የ3ጂ/ 4ጂ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጆታን ለመቆጣጠር ወይንም ለመቀነስ 12 ጠቃሚ ምክሮች! በተለይ ቁጥር 3. በጣም ጠቃሚ ነው..
የኢንተርኔት አጠቃቀምን መመጠን
የተለያዩ መተግበሪያዎች/
Applications/ ሙሉ በሙሉ ስራላይ በሚሆኑበት ጊዜ የተለያየ መጠን ያለው ኢንተርኔት ይጠቀማሉ..
ለምሳሌ:-
ቪዲዮ የሚያጫውቱ እንደ ዩቲዩብ/youtube/ እና ፌስ ቡክ/facebook/ ያሉ መተግበሪያዎች ከሌሎች መተግበሪያዎች ይልቅ ከፍተኛ መጠን ያለው ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡
በመሆኑም ስልክዎ ላይ ጭነው የሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች የሚጠቀሙትን የኢንተርኔት መጠን ለመቆጣጠር የሚከተለውን ቅደም ተከተል መተግበር ይችላሉ፡
ከተቻለ ሁልጊዜም ለወይፋይ ቅድሚያ ይስጡ ካልሆነ ግን የሚከተሉትን መላዎች ይጠቀሙ
1.ሴቲንግ /Setting/ ውስጥ Data usageን ይመርጣሉ > mobile data ውስጥ > data usage cycle የሚለው ላይ > ቀስቶቹን በማንቀሳቀስ ምን ያህል መጠን ያለው ኢንተርኔት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠቀም እንደሚፈልጉ መመጠን ይችላሉ፡፡
2. በራስ መር ማዘመንን /Update/ ማጥፋት ስልክዎ ላይ የተጫኑ ሶፍትዌሮች ወይም መተግበሪያዎች እንዲዘምኑ /Update/ ካልፈቀዱ በስተቀር በራሳቸው ጊዜ ያለርስዎ ፈቃድ እንዳይዘምኑ በማድረግ ጥንቃቄ ያድርጉ፡፡
3. ቪዲዮ ሙዚቃ እና ጌም በቀጥታ ከኢንተርኔት ላይ መመልከት/መጫወት ከፍተኛ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ ቪዲዮዎች እና ሙዚቃዎችን በቀጥታ ሲመለከቱ ወይም ሲያወርዱ በተለይ ደግሞ ጥራታቸው ከፍ ያሉ ቪዲዮዎች እናሙዚቃዎች ከሆኑ ከፍተኛ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡በአንዳንድ አጋጣሚዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ እና ሙዚቃን መምረጥ በጥራት ዝቅተኛ ከሆነ ተመሳሳይ ይዘትካለው ቪዲዮ እና ሙዚቃ በሁለት እጥፍ የሚልቅ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡ለምሳሌ:-በሞባይልዎ ከዩቲዩብ (youtube)ቪዲዮ እና ሙዚቃን እየተመለከቱ ከሆነ ጥራቱን ዝቅ በማድረግየኢንተርኔት አጠቃቀምዎን መመጠን ይችላሉ፡፡ ይህንንለማድረግ
3.1. ስልክዎ ላይ የዩቲዩብ/youtube/ መተግበሪያን ይክፈቱ
3.2.ሜኑ የሚለው ውስጥ ጄነራል/General/ን ይምረጡ
3.3.High Quality on Mobile የሚለውን ያልተመረጠ /Un-tick/ በማድረግ የቪዲዮውን ጥራት ዝቅ ማድረግ ይችላሉ
ያስተውሉ
* ከፍተኛ ጥራት ያለው ሙዚቃ(ምስል የሌለው) በ(256kbps) የጥራት መጠን ሲጠቀሙ በሰዓት እስከ 100 ሜጋባይት የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ቪዲዮ በHD ጥራት ሲመለከቱ በሰዓት እስከ 1ጂቢ የኢንተርኔት ፍጆታ ይጠቀማሉ፡፡
ጌሞችን ከኢንተርኔት በቀጥታ እየተጠቀሙ ከሆነ በሰዓት ከ10 እስከ 80 ሜ.ባ ድረስ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡
4. መተግበሪያዎች ማሳወቂያ/
Notification/ እንዳይልኩ ማድረግ እና ከጀርባ በኩል/Background/ ኢንተርኔት እንዳይጠቀሙ ማገድ
★አንዳንድ መተግበሪያዎች እየተጠቀሙባቸው ባይሆንም በውስጥ በኩል እርስዎ ሳያውቁ ኢንተርኔት ይጠቀማሉ
ለምሳሌ:- የተሻለ የመተግበሪያው/Application/ ስሪት ሲኖር ራሳቸውን ያዘምናሉ። ስለዚህ መተግበሪያዎችን ስልክዎ ላይ ሲጭኑ ስለመተግበሪያው የተለያዩ ማሳወቂያዎች/
notifications/ እንዲደርስዎ ይፈልጉ እንደሆነ ሲጠየቁ መከልከል እንዲሁም አካባቢዎን ፈልጎ እንዲያገኝ ፈቃድ ሲጠየቁ ባለመፍቀድ የኢንተርኔት አጠቃቀምዎን መመጠን ይችላሉ፡፡
የጫኗቸውን መተግበሪያዎች ማዘመን /አፕዴት ማድረግም ሆነ መጠቀም ሲፈልጉ ብቻ ራስዎ ገብተው እንዲፈቅዱ አድርገው መጫን ይችላሉ
#share
👩💻@getcha_techs 🧑💻 @getcha_techs

