#MoLS
ሦሥት አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተቱ ነው።
ከ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆኑት የትምህርት መስኮች ተግባቦት እና የአገር ፍቅርን ከፍ የሚያደርጉ ናቸው ተብሏል።
የትምህርት ዓይነቶቹ ፦
👉 ኢንተርፕርነርሺፕ
👉 ሲቪክና ፓትሪዮቲዝም
👉 ኮሚዩኒኬሽንና ቋንቋ መሆናቸው ተገልጿል።
አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ባስቀመጠው ምክረ ሃሳብ መሰረት፤ ሦሥቱ የትምህርት መስኮች በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስርዓተ ትምህርት ውስጥ መካተታቸውን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ በከር ሻሌ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የትምህርት ዓይነቶቹ ሥራ ፈጠራን የሚያበረታቱ፣ የውጭ አገር የሥራ አማራጭን የሚያሰፉ እና የአገር ፍቅርን ከፍ የሚያደርጉ መሆኑን ሚኒስትር ዲኤታው ገልጸዋል፡፡
በቀጣይ ዓመት መሰጠት ለሚጀመሩት የትምህርት ዘርፎች የስርዓተ ትምህርት እና የማስተማሪያ ሞጁል እየተዘጋጀላቸው መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
🏨ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር !
♾♾♾♾♾♾♾♾♾
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass