#Computer_Science❗️
Computer Science ከ ቴክኖሎጂ ና ኮድ ጋር የተያያዘ ስሆን ብዙም የማይከብድና ለመማር ማራኪ የሆነ ድፓርትመንቶችን በውስጡ ይዟል።
⚡ Computer Science በውስጡ እነዚህን Departmentochn የያዘ ነዉ።
🔸Computer Science
🔸Software Engineering
🔸Information System
🔸Information Technology
⚡ እነዚህን 4't departmentoch ለመግባት መጀመሪያ computer Science ልደርሳቹ ይገባል። computer Science ከገባቹ ቡሃላ የምትፈልጉትን department ከመረጣችሁ ቡሃላ በፍላጐትና በውጤታቹ ታይቶ ይሰጣቹሃል።
⚡ ከ 4ቱ department "Software Engineering " ተመራጭነት ይኖረዋል።
1 ) :- Computer Science
፨ Class Of Computer Science
- Hardware
- Software
👉 What Is Hardware ?
--> አንድ ተማሪ ስለ ሃርድዌር ለመማር ከፈለገ ፧ በመጀመርያ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፊልድ መምረጥ ግድ ይለዋል።
--> ሃርድዌር ማለት :- ኮምፒዩተር እንዲፈጠር ያደረጉት እቃዎች ማለት ነው ፧ ይህ ማለት ውጫዊም ፣ ውስጣዊም የኮምፒዩተር ክፍሎችን ያጠቃልላል ፧
#ውጫዊ ፓርት ምንላቸው
- Keyboard , Mouth Control , Motherboard ......
#ውስጣዊ ፓርት ምንላቸው
፨ ከማዘር ቦርድ የሚገኙ የውስጥ እቃዎች ( CPU , All Systems.... )
፨ All Systems Example
- ብሉቱዝን እንዲሰራ ያደረጉት እቃዎች። በቡሉቱዝ ፋይሎችን ፣ ቪድዮዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ለማስተላለፍ ሞባይላችን እንዲገናኙ የሚያደርጉ ጥቃቅን የውስጥ ብረቶች።
- አንድ ሲዲ ካሴት ኮምፒዩተራችን ውስጥ ካስገባነው በኋላ ፧ ሲዲው ውስጥ ምን እንዳለ ለኛ ስክሪን ላይ አድርጎ እንዲታይ የሚያደርጉት የውስጥ አካላቶች።
#Tips About Hardware
፨ አጠቃላይ ሃርድዌር ማለት ፧ ኮምፒዩተራችን እንዲሰራ ያደረጉት የውስጥ አካላቶች ሲሆኑ በተጨማሪም ' ፕሮግራሞችን ' ያካትታል። የሃርድዌር ትምህርት ከ IT ( Information Technology ) ፧ ጋር የተያያዘ ነው።
፨ ፕሮግራም ማለት ደግሞ ፧ ከኮምፒዩተሩ ስክሪን ላይ በአይናችን የሚታዩን ነገሮች ወይም በሌላ ስማቸው ኦፕሬቲንግ ሲስተም የምንላቸው።
እነዚህም :-
- Windows 7
- Windows 8 , 10 .......
// አንድ በሃርድዌር ተመርቆ የወጣ ተማሪ ከታች ያሉትን ስራ ማግኘት እና በግሉም መስራት ይችላል። //
🎲 source - ኢትዮ students
📌 Join and share 👇👇
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass