Ghost Tech Airdrop
318 subscribers
57 photos
13 videos
1 file
47 links
እንኳን ወደ Ghost Tech ቻናል በደህና መጡ!
እዚህ በቴክኖሎጂ፣ የድር ስራዎች፣ አፕሊኬሽኖች እና በመስመር ላይ ገንዘብ ማግኘት ላይ ተመስርተናል።

ቻናላችን ምን ይሰጣል? 🔹 በመስመር ላይ ገንዘብ ማግኘት መንገዶች
🔹 ተስፋ ያላቸው ቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች
🔹 ፍላጎት ያለው የዲጂታል ሥራ መምሪያ
🔹 አዳዲስ ቴክ መረጃዎች፣ ምርቶች፣ ቪዲዮ እና ሙዚቃ አፕሊኬሽኖች
Download Telegram
# TECH TIPS
SAMSUNG ስልክ ተጠቃሚ ሆናችሁ አሁን የምነግራችሁ APPLICATION ስልካችሁ ላይ ከሌለ በጣም ወደ ኋላ ቀርታችዋል።

የዚ APPLICATION ስም SAMSUNG SMART SWITCH ይባላል የዚ APPLICATION ጥቅም አዲስ ስልክ ብትገዙ እና የድሮ ስልክ ላይ ብዙ ፋይሎች ቢኖሯችሁ እዛ ስልክ ላይ ያሉትን ሙሉ ፋይል EMAIL እንኮን ሳይቀር በ አንድ CLICK ብቻ ከ ድሮ ስልክ ወደ አዲሱ ሙሉ ፋይላችሁን የሚያስተላልፍላችሁ APPLICATION ነው።

ለአጠቃቀም በጣም ቀለል ያለ APPLICATION ነው በመጀመርያ ይሄን APPLICATION ሁለቱም ስልክ ላይ ትጭኑታላችሁ ከዛ በተመሳሳይ WI-FI ሁለቱንም ስልክ CONNECT ታደርጋላችሁ ከዛ ሁለቱም ስልክ ላይ አፕልኬሽኑን ትከፍታላችሁ ከዛ የድሮ ስልክ ላይ SEND የሚል ይመጣል እሱን ትነካላችሁ አዲሱ ስልክ ላይ ደሞ RECEIVE የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ከትንሽ ደቂቃ ቆይታ ቡሀላ የድሮ ስልክ ላይ ያሉትን ሙሉ ፋይል ወደ አዲሱ ስልክ ይልክላችዋል ማለት ነው።

ይሄን APPLICATION DOWNLOAD ማድረግ ከፈለጋችሁ DOWNLOAD የሚለውን በመንካት ማውረድ ትችላላችሁ።

React❤️❤️
👍1🥰1
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች  የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን  ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።

እንዲሁም እየተከታተሉን ከሆነ Reaction❤️👍❤️👌🙏 በማረግ አበረታቱን እንዲሁም በቅንነት ላይክ የምታረጉ ሁሌም የምትኮምቱ ክበሩልኝ FAMILY 😍

እስኪ በ ❤️❤️ኣጨናንቁት
🥰1
#TECH 🙈
⚠️⚠️TELEBIRR ላይ ብዙ ሰዎች ብራቸውን የሚጭበረበሩበትን መንገድ ልገራችሁ።

ይሄም TELEBIRR APPLICATION ላይ REQUEST MONEY የሚል አማራጭ አለ እዛ ላይ እንግዲ አናተ ከ አንድ ሰው ግብይይት ብትፈፅሙ እና ለዛ ሰው ብሩን በ TELEBIRR አስገባልን ብላችሁ ስልክ ቁጥራችሁን እና ስማችሁን ብትነግሩት ያሀ ሰው ለናተ ብሩን ሳይልክ እናተ ጋር MESSAGE እንዲገባ በማድረግ በቀላሉ ያጭበረብሯችዋል ይሄ የሚሆነው እንዴት መሰላችሁ TELEBIRR APPLICATION ላይ REQUEST MONEY የሚል አማራጭ አለ እዛ ላይ በመግባት ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት የብር መጠን በመስገባት እናተ ስልክ ላይ REQUEST ይልካል በዚ ጊዜ ቀጥታ እናተ ስልክ ላይ MESSAGE ይመጣል ከዚ ሰው ይሄን ያክል ብር REQUEST ልኳል ብሎ ብዙ ሰው ግን ይሄን ነገር በደንብ ገብቶ አያየውም ከላይ ከ 127 MESSAGE እንደተላከ ሲያይ የተላከት ስለሚመስለው ገብቷል ይላችዋል ያሀ ሰው ግን ብራችሁን ወይም እቃ ከሆነ የሸጣችሁለት እቃችሁን ይዞ ይጠፋል ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን ተጠንቀቁ ብዙ ሰዎች እየተጭበረበሩ ይገኛሉ።
ስለዚ ገንዘባቹን እንደገባ ለማረጋገጥ telebirr ላይ ሂዳቹ ማረጋገጥ ኣለባቹ

