G-Tutorialclass
813 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
Forwarded from Finance Today
#UPDATE!!

ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የህወሃት ቡድን መሪዎች በእግራቸው መሸሽ ከመጀመራቸው በፊት ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ከ40 በላይ የመንግስት ተሽከርካሪዎች በመከላከያ ሰራዊቱ እጅ ገብተዋል

ቡድኑ ሰራዊቱን መቋቋም ተስኖት ወደ ገጠራማ ስፍራ በእግር መጓዝ ሲጀምር በታጣቂዎቹ በኩል ለማጥቃት ቢሞክርም እንዳልተሳካለት የ32ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ደጀኔ ፀጋዬ ተናግረዋል።

ፅንፈኛው ቡድን የመንገድ መሰረተ ልማት በሌለበት ከማይጨው 60 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ዴላ ወረዳ ከ40 በላይ የመንግስት እና በርካታ የግል
ተሽከርካሪዎችን ይዞ ለመደበቅ ያደረገው ሙከራም መክሸፉን ነው ኮሎኔል ደጀኔ የተናገሩት።

ተሽከርካሪዎቹን ከፅንፈኛው ቡድን ሀይሎች አስጥሎ በቁጥጥር ስር ያዋለው ሰራዊቱ ባደረገው ፍተሻ በተሽከርካሪዎቹ ውስጥ መታወቂያ እና ፓስፖርቶች ተገኝተዋል።

የተለያዩ ሰነዶቻቸውን ጥለው ከሸሹት መካከል የቀድሞው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ
ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረ ህይወት ፣ የማይጨው አስተዳዳሪ የነበረው ሀፍቱ ኪሮስ እና ሌሎች የወረዳ አመራር የነበሩ ሰዎች ሰነድ ይገኝበታል።

የአካባቢው ነዋሪዎች በሰጡት ጥቆማ መሰረት ጌታቸው ረዳ በዴላ በኩል ከሸሸው ቡድን ውስጥ እንደሚገኝበትም ነው ኮሎኔል ፀጋዬ የገለጹት፡፡

በመከላከያ ሰራዊቱ ከተያዙት ተሽከርካሪዎች መካከል ስድስቱ በአሻራ
የሚከፈቱ እጅግ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ አራቱ ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ስራ ከፌደራል መንግስቱ ለትግራይ ክልል የተበረከቱ አምቡላንሶች ይገኙበታል።

ፅንፈኛው ቡድን ሲጠቀምባቸው የነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች እና ቦቴዎችንም ሰራዊቱ ወደ ማይጨው ከተማ እንዲገቡ አድርጓል ብለዋል።
(ዘገባው የfana ነው)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
Forwarded from Finance Today
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ.pdf
95.5 KB
#UPDATE

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛዉን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ለሲቪል ማህበራት እውቅና የመስጠት ስራውን እንዳጠናቀቀ ዛሬ አሳውቋል።

በምርጫው 134,109 የአገር ውስጥ ታዛቢዎች ይሰማራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

- በሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሰሩ 8 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የቀረቡ 61,851 ሴት ታዛቢዎች (46%) ሲሆኑ፣

- በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌደሬሽን ስር የታቀፉ 7 ማህበራትን ያካተተ 244 ታዛቢዎች እና

- በሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮች የምርጫ ሂደትን ለመታዘብ በተመረጠ 1 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የቀረቡ 100 ታዛቢዎች እና በስሩ 37 ያህል ሲቪል ማህበራትን ያቀፈ የሲቪል ማህበረሰብ ኔትወርክ ይገኙበታል።
Forwarded from Free Education Ethiopia ︎ (π)
#Update

የግል ተፈታኞችን በተመለከተ የመቁረጫ ነጥብ ፦

- በተፈጥሮ ሳይንስ በግል የተፈተኑ ተማሪዎች (በሁሉም ፆታዎች) 385 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ።

- በማህበራዊ ሳይንስ በግል የተፈተኑ ተማሪዎች (በሁሉም ፆታዎች) 385 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ።

ከኢፌድሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር (@MinistryoSHE) የመቁረጫ ነጥብን በተመለከተ የተላከልንን ዝርዝር መግለጫ ከላይ ያንብቡ ፤ ለሌሎችም ያጋሩ።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
Forwarded from Free Education Ethiopia ︎ (BÊŽÂ)
#UPDATE_NEWS

