Gasha Microfinance Institution S.Co / ጋሻ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
110 subscribers
1 photo
1 file
Download Telegram
ይህ የጋሻ ማይክሮፋይናንስ የቴሌግራም ቻናል ነው።
👍3
Channel name was changed to «Gasha Microfinance S.Co / ጋሻ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ»
Channel name was changed to «Gasha Microfinance Institution S.Co / ጋሻ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ»
ለሁሉም የዚህ ቡድን አባላት መልካም ዜና። ይህንን ቡድን ለማሳደግ ዝግጁ ነን። የዚህ ቡድን አባላት ተሳትፎ ለቡድኑ እድገት በጣም ወሳኝ ነው። ይህንን ግሩፕ ለማስተዋወቅ የራሱ የሆነ ሽልማት አለና በዚህ አጋጣሚ የጋሻ ማይክሮ ፋይናንስ ቻናልን እናስተዋውቅ እና ለማሸነፍ አሁኑኑ ሼር በማድረግ ለጓደኞችዎ ያካፍሉ እና ይሸለሙ!!
👉የሽልማቱ መስፈርት
Adding Subscribers 100 Person = 50 Mobile Card
Adding Subscribers 200 person = 100 Mobile Card
General Assembly Meeting call
የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ
🔥5👍2
የባለአክሲዮኖች የስብሰባ ጥሪ.pdf
837.8 KB
ለጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ

የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የጉባኤ ጥሪ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀፅ 366፣ 367፣ አንቀፅ (1፣2) እና 370 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ፅሁፍ አንቀፅ 8 መሰረት የጋሻ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡30 መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚካሄድ ሲሆን ከ5፡30 እስከ 7፡30 አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በመሳለሚያ አካባቢ የካቲት 23 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚገኝው የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡
በመሆኑም የተከበራችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ በጉባኤው ላይ እንድትገኙልን የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
6