የኢትዮጵያ የሀላባ ህዝብ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ 250-300 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው መካከለኛው የኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች ላይ ይኖራሉ። መሬቱ ጠፍጣፋ እና ደረቅ ነው። በቆሎ፣ ጤፍ እና ቀይ በርበሬ ዋነኛ ምርታቸው ነው። የብላቴ ወንዝ በምዕራብ በኩል ከሀላባ ዞን ወደ ካምባታ ህዝብ ያዋስናል። የሁለቱም የሰዎች ክፍሎች ቋንቋዎች ከሃይላንድ ምስራቅ ኩሺቲክ ቋንቋዎች ጋር በቅርበት የተያያዙ ናቸው። የሀላቦች አኗኗር በጣም ልከኛ ነው። በገጠሩ አካባቢ ያሉት ሁሉም ቤቶች ክብ ቅርጽ ያላቸው፣ የሳር ክዳን ያላቸው፣ ከእንጨትና ከጭቃ የተሠሩ ቤቶች ናቸው። በጥር ወር "ሴራ" የመኸር በዓልን የሚያከብሩ ገበሬዎች ናቸው።
እምነቶች
በመካከላቸው አብያተ ክርስቲያናትን ለመትከል ትልቅ ጥረት ቢደረግም ሀላባዎች ሁሉም ሙስሊም ናቸው (97% +) ማለት ይቻላል። አሁን በመካከላቸው አንዳንድ የክርስትና አማኞች አሉ (0.1 - 0.2 %) ነገር ግን አብዛኞቹ የሱኒ ሙስሊሞች ናቸው።
ፍላጎታቸው ምንድን ነው?
የሀላባ አስተዳዳሪዎች ትልቁ ፍላጎታቸው ተጨማሪ መንደሮች ትምህርት ቤቶች እና ክሊኒኮች እና የመጠጥ ውሃ ለሌላቸው መንደሮች የውሃ ጉድጓድ ናቸው ይላሉ። በራስ የመተማመን ባህሪያቸው የውጭ ተጽእኖዎችን እንዳይቀበሉ ያደርጋቸዋል እና በገጠር አካባቢዎች ልጆቻቸው ትምህርት ቤት እንዲማሩ መፍቀድ የጀመሩት በቅርቡ ነው።
የጸሎት ርዕሶች
1. እግዚአብሔር ለዚህ ህዝብ ራሱን ይገልጥ ዘንድ
2. ትውልዳቸውን፣ ስራቸውን ህዝባቸውን ይባርክ ዘንድ
3. በዚያ ህዝብ መካከል ያሉ ጥቂት አማኞችን እንዲያጸና፣ ለወንጌል መልዕክተኛነት ድፍረት እንዲሆናቸው
4. ለዚህ ህዝብ የወንጌል መልዕክት ይዘው የሄዱ ሚሲዮናውያንን እንዲጎበኝ
5. ቤተክርስቲያን በዚህዝብ መካከል እንድትተከል እናም አንድትጸና እንጸልይ !

❤4
#ዴቪድ_ሊቪንግስቶን
#ልቤን_በአፍርካ_ቅበሩ
አባት ሆይ የጨበጥሁትን ጊዜያዊ ነገር ሁሉ መጣል እንድችል ልፍስፍስ ልሁን፣ ሕይወቴን፣ዝናየን፣ንብሬቴን ሁሉ እጄ የመጨበጥ አቅሙን ይጣ፣እንዲያዉም የመዳሰስ አቅሙን ይጣ ለመዳሰስ እጄን ዘርግቸ ለራሴ ለማስቀረት የጨበጥኳቸዉብዙ ጊዜያት ነበሩና፡፡
አሁን ከሚያስረኝ ነገር ሁሉ መፈታት እንድችል፣ የክርስቶስ እጅ እንድትዘረጋ እጄን የቀራኒዮዉን
ሚስማር ብቻ ክፈተዉ፡፡ ስለሆነም ያዝኩትን ልሊቀቅ፡፡
በዘመናችን ክርስትና ለብዙዎቻችን ትርፍ ማጋበሻ፣ ኑሮ ማሻሻያ፣ የሚበልጥ ቁሳቁስ መሰብሰብያ ብቻ የሆነ ይመስላል፡፡
ብዙዎች በወንጌል ለመኖር እንጂ ለወንጌል ለመኖር አይፈልግም፡፡ ለወንጌል አገልግሎት ዋጋን መክፈል፣ ለክርስቶስ ሕይወትን
አደጋ ላይ መጣል፣ እንደ ኋላቀር አመለካከት መቆጠር ከተጄመረ ዉሎ አድሯላ፡፡
ዴቪድ ሊቪንግስቴን ‹‹እኔ ከሞትኩ ልቤን አዉጥታችዉ በአፍርካ ቅበሩ፣ ሬሳየን ወደ እንግልዝ ዉሰዱ›› ብሎ የተናገረ ታላቅ
ባለራዕይ ነበረ፡፡
Join us 👉 https://t.me/GodsFlock

🔥4
#ማነው_እረኛቹ?🤔
#እረኛቹ #በነፃ የተቀበለውን #በነፃ የሚሰጣችሁ እርሱ ነው፡፡ እናት ለልጆቿ የጡቷን ወተት #እንደማትሸጥላቸው ሁሉ እውነተኛ እረኛ ለመንጋው እግዚአብሔር የሰጠውን #አይሸጥም፡!!
" ድውዮችን #ፈውሱ፤ ሙታንን #አስነሡ፤ ለምጻሞችን #አንጹ፤ አጋንንትን #አውጡ፤ በከንቱ(በነፃ) ተቀበላችሁ፥ በከንቱ(በነፃ) ስጡ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 10:8)
👉እረኛችሁ #ባሪያችሁ እንጂ #አክተራችሁ(ሞያተኛ) አይደለም፡፡
ዮሐንስ 10:11-13
👉እረኛ ማለት #መንጋውን እየበላ #የሚሰባ ሳይሆን #መንጋውን እያበላ #የሚያሰባ ነው፡፡
👉 እረኛ ማለት# በነፃ የሚዘራ #ገበሬ እንጂ ዘር የሚሸጥ #ነጋዴ አይደለም።
"እንደ ልቤም በግ ጠባቆችን እሰጣችኋለሁ፥ በእውቀትና በማስተዋልም ይጠብቁአችኋል። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 3፥15

❤5🔥3
👋ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የጋድስ ፍሎክ ቤተሰቦች !
ዛሬ(እሁድ) ማታ ከ3:30 እስከ 4:30 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍሎች የምናደርገው የፀሎት ፕሮግራም ሰለሚኖረን ሁላቹም በLive Stream አብራችሁን እንድትጸልዩ እንጋብዛችኋለን።
ሌሎች ወንድም እና እህቶችን መጋበዝ አንዘንጋ‼️
በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፡— መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡ አላቸው። ማቴዎስ 9፡ 37 - 38
#SEEKING_GOD
Join us 👉 https://t.me/GodsFlock?livestream=a1a294c508f27d655e

🔥1