ግእዝ ቡና || Geez Coffee
179 subscribers
6 photos
3 videos
4 links
☕️🍽 Geez Coffee | AAU Student Meals
Monthly Packages (Dine-in)
TG: @Geezcofee | 0912687845
📍5 kio ቅድስተማሪያም አካባቢ መነፅር ቤቶቹን እንደጨረሱ በተሰሩት አዳዲስ ሱቆች last block
Download Telegram
ሐሙስ (ፍስክ )
* ቁርስ፦ እንቁላል ሳንዱች + ሻይ
* ምሳ፦ ቅቅል
* መክሰስ፦ እርጥብ በእንቁላል
* እራት፦ ምንቸት ወጥ በቀይ
🗓 ሐሙስ(የ ፆም )
• ቁርስ፦ ጨጨብሳ (በዘይትና በርበሬ)
• ምሳ፦ ክክ አልጫ እና ጎመን
• መክሰስ፦ ዳቦ + ሻይ
• እራት፦ ሽሮ ፈሰስ
❤1
Forwarded from ግእዝ ቡና || Geez Coffee (Yida)
🍽 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ተማሪዎች በሙሉ!
📍 (4 ኪሎ • 6 ኪሎ • 5 ኪሎ • FBE • ኮሜርስ)
በፈተና ወቅትና በትምህርት ሰዓት የምግብ ቤት ሰልፍ ሰልችቶዎታል? ንጹህ፣ ጣፋጭ እና በተማሪ አቅም የተመጣጠኑ የወር ምግብ ፓኬጆችን እስከ ወር ድረስ እንመግቦታለን
📦 የወርሃዊ ፓኬጅ አማራጮቻችን
1️⃣ Package 1 (ሙሉ ፓኬጅ)
▪️ ቁርስ + ምሳ + መክሰስ + እራት
💰 ወርሃዊ ዋጋ፦ 6,800 ብር (በቀን 226 ብር ብቻ!)
2️⃣ Package 2 (ያለ ቁርስ)
▪️ ምሳ + መክሰስ + እራት
💰 ወርሃዊ ዋጋ፦ 5,200 ብር (በቀን 173 ብር ብቻ!)
3️⃣ Package 3 (ምሳ እና እራት ብቻ)
▪️ ምሳ + እራት
💰 ወርሃዊ ዋጋ፦ 4,300 ብር (በቀን 143 ብር ብቻ!)
(ማሳሰቢያ፦ 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ሳምንትም ተመሳሳይ ስርዓት ሲሆን ምግቦቹ በተለዋዋጭ ሁኔታ ይቀጥላሉ። ረቡዕ እና አርብ የፆም ምግቦች ብቻ ይቀርባሉ።)
👇 ለመመዝገብ እና ለማዘዝ፦
1. ክፍያ በ Telebirr (0912687845) ወይም በ CBE (1000288463291 - Yididiya) ይፈጽሙ።
2. የክፍያ ደረሰኝ (Screenshot) + ሙሉ ስም + ግቢ/በር + የመረጡትን ፓኬጅ በ 👉 @yidosh ይላኩ።
Forwarded from Yida Geez
🌿🍽 ሙሉ ለሙሉ የፆም (100% Fasting) የወር ምግብ ፓኬጅ ለAAU ተማሪዎች!
📍 (4 ኪሎ • 6 ኪሎ • 5 ኪሎ • FBE • ኮሜርስ)
በአጽዋማት ወቅትም ሆነ ሁልጊዜ የፆም ምግብ ለምትመገቡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ግእዝ ቡና (Geez Coffee) ንጹህ፣ ጣፋጭ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ሙሉ የፆም ፓኬጅ አዘጋጅቶላችኋል!
🚫 ማሳሰቢያ፦ ዴሊቨሪ (Delivery) የለንም፤ አገልግሎቱ እዚያው ካፌያችን መጥተው የሚጠቀሙበት ነው።
📦 የወርሃዊ የፆም ፓኬጅ አማራጮቻችን
1️⃣ Fasting Package 1 (ሙሉ ፓኬጅ)
▪️ ቁርስ + ምሳ + መክሰስ + እራት
💰 ወርሃዊ ዋጋ፦ 5,500 ብር (በቀን 183 ብር ብቻ!)
2️⃣ Fasting Package 2 (ያለ ቁርስ)
▪️ ምሳ + መክሰስ + እራት
💰 ወርሃዊ ዋጋ፦ 4,200 ብር (በቀን 140 ብር ብቻ!)
3️⃣ Fasting Package 3 (ምሳ እና እራት ብቻ)
▪️ ምሳ + እራት
💰 ወርሃዊ ዋጋ፦ 3,400 ብር (በቀን 113 ብር ብቻ!)
ሐሙስ  (ፍስክ )
* ቁርስ፦ እንቁላል ሳንዱች + ሻይ 
* ምሳ፦ ቅቅል 
* መክሰስ፦ እርጥብ በእንቁላል 
* እራት፦ ምንቸት ወጥ በቀይ
🗓 ሐሙስ(የ ፆም )
• ቁርስ፦ ጨጨብሳ (በዘይትና በርበሬ)
• ምሳ፦ ክክ አልጫ እና ጎመን
• መክሰስ፦ ዳቦ + ሻይ
• እራት፦ ሽሮ ፈሰስ
👍2❤1
የ ፊታችንን ፆመ ነቢያት (የገና ፆም )
አስቀድማችሁ በመመዝገብ ባዘጋጀንላችሁ package ተጠቃሚ ሁኑ
❤2👍1
✅  አርብ  ( ፍስክ )
• ቁርስ፦ ስፔሻል ፉል (በአቡካዶና ቲማቲም) + ሻይ 
• ምሳ፦ ፓስታ በስጎ 
• መክሰስ፦ እርጥብ በአቡካዶ 
• እራት፦ በያይነት (ፆም)
✅  አርብ (ፆም) 
• ቁርስ፦ ኖርማል ፍርፍር + ሻይ 
• ምሳ፦ ፓስታ ባትክልት 
• መክሰስ፦ እርጥብ በአቡካዶ 
• እራት፦ በያይነት (ፆም)
👍4👌1
ቅዳሜ  (ፍስክ )
• ቁርስ፦ ስጋ ፍርፍር + ሻይ 
• ምሳ፦ ጥብስ 
• መክሰስ፦ እርጥብ በእንቁላል 
• እራት፦ ፓስታ በቱና 
ቅዳሜ  (የፆም)
• ቁርስ፦ ፍርፍር + ሻይ 
• ምሳ፦ በያይነት 
• መክሰስ፦ እርጥብ በአቡካዶ 
• እራት፦ ተጋቢኖ ሽሮ
👍2🥰1
## ሳምንት 2
ሰኞ  (የ ፍስክ )
• ቁርስ፦ ፉል በአቡካዶ + ሻይ 
• ምሳ፦ ጥብስ 
• መክሰስ፦ እርጥብ በእንቁላል 
• እራት፦ ቦዘና ሽሮ

