#12_RULES_FOR_LIFE በሚል በጆርዳን ፒተርሰን የተጻፈውን መጽሐፍ #የሕይወት_ቀመሮች በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ፡፡
#የሕይወት_ቀመሮች መጽሐፍ ለሕይወትዎ በሚጨነቅ ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት የታዘዘ በሕይወት ቀውስ ሁሉ ለሚከሰቱ ችግሮች መድኃኒት የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡
ደጋግመው ቢያነቡት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው፣ ሱስ የሚያስይዝ መጽሐፍ፡፡
12 የሕይወት ቀመሮችን የያዘውን መጽሐፍ በአግባቡ ካነበቡት ከቀውስ ነጻ ሕይወት ከመምራትዎም ባሻገር ጤናማ፣ ደስተኛና ስኬታማ ያደርግዎታል፡፡
መጽሐፉ ለሕይወት ቀውስ ፍቱን መድኃኒት ነውና ሁሉም ሰው እንዲወስደው ይመከራል፡፡
የሕይወት ቀመሮች ✍ ጆርዳን ፒተርሰን
የገፅ ብዛት - የተለጠፈበት ዋጋ - 380 ብር
መሸጫ ዋጋ - 280 ብር 🇪🇹 >=3 Free delivery 🇪🇹
Contact us @Guramayelie 0912319263