National lottery ብሄራዊ ሎተሪ
3.28K subscribers
121 photos
4 videos
83 links
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service.

ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/+8iY2k0A6f1hhNzFk
Download Telegram
ቶምቦላ
ቶምቦላ ሎተሪ ገበያ ላይ ነው፡፡አጓጊ ሽልማቶችን ይዟል፡፡ቶምቦላ ውብ አፓርትመንት ቤት፣የቤት አውቶሞቢሎች፣ላፕቶፕ ኮምፒተሮች፣ ስማርት የሞባይል ስልክ ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥኖች ያሸልማል፡፡
ቶምቦላ ሎተሪ
በ1ኛ ዕጣ  በአዲስ አበባ ከተማ ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት እና 60,000.00 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

2ኛ ዕጣ  ባለ ሰባት መቀመጫ በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራ ሀይብሪድ መኪና እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

3ኛ ዕጣ  ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

4ኛ ዕጣ  ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 10,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

5ኛ  አምስት ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ላፕቶፕ ኮምፒተር

6ኛ  ሃያ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ስማርት የሞባይል ስልክ ቀፎ

7ኛ  አስር እጣዎች እያንዳንዳቸው 32 ኢንች ቴሌቪዥ ያሸልማል
ዕድልዎትን ይሞክሩ
15👍6
የዘንድሮ ቶምቦላ ሎተሪ አንደኛው ዕጣ ባለአራት መኝታ ቤት አፓርትመንት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል፡፡ የሚገኝበት ቦታ ደግሞ መሀል አዲስ አበባ፣ ቀበና መሆኑ ሌላው ሽልማቱን አጓጊ የሚያደርገው ነው፡፡እንዲሁም ውብ የቤት አውቶሞቢሎችና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ያሸልማል፡፡ 1️⃣ኛ ዕጣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት እና 60,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

2️⃣ኛ ዕጣ ባለ ሰባት መቀመጫ በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራ ሀይብሪድ መኪና እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

3️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

4️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 10,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት

እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
11
በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩት የደሴ ነዋሪው አቶ ዘሩ ቦጋለ በቆረጡት ትንሳኤ ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ1.5 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዘሩ በደረሳቸው ገንዘብ የንግድ ሥራ ለመስራት እንዳሰቡ ገልጸውልናል፡፡
7
ቤት አያስፈልጎትም? ያውም ባለአራት መኝታ ቤት አፓርትመንት መሀል አዲስ አበባ፣ቀበና፡፡ውብ የቤት አውቶሞቢሎችስ? እንግዲያውስ ቶምቦላ ሎተሪን ይቁረጡ::ሽልማቶቹ ያጓጓሉ፡፡
ዕጣው ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል
1️⃣ኛ ዕጣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት እና 60,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
2️⃣ኛ ዕጣ ባለ ሰባት መቀመጫ በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራ ሀይብሪድ መኪና እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
3️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
4️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 10,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
6👍6🥰2
Lotarii guyya guyyaatiin yeroo mara, carraa haaraa fi abdii haaraa!

Lotariin guyya guyyaa abbootii carraa hanga qarshii 25,000 isin taasisa!

👉 tikkeettii keessan https://ethiolottery.short.gy/fboro , teeleebirri supparaappii,*8989# akkasumas 8989 irratti mallattoo gosa kamuu erguudhaan ammuma bitadhaa!  
 
Guyyaa mara carraa keessan yaalaa!     

Teeleegiraamii keenyatti makamuudhaan maatii ta'aa!
✳️odeeffannoo dabalataatiif, 8989 irratti nuuf bilbilaa

Miira itti gaafatamummaatiin taphadhaa!   

🔞Umurii waggaa 18 gadi dhoorkaadha!   

Carraa gaarii!
Tajaajila Lotarii Itoophiyaa!
5👏1
በባሌ ጊኔር ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዓሊ ሀሰን ሐምዳ በቆረጡት አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በሁለተኛ ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በሹፍርና ሙያ የሚተዳደሩ አቶ ዓሊ ሀሰን የደረሳቸውን ገንዘብ ስራቸውን ለማቀላጠፍ እንደሚያውሉት ገልጸውልናል ፡፡
👏13
ቶምቦላ ሎተሪ ማለት መሀል አዲስ አበባ አፕርትመንት ቤት ከገንዘብ ሽልማት፣ውብ አውቶሞቢሎች ከገንዘብ ሽልማት ጋር እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል ፡፡ ከእርሶ የሚጠበቀው ተሸላሚ እንዲሆኑ ትኬቱን ገዝተው እድልዎን መሞከር ነው፡፡
👉ዕጣው ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል
1️⃣ኛ ዕጣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት እና 60,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
2️⃣ኛ ዕጣ ባለ ሰባት መቀመጫ በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራ ሀይብሪድ መኪና እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
3️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
4️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 10,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
23🎉6👍4
ትኬትዎን 
👉 ይህንን ማስፈንጠሪያ https://ethiolottery.short.gy/dailytg በመጫን፣
በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ፣ *8989#  እንዲሁም በ 8989 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ይቁረጡ::

በዕለታዊ ሎተሪ በ5 ብር  እስከ 25,000 ብር ድረስ  የዕድሉ ባለቤት ያደርገዎታል!

በኃላፊነት ይቁረጡ!

🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ!

መልካም ዕድል!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
8
ለዳይመንድ ጨዋታ
👉 ይህንን ማስፈንጠሪያ https://ethiolottery.short.gy/instantgamestg በመጫን፣ ወይም
ቴሌ ብር ሱፐር አፕ ላይ ያገኙታል።

በአነስተኛ ዋጋ የላቀ ሽልማት ዕድለኛ የሚሆኑበትን አጋጣሚ አይለፉት!
በ10 ብር በየቀኑ እስከ 500,000 ብር የማሸነፍ ዕድልዎን ይሞክሩ።

👉 የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ መሆን እንዳይረሱ

በኃላፊነት ይቁረጡ!

🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ!

መልካም ዕድል!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
13👍1
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አጨዋወቱ ቀላል በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር የሚጫወቱት ነው ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ከዕድለኞች ተርታ ይሰለፉ ፡፡
1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር
2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
14👍4👎2
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡
1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር
2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
32
መደበኛ ሎተሪ 1769ኛ ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
👍105
በአዲስ አበባ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዘለቀ በዛወርቅ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ8ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡
አቶ ዘለቀ በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆን በደረሳቸው ገንዘብ ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ ገልፀውልናል፡፡
10👎1
በአርሲ ሄጦሳ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሜ አለማየሁ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛው ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ደሜ የቤት እመቤት ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡
👍83
ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም የሚወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪን በመቁረጥ በቤትዎ ድርብ በዓል ያክብሩ፡፡
እንቁጣጣሽ ሎተሪ …… ህይወትን ቀያሪ
ዕድልን ………… አብሳሪ፡፡
አዲስ ዓመት ደርሶ……. የሚያደላድለው
ይቁረጡ እንቁጣጣሽ…. ብዙ አማራጭ አለው፡፡
7👍1
መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
11👍9
በሱሉልታ ሸገር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሀብታሙ ገላና በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ7ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡
ወጣት ሀብታሙ በጉልበት ስራ የተሰማራ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ የከብት እርባታ ስራ ለመጀመር ማቀዱን ገልጾልናል፡፡