React ❤️ ኣያስከፍልም
👍4🔥1🥰1
#tech
TELEGRAM ላይ ብዙዎቻችሁ ያማረራችሁ ሁለት ነገር አለ የመጀመርያው TELEGRAM አካውንታችሁ ላይ ያለናተ ፍቃድ የተለያዩ GROUP እና CHANNEL ላይ እያስገቦችሁ ተቸግራችዋል ሁለተኛውም ደሞ እናተ CONNTANT ላይ ያሉ ሰዎች TELEGRAM ACCOUNT በከፈቱ ቁጥር JOIN TELEGRAM እያለ TELEGRAM አካውንታችሁ አጨናንቆባችዋል ስለዚህም እነዚህን ሁለት ችግሮች እንዴት አርጋችሁ በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ ልገራችሁ።

የመጀመርያውን ለማስተካከል ወደ TELEGRAM SETTING ትገባላችሁ ከዛ PRIVACY AND POLICY የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ታች ስትወርዱ INVITES የሚል አለ እሱን ነክታችሁ EVERYBODY ላይ ከሆነ ያለው NOBODY በማድረግ ከዚ ቡሀላ የትኛውም ሰው የትኛውም GROUP እና CHANNEL ላይ እንዳያስገባችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

ሁለተኛውን ለማስተካከል አሁንም ወደ TELEGRAM SETTING ትገባላችሁ በመቀጠል NOTIFICATIONS AND SOUND የሚል አለ እሱን ነክታችሁ ወደ ታች ወረድ ወረድ ስትሉ CONNTANT JOIN TELEGRAM የሚል አለ እሱ ON ከሆነ OFF በማድረግ የትኛውም እናተ CONNTANT ላይ ያለ ሰው TELEGRAM ACCOUNT ቢከፍት እናተ ጋር JOIN TELEGRAM እያለ እየመጣ አያስቸግራችሁም ማለት ነው።
🥰1
#TECH
ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁ የነበረ አንድ ጥያቄ አለ እሱም እንዴት ነው ያለኛ ፍቃድ የኛን WI-FI የሚጠቀሙትን ሰዎች ብዛት ማወቅ ምንችለው ስትሉ ነበር ለዚህ መፍትሄ ይዤላችሁ መጥቻለው።

ይሄን ለማድረግ አንድ ምትጠቀሙት APPLICATION አለ የዚም APPLICATION ስም FING NETWORK TOOLS ይባላል ከ PLAYSTORE ላይ DOWNLOAD ማድረግ ትችላላችሁ ለ አጠቃቀምም በጣም ቀላል ነው በመጀመርያ ወደ አፕልኬሽኑ ትገባላችሁ ከዛ  PRIVACY AND POLICY ያመጣላችዋል እናተ ከታት AGREE AND CONTINUE የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ LOCATION PERMISSION ይጠይቃችዋል PERMISSION ስጡት ከዛ ወደ ዋናው PAGE ያስገባችዋል እናተ ከታች SCAN CURRENT NETWORK የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ በዚ ጊዜ ከናተ WI-FI ጋር CONNECT ሆነው የሚጠቀሙትን DEVICE ከነ ስሙ ያመጣላችዋል ማለት ነው በዚ መንገድ ማወቅ ትችላላችሁ።

ይሄን APPLICATION DOWNLOAD ማድረግ ከፈለጋችሁ DOWNLOAD የሚለውን በመንካት ማውረድ ትችላላችሁ።

React❤️❤️
ዛሬ ኣንድ ጠቃሚ የሆነ ነገር ልንገራችሁ
የብዙ ሰዎች EMAIL ACCOUNT HACK እየተደረገ እና ብዙ ነገሮቻቸውን እያጡ ነው ብዙ ችግር ውስጥ እየገቡ ነው የናተስ EMAIL ACCOUNT HACK አለመደረጉን በምን እርግጠኛ ናችሁ? 

