EAAN Ethiopian Ambulance Alliance Network
117 subscribers
116 photos
1 video
60 links
This is a social media group to bring ambulance providers together in Ethiopia to share resources, information, and best practices in order to improve emergency medical services across the country. Powered by https://heartscare.net
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
https://web.facebook.com/reel/1198577115556937

ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ!

ጠብታ አምቡላንስ በዓለም ኢኮኖሚ ፎረም (World Economic Forum) መድረክ ላይ ሃገራችን ኢትዮጵያን ወክሎ በመቅረብ የሀገራችንን የአምቡላንስ አገልግሎት ለዓለም በማስተዋወቁ ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
የ ጠብታ አምቡላንስ መስራች እና ባለቤት አቶ ክብረት አበበ በዚህ ታላቅ መድረክ ያሳየው ስኬት፣ ሕይወትን ለማዳን በሀገራችን ውስጥ የጀመረው ጉዞ ዛሬ ምን ያህል ርቀት እንደደረሰ የሚያሳይ ትልቅ ማረጋገጫ ከመሆኑም በላይ ጠብታ አምቡላንስ ለዚህ ዘርፍ መሠረት በመጣል ግንባር ቀደም የግል ተቋም ለመሆኑ ምስክር ነው።
ስለሆነም ይህንን ታሪካዊ ጅምር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እና በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ተቋማትን እርስ በርስ ለማስተሳሰር በኢትዮጵያ አምቡላንስ አሊያንስ ኔትወርክ (EAAN) አማካኝነት እየሠራን እንገኛለን።
EAAN ራሱ አምቡላንስ አቅራቢ ተቋም ሳይሆን ነገር ግን በሃገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ አምቡላንስ አቅራቢዎችን በማስተሳሰር፣ በማቀናጀትና አቅማቸውን በማስተባበር የሚሠራ የትብብር መድረክ ነው።
የ EAAN ዋና ዓላማ እንደ ጠብታ አምቡላንስ ያሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ያገኙትን ልምድና የገጠሟቸውን ፈተናዎች ለሌሎች በማካፈል፣ ሁሉም አቅራቢዎች ተቀናጅተው የሚሠሩበት ጠንካራ ሀገራዊ ሥርዓት መፍጠር ነው።

በጋራ በመሥራት፣ ለአፍሪካ ሞዴል የሚሆን የድንገተኛ ሕክምና ሥርዓት እውን በማድረግ አዲስ ታሪክ አብረን እንገነባለን።
HEASRT Care.
👏4👍1
👉 የአደጋ ጊዜ ሕክምና አገልግሎት ሳምንት
  EMS Week

ከግንቦት 9-16/2018
From May 17-23 2026

DAILY THEMES
Sunday
👉 የጤና፣ ደህንነት እና መቋቋም ቀን
Monday
👉 የEMS ትምህርት ቀን
Tuesday
👉 የEMS ደህንነት ቀን
Wednesday
👉 ለህፃናት የEMS እንክብካቤ ቀን
Thursday
👉 ሕይወት ማዳን ቀን (CPR፣ ደም ስጦታ፣ Stop the Bleed)
Friday
👉 የEMS ማክበር ቀን
Saturday
👉 የመታሰቢያ ቀን 

ስለ ፕሮግራሙ ማንኛውንም ስተያየት ለመስጠት እንዲሁም
ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት:- https://t.me/+aT4JSr-BHK9kNDc0


Ethiopian Emergency and Critical Care Professionals Society/ የኢትዮጵያ ድንገተኛ እና ጽኑ ህሙማን ህክምና ባለሙያዎች ማህበር
ከ ESEP እና Ethiopian Ambulance Alliance Network (EAAN)ጋር በመተባበር።
1👏1
🚑 Exciting news coming soon from HEARTS Care!

Introducing Offline First capability, designed to keep emergency response moving anytime, anywhere, even without an internet connection.

For the first time in Ethiopia, drivers and paramedics will be able to create, manage, and continue ambulance trips seamlessly both online and offline.


🌍 Coming soon. Stay tuned.
👏2👍1
በትናንትናው እለት ዉጤትን በጋራ እናሻሽል በሚል መሪ ቃል የድንገተኛ ህክምና ሳምንት(EMS Week) መክፈቻ ስነ-ስረአት  በኢትዮጵያ ቀይመስቀል ግቢ ዉስጥ የተከናወነ ሲሆን በእለቱም ጥሪ የተደረገላቸው፣እንግዶችየጤና ሚንስቴር ተወካዮች እና የሚድያ አካልት ተገኝተው ነበረ በእለቱም ንግግር ያደረጉት አንጋፋው የድንገተኛ አደጋ ቅድመ ሆስፒታል ህክምና ባለሞያ አቶ ነፀረ የሳምንቱን መርሃግብር በማስተዋወቅ በአሉ በይፋ መከበር መጀምሩን አብስረዋል።
👏51
ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!
HEARTS Care.
👍2
Publication alert!

📖 Gaps and priorities in prehospital emergency services in Addis Ababa, Ethiopia: A mixed-methods assessment


A newly published study examines the current state of prehospital emergency medical services (EMS) in Addis Ababa and identifies critical priorities for strengthening the system.

Key findings include:

• Limited coordination between EMS providers and emergency response agencies.
• Challenges in ambulance infrastructure, workforce capacity, and resource availability.
• Low public awareness of how and when to access emergency medical services.
• The need for stronger digital systems to improve coordination, communication, and decision-making.
• A coordinated, multi-sector approach is essential to build a more resilient and responsive prehospital care system.

These findings reinforce the importance of initiatives such as the Ethiopian Ambulance Alliance Network (EAAN) and the HEARTS platform, which aim to improve collaboration among ambulance providers, strengthen real-time coordination, and use context-specific evidence to support quality improvement across Ethiopia's prehospital emergency system.

#EmergencyCare #PrehospitalCare #EMS #Ambulance #Ethiopia #DigitalHealth #EAAN #HEARTS
👏3👍2
Coordinated care rapid response!

#EAAN
#HEARTS
#N4PCC
👏3
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
👍3
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
#EAAN#HEARTS#N4PCC
👍3
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
#EAAN#HEARTS#N4PCC
👍21
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
#EAAN#HEARTS#N4PCC
🔥2
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
#EAAN#HEARTS#N4PCC
👍2
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
#EAAN#HEARTS#N4PCC
🔥2
👉🏿 ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- https://heartscare.net/
👉🏿
ንዲሁም በስል ቁጥራችን ☎️+251-943-16-17-18 ይደውሉ

የተቀናጀ አሰራር ለፈጣን ምላሽ!
HEARTS CARE.
#EAAN#HEARTS#N4PCC
🔥2