ወርቃማ ንግግሮች
16K subscribers
1.38K photos
240 videos
54 files
3.41K links
ለአስተያየት.. @Golden_SpeechBot

🍂
Download Telegram
የፆም ምንዳው ግዙፍ ነው። ግና…

ረሱል {ሰ ዐ ወ} እንዲህ ብለዋል...

“ስንት ፆሚ የሆነ አለ ከፆሙ ድርሻው ምግብ መራብና መጠማት ብቻ የሆነ። ስንት ለሊት ሰጋጅ የሆነ አለ ለሊት ከመቆሙ ድርሻው እንቅልፍ ማጣት ብቻ የሆነ።”

ሶሂህ አተርጊብ፡ 1083
15
ዛሬ ሱራ አል-ካህፍን እያነበብኩ ነበር እና በይፋ መናገር አልቻልኩም።

ሁሉም ሰው ስለ 309 ዓመታት የእንቅልፍ ጊዜ ያወራል፣ ነገር ግን አላህ እንዴት በሕይወት እንዲኖሩ እንዳደረጋቸው ባዮሎጂያዊ ውድቀትን ተመልክተህ ታውቃለህ?

ታሪክ ብቻ አይደለም፤ የሕክምና ማስተርስ ክፍል ነው።

አላህ የጠቀሰው የመጀመሪያው ስርዓት ልባቸውን አይደለም። እስትንፋሳቸውን አይደለም። ረሃባቸውን አይደለም፡፡

ጆሮዎቻቸው ናቸው፡፡

«በዋሻውም ውስጥ ለብዙ ዓመታት ጆሮዎቻቸውን መታን።» (18:11)

ለምን እዚያ ይጀምራል?

ምክንያቱም ጆሮዎች የአንጎል ዋና የክትትል ስርዓት ናቸው፡፡ በምትተኛበት ጊዜም እንኳ ጆሮዎችህ በፍጹም አይተኙም።

ዘመናዊ ሳይንስ ሬቲኩላር አክቲቫቲንግ ሲስተም (RAS) ብሎ ይጠራዋል። የአንጎል የማንቂያ ሰዓት ነው

የመስማት ችሎታቸው ንቁ ሆኖ ከቀጠለ፣ ተአምሩ በ1ኛው ቀን ይፈርሳል።

የሚወድቅ ድንጋይ። ነፋሱ ወደ ዋሻው ይገባል።

በአቅራቢያው የሚያልፍ እንስሳ።

ማንኛውም ማነቃቂያ ንቃተ ህሊናቸውን እንደገና ሊያነቃቃ ይችላል።

ስለዚህ አላህ እንቅልፍ እንዲወስዱ ብቻ አላደረጋቸውም። የግቤት ቻናሉን አስወገደ።

በሩን ዘጋው።

ከዚያም የፀሐይ HVAC ሲስተም አለ

"ፀሐይ ስትወጣ፣ ከዋሻቸው ስትወጣ... ስትጠልቅና ስትጠልቅ፣ ከእነሱ ስትርቅ ታያለህ።"(18:17)

ቀጥተኛ የፀሐይ ብርሃን = እንደ ዘቢብ ይደርቃሉ እና ይጋገራሉ።

ሙሉ ጨለማ = አጥንታቸው ወደ ብርጭቆ ይለወጣል (ቫይታሚን ዲ የለውም) እና ዋሻው የሻጋታ መቃብር ይሆናል። አላህ የተንፀባረቀ የብርሃን ስርዓት ነድፏል።

ፀሐይ እነሱን ናፈቀቻቸው፣ ባክቴሪያዎችን ለመግደል እና አየሩን ለማዞር የሚያስችል በቂ ቀጥተኛ ያልሆነ የአልትራቫዮሌት ጨረሮችን ሰጠች፣ ነገር ግን ሙቀቱ ምንም አልነበረም።

ፍጹም በሆነ መልኩ የተስተካከለ፣ በፀሐይ ኃይል የሚሰራ ባዮ-ዶም።

ግን ቆይ፣ ለ3 ክፍለ ዘመናት ተኝተው ከሆነ፣ ቆዳቸው ለምን መሬት ላይአልበሰበሰም?

