስ ሚዛን ናት ። መርሳት ያለብንን መርሳት ሲያቅተን ሕይወታችን ይመሳቀላል ... ደግሞ ማስታወስ ያለብንን የሕይወት ልምዶች ጠቃሚ ሰዎችና ነገሮች ከረሳን ... የእኛነታችን መለያና የስብእናችን ድንበር ይጠፋና ሌላ ሰው እንሆናለን ።"
ዶ/ር ምህረት ደበበ
ሌላ ሰው መፅሐፍ / ገፅ 285 የተወሰደ ።
ዶ/ር ምህረት ደበበ
ሌላ ሰው መፅሐፍ / ገፅ 285 የተወሰደ ።
Forwarded from Lamri Habtamu
The_Power_of_Positive_Thinking_Book.pdf
313.5 KB
Forwarded from Je Spectrum✨ (Je ab)
Sometimes, It's okay to judge a book by its cover
===============================
It is human nature to judge things by their look. I always buy books by their covers and short description. I just love to see how the cover correlates with the story inside. Or I don't buy food that doesn't have a nice package, because if it looks bad & cheap, then maybe it's also low quality.
This works with people too. I'm not talking about hating on "pretty" or "ugly" people, but clearly if you see that some people don't care about their well being, you should be careful around them and about interacting with them. If a person has that aggressive/dangerous sparkle in their eye, it usually means they are that way (not always, but usually).
Looking at the cover is exactly how I decide whether I want to look at the back of the book and then buy it or not.
Do I sound shallow? or mean?
That's how it is working for me for real! Face value is mattering.
How is it working for you guys?