remains (artefacts, features and eco-facts) they left behind.
Archeology ማለትን artefacts, features እና eco-facts ተጠቅመን ቀድሞ በጥንት ዘመን ይኖሩ የነበሩት ሰዎች አኗኗራቸው ምን ይመስል ነበር የሚለውን መረጃዎችን እየቆፈርን⛏⛏😃 ስናጠና ነው።
🔖Artefacts are material remains made and used by the past peoples and that can be removed from the site and taken to the laboratory for further analysis.
አያቹአ የጥንት ሰዎች የሚጠቀሙበት Materials ሆነው ነገር ግን ዛሬም ወደ Laboratory ምናምን ወሰደን ለምርምር ልንጠቀምባቸው የምንችላየው እቃዎች ናቸው "Artefacts" የሚባሉት።
ለምሳሌ፦ Tools, ornaments, arrowheads, coins, and fragments of pottery
🔖Features are like artifacts, are made or modified by past people, but they cannot be readily carried away from the site.
እነዚህን ከArtefacts የሚለያቸው "ካሉበት አንስታቿቸው ወደ Lab ምናምን መውሰድ አትችሉም🙅♂።"
ለምሳሌ፦ ancient buildings, fireplaces, steles, and postholes(የጥንት ጉድጓዶች)
🔖Eco-facts are nonartefactual, organic and environmental remains such as soil, animal bones, and plant remains that were not made or altered by humans!
እነዚህ Materials አይደሉም ነገር ግን Physical remaining ናቸው፣ ሰው ያልፈጠራቸው ነገር ግን ሰው የሚጠቀምባቸው ናቸው፣ ከላይ የዘረዘርናቸው👆.
📖The most important Subfields of Archeology👇:
የሚከፋፋል ነገር በዛ አ🙈 ገና ምን አይታቹ😁 እንቀጥል...
📍Prehistoric archaeology investigates human prehistory and prehistoric cultures.
👉Periodኡ ከዛሬ 6000አመት በፊት እስከ መጀመሪያው Artifacts (the first stone tools) ፦ማለትም ከ2.5billion አመት በፊት ያለው ነው Prehistory ሚባለው።
📍Historical Archeology focuses on the cultures of people who used writing and about whom historical documents have been written.
ይህ ግን ከ6ሺ አመት ወዲህ ያለውን ፁhuፍ፣ ቋንቋ ምናምን ከተጀመረ ወዲህ ያለው ታሪክ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ነው።
3⃣Linguistic Anthropology
Studies contemporary human languages as well as those of the past, is divided into four👇 distinct branches or areas of research.
ከስሙ እንደምትረዱት ከቋንቋ ጋር በተያያዘ ጥናትም የሚያደርግ የAnthropology Branch ነው።
📍Structural /Descriptive Linguistics
Studies the structure of linguistic patterns. It examines sound systems, grammatical systems, and the meanings attached to words.
በቀላሉ Descriptive linguistic በጥንት ዘመን ሰዎች ይግባቡበት የነበረውን ቋንቋ grammaticallyም ምቹ እንዲሆነ በማድረግ፤ ሚጨመረውን በመጨመር አንድ ላይ Compile አድርጎ ማስቀመጥ ነው።
📍Ethno-linguistics (cultural linguistics) examines the relationship between language and culture.
ይህ የlinguistic branch ትኩረት ያደረገው የሰዎች ቋንቋ አስተሳሰባቸውን🧠፣ አነጋገራቸውን🗣፣ ድርጊታቸውን በአጠቃላይ በህላቸውን እንዴት ነው affect ሊያደርግ የሚችለው የሚለው ላይ ነው።
📍Historical linguistics Focuses on the comparison and classifications of different languages to differentiate the historical links between them.
ይህ የተለያዩ ቋንቋዎችን ታሪካዊ አመጣጥ ወይም ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዴት እያደጉ እንደመጡ የሚያሳይ ነው።
📍Socio-linguistics: Investigates linguistic variation within a given language.