አላህ ሌላ አስደናቂ ነገር ገልጿል፡-

«ወደ ቀኝና ወደ ግራ አዞርናቸው።>>(18:18)

የሰው አካል በአንድ ቦታ ላይ ሲቆይ፣ የማያቋርጥ ግፊት የደም ፍሰትን ይገታል፡፡ ሕብረ ሕዋሳት መሞት ይጀምራሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ የአልጋ ቁስል በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚፈጠረው በዚህ መንገድ ነው።

የሰው አካል ለ24 ሰዓታት እንኳን ሳይንቀሳቀስ ከቆየ፣ የአጥንት ክብደት የደም ሥሮችን ከቆዳ ጋር ያደቃል። ደም የለም = ኦክስጅን የለም = በሕይወት እያለህ ሥጋው ቃል በቃል ይሞታል እና ይበሰብሳል።

አላህ ሙሉ ሆነው እንዲቆዩ ለማድረግ የ309 ዓመት "የአካላዊ ቴራፒ" የመጨረሻ ክፍለ ጊዜ አድርጓል።

ቁርዓን ተአምራትን እንደ ትርምስ አያቀርብም፡፡

በአወቃቀር ያቀርባቸዋል። በሥርዓት። በትክክለኛነት።

አላህ የፊዚክስና የባዮሎጂ ህጎችን እንደፈጠረ እና አማኞቹ መሸሸጊያ ሲያስፈልጋቸው እንዴት "ማቆም'' እንዳለበት በትክክል እንደሚያውቅ አሳይቶናል።

"እርሱም እውነት መሆኑን ለእነርሱ እስኪገለጽላቸው ድረስ በአድማስ ውስጥና በነፍሶቻቸው ውስጥ ምልክቶቻችንን እናሳያቸዋለን" 41:53
36👍7
📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም

"ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!"

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته


🌙ነገ ማለትም ቅዳሜ ምሽት፣ ከተራዊህ ሶላት በኋላ በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።

የዕውቀት ገበታውን የሚያጋሩን እንግዶቻ

👇👇👇👇👇👇👇👇
⭐️ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ
⭐️ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ
⭐️ወንድም አቡ ሁዘይፋ
⭐️ወንድም ጦላህ

ርዕሰ ፦ወቅታዊ እና ወሳኝ ርዕሶች ተዘጋጅተዋል !!

📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት
ሰዓት፦ ከተራዊህ ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ በትዳር እና ኢስላም ቴሌግራም ቻናል


⤵️ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
ባረከሏሁ ፊኩም!!!


🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/tdarna_islam
4
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️
🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ

      ተ
🎁
             ጀ
▶️
                  መ
▶️
                          ረ
▶️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
ሱፍያነ ሰዉሪ እንዲህ ይላሉ "ለይል ሰላትን ለ 5 ወር ያህል በወንጀሌ ምክኒያት ተከለከልኩ "።

~

ምን ነበር ተብለዉ ተጠየቁ መስጂድ ዉስጥ አንድ ሰዉ እየሰገደ እያለ ሲያለቅስ ለይዩልኝ ሪያዕነዉ በማለቴ ብለዋል
😢20👏6
ነፍሴ ስታታልለኝ ፣ የተሰጡኝ ቀኖቼም እያታልሉኝ
ቢሆንም ግን እጠራሃለሁ...

