National lottery ብሄራዊ ሎተሪ
3.28K subscribers
121 photos
4 videos
83 links
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service.

ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/+8iY2k0A6f1hhNzFk
Download Telegram
በባሌ ጊኔር ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዓሊ ሀሰን ሐምዳ በቆረጡት አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በሁለተኛ ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በሹፍርና ሙያ የሚተዳደሩ አቶ ዓሊ ሀሰን የደረሳቸውን ገንዘብ ስራቸውን ለማቀላጠፍ እንደሚያውሉት ገልጸውልናል ፡፡
👏13
ቶምቦላ ሎተሪ ማለት መሀል አዲስ አበባ አፕርትመንት ቤት ከገንዘብ ሽልማት፣ውብ አውቶሞቢሎች ከገንዘብ ሽልማት ጋር እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል ፡፡ ከእርሶ የሚጠበቀው ተሸላሚ እንዲሆኑ ትኬቱን ገዝተው እድልዎን መሞከር ነው፡፡
👉ዕጣው ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል
1️⃣ኛ ዕጣ በአዲስ አበባ ከተማ ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት እና 60,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
2️⃣ኛ ዕጣ ባለ ሰባት መቀመጫ በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራ ሀይብሪድ መኪና እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
3️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 15,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
4️⃣ኛ ዕጣ ባለ አምስት መቀመጫ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አውቶሞቢል እና 10,000 ብር በየወሩ ለ12 ወራት
እና ሌሎች በርካታ የዓይነት ሽልማቶችን ይዟል፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
23🎉6👍4
ትኬትዎን 
👉 ይህንን ማስፈንጠሪያ https://ethiolottery.short.gy/dailytg በመጫን፣
በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ፣ *8989#  እንዲሁም በ 8989 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ይቁረጡ::

በዕለታዊ ሎተሪ በ5 ብር  እስከ 25,000 ብር ድረስ  የዕድሉ ባለቤት ያደርገዎታል!

በኃላፊነት ይቁረጡ!

🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ!

መልካም ዕድል!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
8
ለዳይመንድ ጨዋታ
👉 ይህንን ማስፈንጠሪያ https://ethiolottery.short.gy/instantgamestg በመጫን፣ ወይም
ቴሌ ብር ሱፐር አፕ ላይ ያገኙታል።

በአነስተኛ ዋጋ የላቀ ሽልማት ዕድለኛ የሚሆኑበትን አጋጣሚ አይለፉት!
በ10 ብር በየቀኑ እስከ 500,000 ብር የማሸነፍ ዕድልዎን ይሞክሩ።

👉 የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ መሆን እንዳይረሱ

በኃላፊነት ይቁረጡ!

🔞 ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ!

መልካም ዕድል!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!
13👍1
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አጨዋወቱ ቀላል በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር የሚጫወቱት ነው ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ከዕድለኞች ተርታ ይሰለፉ ፡፡
1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር
2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
14👍4👎2
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም ቴሌ ብር በመጠቀም በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡
1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር
2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
32
መደበኛ ሎተሪ 1769ኛ ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
👍105
በአዲስ አበባ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዘለቀ በዛወርቅ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ8ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡
አቶ ዘለቀ በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆን በደረሳቸው ገንዘብ ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ ገልፀውልናል፡፡
10👎1
በአርሲ ሄጦሳ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ደሜ አለማየሁ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛው ዕጣ በግማሽ ቲኬት የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ወ/ሮ ደሜ የቤት እመቤት ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመግዣ እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡
👍83
ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም የሚወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪን በመቁረጥ በቤትዎ ድርብ በዓል ያክብሩ፡፡
እንቁጣጣሽ ሎተሪ …… ህይወትን ቀያሪ
ዕድልን ………… አብሳሪ፡፡
አዲስ ዓመት ደርሶ……. የሚያደላድለው
ይቁረጡ እንቁጣጣሽ…. ብዙ አማራጭ አለው፡፡
7👍1
መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
11👍9
በሱሉልታ ሸገር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሀብታሙ ገላና በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ7ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡
ወጣት ሀብታሙ በጉልበት ስራ የተሰማራ ሲሆን በደረሰው ገንዘብ የከብት እርባታ ስራ ለመጀመር ማቀዱን ገልጾልናል፡፡
ከቶ እንዳያመነቱ!
ይቁረጡ ------ ከቶ እንዳያመነቱ
በጊዜ ይሞክሩ ------ ሳይረፍድ ሰዓቱ
ኢንቨስተር ይሁኑ ----- ሀገር ሚገነባ
ፈጥነው እንዲከብሩ ---- ከሎተሪ አምባ
4
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬት ቆርጠዋል?
ከወዲሁ ትኬቱን በአቅራቢያዎ ካሉ የሎተሪ አዟሪዎች በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡
ዕጣው ጳጉሜ 5ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል ።
1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ሚሊየን ብር
2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ሚሊየን ብር
5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
እንቁጣጣሽ ሎተሪ የመውጫው ቀን እየተቃረበ ነው!
የእንቁጣጣሽ መውጫው --- ቀኑ ተቃረበ
ማን ይሆን ተረኛ --- በዕድል የታሰበ
አዲስ አመት ደርሶ --- የሚያደላድለው
ይቁረጡ እንቁጣጣሽ --- ብዙ አማራጭ አለው
ቤት መግዣ ቢያሻዎ --- እንዲሁም መኪና
ይቁረጡ እንቁጣጣሽ --- የእድል በር ነውና፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር
3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር
4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
12
መደበኛ ሎተሪ 1771ኛ ዛሬ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
8👍1
Magic Car is a money-making app that allows you to make money very quickly. Have you not installed it yet? Just enter the invitation ID 91120960 and you can get $1.https://d1rf2q4fpd4e5x.cloudfront.net/mc/index_0.html?s=OTIzNjI1NzI&id=91120960