ሳምንት 2
ሰኞ  (የ ፆም )
• ቁርስ፦ ፍርፍር በዘይት + ሻይ 
• ምሳ፦ ሽሮ ወጥ ከጎመን ጋር 
• መክሰስ፦ እርጥብ በአቡካዶ 
• እራት፦ ክክ አልጫ
ማክሰኞ  (ፍስክ )
• ቁርስ፦ እንቁላል ፍርፍር + ሻይ 
• ምሳ፦ ፓስታ በስጋ 
• መክሰስ፦ እርጥብ በአቡካዶ 
• እራት፦ ቀይ ወጥ በአይብ

ማክሰኞ  (የፆም)
• ቁርስ፦ ኖርማል ፉል + ሻይ 
• ምሳ፦ መኮረኒ በስጎ 
• መክሰስ፦ ሳንቡሳ 
• እራት፦ ምስር ወጥ ከድንች ጋር
👍2
መልካም ፆም
🙏5
ጾመ ነቢያት (የገና ጾም)

ጾመ ነቢያት /የገና ጾም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ ከኅዳር 15 ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡

ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ መልካም የጾም ጊዜ እንመኛለን!
#ምንጭ
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
@tikvahethiopia
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
For All Geez Family 💕
we are happy to have you guys
❤3🕊1
⏰ የምግብ ሰዓት

• ቁርስ → ከ 1:00 – 3:00 
• ምሳ → ከ 6:00 – 8:00 
• መክሰስ → ከ 9:00 – 10:30 
• እራት → ከ 12:30 – 2:30
👍2
ግእዝ ቡና || Geez Coffee pinned «⏰ የምግብ ሰዓት • ቁርስ → ከ 1:00 – 3:00  • ምሳ → ከ 6:00 – 8:00  • መክሰስ → ከ 9:00 – 10:30  • እራት → ከ 12:30 – 2:30»