ኢላሂ
አእምሮዮ በደለኛ መሆኑን እያወቅኩኝ
እግሮቼም እየከዱኝ ፣ እጄም ከአንተ ርቃ ፣
ዓይኔም በድርቀት እደተመታች እያወቅኩኝ እለምንሃለሁ።

ኢላሂ እኔ በብዙ ጥፋት በብዙ ስህተት ውስጥ ነኝና ማርታህን።

ያ ረቢ

ነፍሴን ከማርካልኝም ቡሃላ አፅናት በአንተው ቅን ጎዳና አወዛውዛት።

አንተው በተከበረው ቃልህ በቁርአን እንዲህ ብለሃናል…


۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ

በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡

ማረን ምራን
🥰18👍43
እንኳን ለተከበረው ለኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።

በዓሉን ስናከብር የሚገባባችሁን ዘካትል ፊጥር ለሚገባቸው መሳኪኖች ተፈናቃይ ወገኖቻችን በማድረስና በመድረስ ሁላችንም የየበኩላችንን እንወጣ።

መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁንልን።


🌿🌿🧤🧤🧤
1
🌾🌾🌾

በረመዷን መስጅድ በእናንተ ደስተኛ ነበር ። ከረመዷን ቡኃላ የሚያዝን የሚተክዝ አታድርጉት።
ፆም አላለቀም
ቁርዓንም አልተጓዘም
መስጅዶችም አልተዘጉም -------
15👏10
~ የዋህ ብሎ ማለት

~ በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ሁለት ጊዜ የወደቀ ነው።

አሊ ቢን አሊ ጣሊብ

🪻
10
👾

“እያንዳንዱ የስኬት ታሪክ ከህልም ይጀምራል 💪
👍13
«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን ።

~ ሱረቱ አሊ-ዒምራን
👍249😢3👌2
አሲያ በምድር ላይ ካሉ ሴቶች ሁሉ ባለፀጋና የተደላደለ ሕይወት ነበራት...🤎

የምትኖረው በታላቁ የፊርአውን ቤተመንግስት ውስጥ ሲሆን ፊርአውንም እጅግ ይወዳትና ያከብራት ነበር.......

ነገር ግን ይህ ሁሉ ድሎት ከአላህ ፍቅር አልበለጣትም።

​ሙሳ (ዐ.ሰ) ከፊርአውን ጋር ሲከራከርና ተአምራትን ሲያሳይ የተመለከተችው አሲያ.. ልቧ በእውነተኛው አምላክ እምነት ተሞላ።

ፊርአውን ግን ራሱን "አምላክ ነኝ" በሚል ኩራት ተወጥሮ ነበር.....
​አሲያ በድብቅ አላህን ማምለኳን ፊርአውን ሲያውቅ እጅግ ተቆጣ....

መጀመሪያ በለሰላሳ ቃል ሊመልሳት ሞከረ...ሳይሳካለት ሲቀር ግን ወደ ዘግናኝ ስቃይ ተሸጋገረ።

​ስቃዩ እንዲህ ነበር...
ፊርአውን አሲያን ከባድ ፀሐይ ስር አስሮ፣ እጅና እግሯን በመስቀል (በችንካር) እንዲመታ አዘዘ..... ትልቅ ድንጋይ በላዩዋ ላይ እንዲወረወርባትም አዘዘ... ነገር ግን አሲያ በስቃይ ውስጥ ሆና ፈገግ ትል ነበር....

ለምን መሰላችሁ? አላህ በዚያ በጭንቅ ሰዓት ጀነት ውስጥ የሚጠብቃትን ቤቷን አሳያት!

​በዚያው ሰዓት አሲያ ታሪካዊ የሆነውንና በቁርአን ውስጥ የተጠቀሰውን ዱዓ እንዲህ ስትል አደረገች...
​"ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ ጀነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ.. ከፊርአውንና ከሥራውም አድነኝ..."
(ሱረቱ አል-ተህሪም፡ 11)