ስለዚህ EMAIL አካውንታችሁ HACK መደረጉን እና አለመደረጉን እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ ልገራችሁ በመጀመርያ GMAIL APPLICATION ትገባላችሁ በመቀጠል ከላይ የ PROFILE ምልክት አለ እሱን ትነካላችሁ በመቀጠል MANAGER YOUR GOOGLE ACCOUNT የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ ከዛ ወደ ታች ወረድ ወረድ ወረድ ስትሉ YOUR DEVICE የሚል አማራጭ አለ እሱን ትነካላችሁ በዚ ጊዜ እናተ ከምትጠቀሞቸው ውጪ ሌላ DEVICE ወይም COMPUTER ካለ እንዴ CLICK በማድረግ LOGOUT የሚል ይመጣል እሱን ነክታችሁ እስወጡ በተጨማሪ ለ ኢሜላችሁ በጣም ጥብቅ እንዲሆን TO STAP VERIFICATION ON አድርጉ AUTHENTICATOR APPLICATION ተጠቀሙ።

REACT ❤️❤️ ምንም ኣያስከፍልም
👍1🥰1
#Tech
Google በቀጣይ አመት ለPC የሚሆን የAndroid operating system እንደሚለቅ አስታወቀ።

የQualcomm CEO Cristiano Amon በSnapdragon Summit ላይ እንደገለፀው Google አንድሮይድንና chromeosን አንድ ላይ በማድረግ አዲስ የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም እየሰራ እንደሆነ ተናግሯል።

React❤️❤️
👍1
የ ትርጉም ፊልሞችን የምትወዱ ሰዎች ካላችሁ አንድ አሪፍ APPLICATION ልጠቁማችሁ።

የዚ APPLICATION ስም ADDIS TV ይባላል እዚ APPLICATION ላይ የተለያዩ ፊልሞችን በ አማርኛ ተተርጉመው የምታገኙበት APPLICATION እናተ ይሄን APPLICATION DOWNLOAD አርጋችሁ በ GOOGLE አካውንታችሁ SIGN UP በማድረግ የምትፈልጉትን ፊልም መርጣችሁ ወይም SEARCH አርጋችሁ መመልከት እንድትችሉ ያደርጋችዋል።

ይሄን APPLICATION DOWNLOAD ማድረግ ከፈለጋችሁ DOWNLOAD የሚለውን በመንካት ማውረድ ትችላላችሁ።

React👍👍
🥰3
ለሁሉም BINANCE ተጠቃሚዎች በነጻ🎁
BINANCE X DUSK ኣዲስ EVENT
ኣሁን ነው የጀመረው
GET FREE    TOKEN
በዚህ ሊንክ ግቡ👇

https://app.binance.com/uni-qr/R8FsGaAm?utm_medium=web_share_copy

የሚሰጣቹ FREE $$ USDT CLAIM
DONE

በነጻ ነው ሁላቹም  ተጠቀሙበት ፍጠኑ EARLY ለመሆን  ሞክሩ
የቲክቶክ አካውንታችንን እንዴት ከGoogle authenticator ጋር እንዴት እናገናኛለን?

በመጀመሪያ ይህንን ሊንክ በመንካት የጎግል authenticator መተግበሪያን ማውረድ።👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.authenticator2 

በመቀጠልም TikTok አካውንታችን ላይ በመግባት እና ሶስት ነጥብጣቡን በመንካት Settings and privacies ከዚያም Security & Permissions

2-step Verification የሚለውን ስንመርጥ Authenticator የሚል አማራጭ እናገኛለን። copy key የሚለውን በመንካት ሊንኩን copy ማድረግ።

ወደ google Authenticator በመሄድ add የሚለውን መንካትና enter a setup key የሚለውን መምረጥ።
code name የሚለውን tiktok ማለት ትችላላችሁ your kay የሚለው ላይ ደግሞ ከ tiktok copy ያደረጋችሁትን key paste ማድረግ። type of key የሚለውን ደግሞ time based አድርጉት።
በዚህ ጊዜ Google Authenticator በየ30 ሰከንዱ የሚለዋወጥ code generate ማድረግ ይጀምራል። ከዚያም TikTok ላይ Next የሚለውን button መንካት Authenticator generate ያደርገውን code ማስገባት።
ይህን በትክክል ካደረጋችሁ TikTok አካውንታችሁና Authenticator app በትክክል connect ሆኗል ማለት ነው።