እስከአሁን ለፍሬሾች ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲ👇👇👇👇


ሰኔ
1. ደብረታቦር ..........26-29

2. ጎንደር .......... 23-24

3 .ሰመራ .......... 26-27

4. ወላይታ ሶዶ .......... 26-27

5 . ወሎ ..........29_30

6. ደብረብርሃን .......... 25-30

7. አሶሳ .......... 26-30

8. አዲስ አበባ ..........19-20

9. አምቦ .......... 24-25

10.ሐዋሳ .......... 21-22

11. ባህር ዳር ..........22-23

12.ደባርቅ ..........26-30

13. ወለጋ .......... 28-30

14. AASU ..........24-25

15. ዋቻሞ .......... 29-30

16. ወልቂጤ .......... 28 እና 29

17.መቅደላ አምባ .......... 27-29

18. ድሬደዋ .......... 27- 29

19. ዲላ ..........22-23

20.ጅማ .......... 24-25

21. ASTU .......... 24-25

22. ጋምቤላ ..........28-29

23. እንጅባራ ..........28-29

24. ወልድያ ..........29-30

25. ሰላሌ ..........24-25

26.ጂጂጋ ..........28-30

@Free_Education_Ethiopia

Stay safe
#Update

በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 25 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተገለጸ፡፡

በኢትዮጵያ ካሉት 47 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ 43ቱ ብቻ ተማሪዎች የሚቀበሉ መሆኑ የዩኒቨርስቲዎችን የቅበላ አቅም ዝቅ ማድረጉ ተነስቷል።

በተጨማሪም ዘንድሮ የተፈታኝ ተማሪዎች ብዛት የጨመረ በመሆኑ የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ነጥብ ከፍ እንዲል እንዳደረገው ተገልጿል፡፡

በሁለት ዙር የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 598 ሺህ 679 ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን 287 ሺህ 223 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ይታወሳል።



📚 JOIN : @GTutorialclass
📚 JOIN : @GTutorialclass
#Update

ከጥር 22 እስከ 26/2015 ዓ.ም የሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያዎች፦

➤ አዳማ .......... ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ካምፓስ

➤ አሰላ .......... አርሲ ዩኒቨርሲቲ

➤ አሶሳ .......... አሶሳ ዩኒቨርሲቲ

➤ አምቦ .......... አምቦ ዩኒቨርሲቲ (ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲ (ሀጫሉ ካምፓስ) እና ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አምቦ ካምፓስ

➤ ባህር ዳር .......ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ጋምቢ ሜዲካል ኮሌጅ

➤ ደብረ ማርቆስ ...... ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

➤ ደሴ .....ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና አልካን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ደሴ ካምፓስ)

➤ ሐረር ...... ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሀረር ጤና ሳይንስ ካምፓስ)

➤ ሀዋሳ ...... ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል እና ሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

➤ ጅማ .......... ጅማ ዩኒቨርሲቲ

➤ ጅግጅጋ ............ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ

➤ ደብረብርሃን .... ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

➤ ጎንደር ......... ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

➤ አርባ ምንጭ ........ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

➤ ሆሳዕና ............. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ

ለተጨማሪ መረጃ፦

0118275936
0118275937
952 መደወል ይቻላል።
https://t.me/Timhrtministers

••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
#Update
📢 የFreshman Course አጭር ገለጻ !!🤗 


🔰 ለ መሆኑ Global Trends ,  Anthropology ,Inclusiveness  ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? 😊

💬  በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses  የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ።

🔑 They all are brief and concise descriptions.😊

📚 Global !

💬 ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና።

📚 Entrepreneurship.

💬 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል። 

📚 Anthropology !

💬 Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው።

📚 Inclusiveness !

💬 ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው።

የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው።

📚 Emerging technology !

💬 Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው።

Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል።

መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች🙌🏾🏃🏾

 https://t.me/+zGdjc0gIGtU2MWFk https://t.me/+zGdjc0gIGtU2MWFk
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
2
#Update

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ ፍሬሽማን ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ እና ዶርም https://portal.ju.edu.et ላይ Admission Number በመጠቀም ማየት እንደምትችሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

⚡️📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass 👈
Forwarded from Senpear_lux_jewelry
#Update

ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና የወሰዱ #የግል እና #የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡

በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከቅዳሜ የካቲት 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታቸውን ሲመለከቱ ቆይተዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ከደቂቃዎች በፊት አሳውቋል፡፡

ውጤት ለማየት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👇

https://result.ethernet.edu.et

💠የትምህርት ሚኒስቴር  የተረጋገጡ ዜናዎችን ያጋሩ!

@education_Ministry
@education_Ministry
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። 

መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
#Update

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ?

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተናቸውን ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ማጠናቀቃቸው ይታወቃል፡፡

በተመሳሳይ የ2016 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ትናንት ሰኔ 19/2016 ዓ.ም ተጠናቋል፡፡

የፈተናዎቹ ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡

የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ኃላፊው ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል። በጣም ከዘገየ እስከ ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል ብለዋል፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው በፊት ይፋ እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡

@tikvahuniversity