ውድ የGetcha Tech's ተከታታዮች በዚህ ፔጅ ማንኛውም ቴክኖሎጅ ነክ ጉዳዮችን በማንሳት እንማማራለን እናንተም ያልገባችሁን ወይም ደግሞ ማወቅ ስለምትፈልጉት ጉዳይ ርእስ በማንሳት በኮሜንት ቦታው ልታጋሩን ትችላላችሁ፡፡ በተቻለ ፍጥነት ጥያቂያችሁን ለመመለስ ዝግጁ ነን፡፡
በተጨማሪም እናንተ ያወቃችሁትን ለጓደኞቻችሁ ለማጋራት ሊንኩን share በማድረግ መጋበዝ ትችላላችሁ፡፡
#share
🧑💻 @getcha_techs🧑💻@getcha_techs

https://t.me/Getcha_Techs
🔷🔴📲Samsung _A10s
🔰 used Orignal®
📶 Dual Sim
⏳👉👉 2GB Ram
📼Storage :- 32GB
☢ 4000 mAh Battery
🔷🔴📲Samsung _A10s
🔰 used Orignal®
📶 Dual Sim
⏳👉👉 2GB Ram
📼Storage :- 32GB
☢ 4000 mAh Battery
ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች
1) getintopc
https://getintopc.com
የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው።
2) Download
https://download.cnet.com
የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡
3) FileHippo
https://filehippo.com
ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡
4) ZDNet
https://downloads.zdnet.com
ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡
5) Softpedia
https://www.softpedia.com
Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡
6) Tucows
https://www.tucows.com/downloads
ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡
7) FreewareFiles
https://www.freewarefiles.com
ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡
8) MajorGeeks
http://m.majorgeeks.com
ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡
9) FileCluster
https://www.bytesin.com
FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡
10) Soft32
https://www.soft32.com
በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡
11) File Horse
https://www.filehorse.com
እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡
#share
🧑💻@getcha_techs🧑💻@getcha_techs🧑💻

Get Into PC
Latest Software Download. Learn Computer Tips, Fix PC Issues, tutorials and performance tricks to solve problems.
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች በመጀመሪያ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች
በሙሉ እንኳን ለታላቁ የሁዳዴ ጾም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ዘወረደ ብሎ
በሠላም እንዳስጀመረን በሠላም አስፈጽሞ ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን ያድርሳችሁ! ❤🙏
በመቀጠል የተለያየ ብራንድ ኦርጅናል የአንድሮይድ ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ለምትፈልጉ በሙሉ በውስጥ መስመር @GetchaHD በማናገር መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#share
🧑💻@getcha_techs🧑💻@getcha_techs🧑💻
በሙሉ እንኳን ለታላቁ የሁዳዴ ጾም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ዘወረደ ብሎ
በሠላም እንዳስጀመረን በሠላም አስፈጽሞ ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን ያድርሳችሁ! ❤🙏
በመቀጠል የተለያየ ብራንድ ኦርጅናል የአንድሮይድ ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ለምትፈልጉ በሙሉ በውስጥ መስመር @GetchaHD በማናገር መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#share
🧑💻@getcha_techs🧑💻@getcha_techs🧑💻
https://t.me/Getcha_Techs
🔷🔴📲Samsung _A32
🔰 used Orignal®
📶 Dual Sim
⏳👉👉 6GB Ram
📼Storage :- 128GB
☢ 5000 mAh Battery
🔷🔴📲Samsung _A32
🔰 used Orignal®
📶 Dual Sim
⏳👉👉 6GB Ram
📼Storage :- 128GB
☢ 5000 mAh Battery
ለሁሉም የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት መዘጋቱ ይታወቃል ያልተዘጋ አካባቢ ደሞ በቅርቡ እንደሚዘጋ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ
እና እኛም ለእናንተ እስከመጨረሻው የሚሆን መፍትሄ ይዘንላችሁ መጥተናል እሱም "pisphon Vpn" ይባላል እናም ይሄ አንድ አፕልኬሽን ነው
ይሄንን Application ባወረዳችሁት ሰአት የትም ቦታ ላይ ሆናችሁ መንግስት ኢንተርኔትን ቢዘጋም እናንተ ኢንተርኔትን በነፃ መጠቀም የሚያስችላችሁ ግሩም የሆነ መተግበሪያ ነው.
አሁኑኑ አውርዱት ኢንተርኔታቸው ለተዘጋባቸው እህት ወንድሞቻችን አሁኑኑ ሼር አድርጉ
ኢንተርኔቱ በመዘጋቱ ምክንያት ከኢንተርኔት ለራቁ ይሄንን መላክ እንዳትረሱ. እናንተም ተጠቀሙት