ይህም አካውንታችሁ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ሊያደርገው ይችላል።

ይህ መረጃ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ በREACTION አሳዩኝ👍👍
ለሁሉም BINANCE ተጠቃሚዎች በነጻ🎁
BINANCE X DUSK ኣዲስ EVENT
EVENT ኣሁን ነው የጀመረው
GET FREE    TOKEN
በዚህ ሊንክ ግቡ👇

https://app.binance.com/uni-qr/R8FsGaAm?utm_medium=web_share_copy

የሚሰጣቹ FREE $$ USDT CLAIM
DONE

ሁላቹም ተጠቀሙበት በነጻ ነው ፍጠኑ EARLY ለመሆን ሞክሩ እስከ $3 ሊደርሳቹ ይችላል
#ME PASS
1MEPASS=$7.5 ነው የሰራችሁት ቀጥታ withdraw ማረግ ትችላላቹ
register ስታረጉ 1 mec token
መጀመርያ በዚህ ሊንክ ግቡ👇
https://i.mec.me/?c=tjcyk3t6

በ EMAIL እና PASSWORD ኣካውንት ክፈቱ

REFFERALCODE =  tjcyk3t6
  ስትጠቀሙ1 Mec token ታገኛላቹ

ከዛ  APP DOWNLOAD ኣድርጉት
በመቀጠል በቅድሙ email እና password Log in  ኣድርጉ
WALLET ክፈቱ back up pharse ፅፋችሁ ያዙ kyc አድርጉ።

ተጨማሪ MEC TOKEN ለማግኘት
1 ሰው ስትጋብዙ 0.1 MEC TOKEN
DAILY CHECK IN በማረግ

ከ 0.1 Mec token ጀምሮwithdraw ማረግ ትችላላቹ ፍጠኑ viral እየወጣ ነው reward ሳይቀንሱት
#telegram_update

ሰሞኑን ቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተጨመሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦

Comments and Reactions in Group Calls
ቴሌግራም ላይ group call ስናወራ comment እና reactions መላላክ የሚያስችለን feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ call ውስጥ message የሚለውን button መንካት።

Notes for Contacts
የቴሌግራም ኮንታክቶቻችን ፕሮፋይል ላይ private note የምናደርግበት feature ሲሆን
ለምሳሌ "ባለፈው ስልክ የሸጠልኝ ልጅ" ብለን የሱ ፕሮፋይል ላይ note ማድረግ እንችላለን። ይህም ኖት ለኛ ብቻ የሚታየን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ የነሱን ፕሮፋይል በመንካት Add to contacts ወይም Edit contact የሚለውን ከነካን በኋላ Add notes... የሚለው ላይ note መፃፍ እንችላለን። እንዲሁም ሌሎች features ተጨምረዋል።
🔈GMAIL በመክፈት ገንዘብ የምትሰሩበት ቦት

🔍መጀመርያ በዚ Link ግቡ⬇️
https://t.me/GmailFarmerBot?

ስራውን ለመስርት ከሰራ ያለውን Step ተከተሉ

🔹እነሱ በሚሰጣቹ ኢሜይል እና PASSWORD እናንተ ኢሜይል መክፈት ነው

🔹በአንድ EMAIL ~0.1 USD to 0.15 USD ትሰራላቹ
የቻላችሁትን ያክል ኢሜይል መክፈት (UNLIMITED) ተችላለቹ
🔹 MORE GMAIL MORE MONEY
🔹 አንድ ኢሜይል ከከፈታቹ በኋለ ለ3 ቀን የሰራችሁት ገንዘብ HOLD ይደረጋል ከዛ በኋላ WITHDRAW ማድረግ ትችላላቹ
🔹 WITHDRAW በSTAR ,CRYPTO BOT, DOGE , DASH , LTC ,XRP ማድረግ ትችላላቹ ሁሉም የተለያያ MINIMUM WITHDRAWAL, COMMISSION አላቸው እሰን CHECK አድርጉ የተሻለው ግን በLTC ነው