​አላህም ዱዓዋን ተቀብሎ ነፍሷን ወደ ጀነት ወሰዳት..ድንጋዩ ከመውደቁ በፊት በፈገግታ ወደ ጌታዋ ሄደች።

​እውነተኛ ደስታ በገንዘብ አይደለም... አሲያ የቤተመንግስቱን ቅንጦት ለሀቅ ስትል ትታዋለች።

​ፅናት..... ሴት ልጅ በእምነቷ ከፀናች አለምን የምታንቀጠቅጥ ጀግና ናት።

​ዱዓ..... በጭንቅ ሰዓት ወደ አላህ መጮህ መውጫ መንገድን ያስገኛል።🌸
26
( يُدَبِّرُ الْأَمْرَ مِنَ السَّمَاءِ إِلَى الْأَرْضِ )

«ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያዘጋጃል፡፡»
(አስ-ሰጅዳህ : 5)

​እርሱ ነው የነገሮች ሁሉ አስተናባሪ ነው
ታዲያ አንተ ለምን ሐሳብ ይገባሃል?

በአላህ ላይ በእርግጠኝነት በማመን ተደገፈው፡፡

~ ያገኘህ በሽታ መድኃኒቱ እርሱ ዘንድ ነው

~ ያጠበበህን ዕዳ የሚከፍልልህ እሱ ነው

~ የከበደህን የሐሳብ ሸክም የሚያወርድልህ እሱ ነው

~ በጨነቀህ ጉዳይ ላይ ፈረጁ የሚመጣው ከእርሱ ነው

•••¶

​ሁሌም ከደጃፉ አትጥፋ፤
ሁሌም እሱን ተማመን፡፡

°°¶
ከሰው ልጆች መካከል፤ 'ቸር ነው መልካም ነው...' የሚባለው የሰዎችን ሐጃ ለመፈጸም የሚደክመው ነው! የአላህን ቸርነት አስበው እስቲ!!
••¶||
​እርሱ የቸሮች ሁሉ ቸር፣ የለጋሾች ሁሉ ለጋስ የሆነ ጌታ ነው፡፡
16
የመጀመሪያ በልጅነቱ እስልምናን የተቀበለ ልጅ ማነው?
Anonymous Poll
66%
1 = አሊ እብን አቡጣሊብ
15%
2 = ዘይው ኢብን ሀሪስ
19%
3 = አብደላህ ኢብን አባስ
5
👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡

😤☹️🙁☹️ 🔗🔡🔡🔡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳😶‍🌫️😣

📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣😶‍🌫️☹️
​ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

😃 የፕሮግራሙ ሰዓት
​ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🎙️🔺 ተጋባዥ ኡስታዞች

ኡስታዝ አቡ ዚክራ
ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ

🎤 የፕሮግራም መሪ
አቡ ሁዘይፋ (ሀይደር)

📍 የሚተላለፍበት ቦታ
​ፕሮግራሙን በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ፡
❤️ ትዳርና ኢስላም ቻናል
ማሳሰቢያ፦ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።

https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🍂 ሁለተኛው ፕሮግራም

ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ

ከሹብሀ እና ከስሜት መጠበቂያ መንገዶች


https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
3👏1
🍂🍁
◆ ቀልባችን ጹዱ ብትሆን ኖሮ ከጌታችን ንግግር ባልጠገብን ነበር።

•= የአላህን ቁርአን ሳላይ የዋልኩበትን ቀን በእጅጉ እጠላለሁ።

ኡስማን ኢብን አፋን (ረ ዐ)
🍇
14👍2
​◆ የነቃችሁ ሁኑ አትዘናጉ።

📶 አምላካችሁ ከናንተ ሥራዎች የሚዘነጋ አይደለምና።

🍫🍫🍫
ኡስማን ኢብን አፋን (ረ ዐ)
👍121
ዛሬ አክሱም ላይ ያየነው ድርጊት

አያቶቻችን ምን ያህል ግፍ ችለው እዚህ እንደደረሱ ማሳያ ነው።

ይህን ግፍ እና ፅንፈኝነት ዋጋ ከፍለን ካልታገልነውው ቀስ እያለ ይበላናል።
👍18