psiphon-214.apk
8.8 MB
💢psiphon VPN
Facebook, Vidmate,Instagram... አልሰራ ላላችሁ በዚ VPN ተጠቀሙ።
#Like እና #Share አያስከፍልም
🗣➹share &Join Us
https://t.me/Getcha_Techs
┗━ ••• ━ ••━━•••━━━┛

⚜ Hp core i5 elitebook 840 G3
🔷 1TB HDD, 8GB RAM
🔷 Intel core i5, 6th generation
🔷 14.1 inch, FullHD resolution
🔷 Keyboard light
🔷 Has sim and ssd slot
#Price - 25,500 Birr Only
@Getcha_Techs
🔷 1TB HDD, 8GB RAM
🔷 Intel core i5, 6th generation
🔷 14.1 inch, FullHD resolution
🔷 Keyboard light
🔷 Has sim and ssd slot
#Price - 25,500 Birr Only
@Getcha_Techs
I am inviting you to download telebirr SuperApp and make a transaction to get a reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index20240305.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1473363004378240&inviterId=1013356744576004&language=en
ስማርት ስልኮች ባትሪ ቶሎ የሚጨርሱበት ምክንያት
1. ስክሪን፡ ማሳያው ከፍተኛ መጠን ያለው ሃይል ይበላል፣በተለይ ትልቅ እና ብሩህ ከሆነ።
2. የዳራ ሂደቶች፡ እንደ ኢሜል ማመሳሰል፣ የማህበራዊ ሚዲያ ዝመናዎች ወይም የአካባቢ አገልግሎቶች ያሉ ከበስተጀርባ የሚሰሩ መተግበሪያዎች ባትሪን በንቃት ሊጠቀሙ ይችላሉ።
3. የአውታረ መረብ አጠቃቀም፡ እንደ ቪዲዮ መልቀቅ፣ ፋይሎችን ማውረድ ወይም ጂፒኤስን መጠቀም ያሉ ተግባራት በኔትወርክ ግኑኝነት ላይ ስለሚመሰረቱ ባትሪውን በፍጥነት ይጨርሳሉ።
4. ሲፒዩ አጠቃቀም፡ ብዙ የማስኬጃ ሃይል የሚጠይቁ አፖችን ወይም ሂደቶችን ማስኬድ ባትሪውን በፍጥነት ሊያጠፋው ይችላል።
5. የሃርድዌር አካላት፡ እንደ ብሉቱዝ፣ ዋይ ፋይ እና ኤንኤፍሲ ያሉ ባህሪያት ሃይልን ይጠቀማሉ፣በተለይ ጥቅም ላይ በማይውልበት ጊዜ ።
6. የባትሪ ጤና፡- ከጊዜ በኋላ የባትሪው አቅም እየቀነሰ ይሄዳል፣ይህም ፈጣን ፍሳሽ ያስከትላል።
Tips የባትሪ ዕድሜን ለመቆጠብ እንደ ማያ ገጽ ብሩህነት ያሉ ቅንብሮችን ማስተካከል፣ የጀርባ መተግበሪያ ማደስን ማሰናከል፣ ማሳወቂያዎችን መገደብ እና ሲገኝ የኃይል ቆጣቢ ሁነታዎችን መጠቀም ይችላሉ።