TRICKS: GMAIL ስትከፍቱ ስልክ ከተጠየቃቹ DATE OF BIRTH የተለያዩ አደረጉ

🔴 15 ACC - 3 USD
🔴 MINIMUM WITHDRAW 3 USD ነው
🟠 PAYMENT METHOD TRX ብቻ ነው SO የTRX ADDRESS ከEXCHAGE ( BINANCE BYBIT MEXC ETC )OR WALLET (TRUST BITGET )BOTU ላይ SUBMIT አደጉ
🔴 WITHDRAW INSTANT ነው

ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ መረጃው እንደሚጠቅማቹ ተስፋ አረጋለው BUT AS ALWAYS DO YOUR OWN RESEARCH

🔒USE VPN IF NECESSARY

‼️
◼️Comet browser ላይ $5 per 1 invite ለመስራት የምትፈልጉ ይህን በማስተዋል አንብቡ፤ በመጀመርያ ስራዉን መስራት ከመጀመራችሁ በፊት ልታዉቁት የሚገባ ነገር አለ ይህም ስራዉን መስራት የምትችሉት PC or Desktop Computer ያላችሁ ብቻ መሆን አለባችሁ ።

◼️እናንተም የምትጋብዙት ሰዉ የግድ Computer ተጠቃሚ ሊሆን ይገባል! per Invitation $5 ለEthiopia Users and other specific countries ብቻ ነዉ፤ America የሚገኙ ሰዎችን invite ስታረጉ per invite $20 ታገኛላችሁ።


ለመመዝገብ➡️ Register Comet Browser
💠ME pass የmeta earth አንድ project ነው እና ይህ project $mec የሚባል token ያለው ሲሆን አሁን ላይ 1 $mec = 5.9$-7$ አከባቢ ነው p2p ላይ በኢትዮጵያ 1000 birr

💠እሽ እና እንዴት ነው ይሄን token የምናገኘው ካላችሁ ልንገራችሁ ☺️

🔻እናንተ በሰዎች referral ስትገቡ 1$mec ይሰጣችኋል እና ያን እራሱ stake ነው የሚረገው እና እናንተ በየቀኑ ከ stake $mec ማገናኘት ትችላላችሁ

🔢stake በማድረግ በየቀኑ መሰብሰብ

🔢daily check in በማድረግ

🔢 ሰዎችን በመጋበዝ ነው

አስቡት አሁን ላይ national id የሌለዉ ሰዉ የለም እና ጓደኞቻቹ በመጋበዝ ብቻ እራሱ ብዙ ብር መስራት ትችላላችሁ✌️

🟢በነገራችን ላይ የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯

ለመጀመር👇👇👇
📱መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ
👉 https://i.mec.me/?c=hqzagb9c

💻INVITATION CODE 👉
hqzagb9c
🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍯Honey gain መስራት ጀምሩ ሰዎች ፥

Airdrop አደለም !!

1 ፡ ከስልክ እና በፒሲ በደምብ mine ያረጋል (አቅራቢያቹ ያለው internet cafe በመሄድ ክፈቱት)

2 ፡ የጋበዛቹት ሰው withdraw ካረገ ለናንተ 5000 honey gain ($5) ይሰጣቿል

3 ፡ payout ስታረጉ ወደ crypto exchangeኦች ነው እና 20$ ሲሞላነው የሚወጣው ወይም 20k honey gain ማለት ነው።

4 ፡ እስካሁን ያልጀመራቹ ልጆች ምን እየሰራቹ ነው ቆይ
👉🏾 https://join.honeygain.com/ABENE74CFF
የፈጠነ ጀምሩ እንጂ

100% legit and legal
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Full guide Video How to Sell Me pass እንዴት መሸጥ እንደምትችሉ የሚያሳይ Video ነዉ።

መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ ➡️ https://i.mec.me/?c=hqzagb9c

INVITATION CODE ➡️ hqzagb9c
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Me Pass💰💰

✔️ከእናንተ ሚጠበቀው ነገር በ National id ፡በpassport ወይም Driver license verify ማድረግ ብቻ ነው ።

✔️ያለ ምንም investment Verify አድርጋችሁ ስትጨርሱ $7 Gift ይሰጣችኋል።

✔️ሰው በመጋበዝ ያላችሁን ገንዘብ ማሳደግ ትችላላችሁ

✔️Invitation code👇
(Tap to copy👉) hqzagb9c

ለመጀመር 👇👇👇

https://i.mec.me/?c=hqzagb9c
👍1