የሐረሪ ክልል የብቃት ማረጋገጫ ማዕከል የሀገር በቀል የሐረሪ ባህላዊ ሙያዎች የምዘና መሳሪያ ዝግጅት መጀመሩን አስታወቀ ።
የክልሉ ምክር ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ደሊላ ዩሱፍ ሀገር በቀል እውቀቶችን በማጎልበት ሞያዊ በሆነ ምዘና ስርዓት ውስጥ እንዲያልፉ ማድረግ በዘርፉ የተሰማሩ ሙያተኞች ተወዳዳሪና ብቁ እንዲሆኑ ያስችላል ብለዋል።
ይህ የምዘና መሣሪያ ዝግጅት ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም ከባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመቀናጀት ከዚህ በፊት የሙያ ደረጃ የተዘጋጀላቸውን 9(ዘጠኝ) የሐረሪ ባህላዊ የሙያ አይነቶችን
1-Harari cultural house
work (GEY GAR)
2-Harari Design and Handicraft Bookbinding
3-HARARI HANDCRAFTS JEWELRY MAKING
4-Harari Weaving Craft
5-Harari Embroidery Works
6-Harari Wood Craft Production
7-Harari Baketry (Gey Mot) Crafts Making
8-Harari Cultural Cap (Gey Kaloyta) Crafts Making
9-Harari Cultural Garment PRODUCTION
የምዘና መሳሪያ ዝግጅት ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።
የሀረሪ ክልል የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል ሃላፊ አቶ በዳሳ ገመዳ ሀገር በቀል የሙያ ደረጃዎችን በተከተለ እየተሰጡ የሚገኙ ስልጠናዎችን በማጠናከር ወደ ኢንዱስትሪው እንዲገቡ የማስቻል ስራዎች በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ በበኩላቸው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እየጠፋ የነበረው የእደ ጥበብ ሙያ ጠብቆና ለማቆየትና ለትውልድ ለማስተላለፍ ከማገዙም ባለፈ ስታንዳርድ ወጥቶለት በእውቀት እንዲመራ የሚያስችል ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በምዘና መሳሪያ ዝግጅቱ
ከስራና ክህሎት የመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች
የኮሌጅ የሙያ መምህራኖች
ኤክስፐርቶች
የዘርፉ የሙያ ባለቤቶች እና የተለያዮ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል ።
‹‹የሙያ ብቃት ምዘና ጥራትን በጋራ እናረጋግጥ!››
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
የተቋማችንን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/HRCOC
ቲክቶክ ገፃችንን tiktok.com/@harari.coc.center
የፌስቡክ ገፃችንን https://www.facebook.com/hararicoc
በድረ ገጽ www.hcoc.gov.et
ይቀላቀሉ።

Telegram
Harari People Regional State Center Of Competence(COC)
Assess and Certifide
👍1