ሁሉም ሰው የሚናገረው ቋንቋ አዚህ አለም ላይ የለም! የዚህ ምክንያቱ ደግሞ የምናድግበት Society፣ የቋንቋ accent (ቅላፄ😁)...ስለዚህ Social life እና ቋንቋ Related መሆናቸውን እንረዳለን።
እስኪ እንጠቅልለው🙈
4⃣Socio-Cultural Anthropology
📍is the largest sub-fields of anthropology.
📍It deals with human society and culture.
Society እና Culture ምንድናቸው🤔
📌
Socio-cultural anthropologists engage in two aspects of study.
ቅድም ያየናቸው Ethnography እና Ethnology. ረሳቹት?? Okay ላስታውሳችሁ፦
Ethnography፦ በተወሰነ Community, Culture ወይም Society ላይ detailed የሆነ Sceintific study ስናደርገ ማለት ነው።
Ethnology ደግሞ የተለያዩ Culture, Society Compare እያደረግን ስናጠና ማለት ነው።
ለዛሬ እዚህ ላይ እናብቃ!😊
በቀጣይ Basic Features of Anthropology እና Misconceptions about Anthropology አይተን Unit 2 እንጀምራለ
All Rights reserved

Linguistic anthropology generally focuses on the evolution of languages.4⃣Socio-Cultural Anthropology
📍is the largest sub-fields of anthropology.
📍It deals with human society and culture.
Society እና Culture ምንድናቸው🤔
📌
Society(ማህበረሰብ) is the group of people who have similar ways of life.📌Culture(ባህል) is a way of life of a group of people.Socio-cultural anthropologists engage in two aspects of study.
ቅድም ያየናቸው Ethnography እና Ethnology. ረሳቹት?? Okay ላስታውሳችሁ፦
Ethnography፦ በተወሰነ Community, Culture ወይም Society ላይ detailed የሆነ Sceintific study ስናደርገ ማለት ነው።
Ethnology ደግሞ የተለያዩ Culture, Society Compare እያደረግን ስናጠና ማለት ነው።
ለዛሬ እዚህ ላይ እናብቃ!😊
በቀጣይ Basic Features of Anthropology እና Misconceptions about Anthropology አይተን Unit 2 እንጀምራለ
All Rights reserved
Anthro ppt Ch1.pptx
110.1 KB
📓Anthropology Power Point Note
📓Chapter one
©A+ Tutorial Class
📓Chapter one
©A+ Tutorial Class
C++ Lecture All in One.pdf
4.9 MB
📓Computer Programming (C++ Short Note)
Second semester freshman course PDF
©A+ Tutorial Class
Second semester freshman course PDF
©A+ Tutorial Class
📚Freshman second semister course📖Introduction to Emerging Technology
🔖Chapter 1 Emerging TechnologyEvolution of technology
📌Emerging Technology ምን ማለት እንደሆነ ከማየታችን በፊት Technology እና Evolution የሚሉትን ሁለት ቃላት ትርጓሜ እንመልከት ።
📖
Technology የሚለው ቃል ለመጀመርያ ጊዜ "science of mechanical and industrial arts " ተብሎ በ 1859 በይፋ የተመዘገበ ሲሆን ከዛ በፊት በ 1610 " discourse or treatise on an art or the arts " የሚል ፍቺ ተሰቶት ይገኝ ነበር ።
Technology የሚለው ቃል፦
📍"Tekhno" - see techno
📍"Logy" - study
ከሚሉት ሁለት ቃላት ውህድ የተፈጠረ ነው ።
📌Evolution የሚለው ቃል ትርጉም ደግሞ ቀስ በቀስ (gradually) የሚታይ ወይንም የሚስተዋል የእድገት ወይንም የመለወጥ ሂደት ማለት ነው ።
Evolution means the process of developing by gradual changes.🔔ይህን ስለ Technology እና Evolution ካየን Emerging Technology ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት 🙌
📖
Emerging technology ማለት አዳዲስ ፣ ቀደምት ወይም ከዚ በፊት የነበሩ እንዲሁም አሁን ላይ በመበልጸግ ወይንም በመሰራት ላይ ያሉ በ ትምህርት በጤና በሳይንስ በቢዝነስ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የ Technology ፈጠራዎችን ያመለክታል ። ✍ እነዚህ የ Emerging technology አይነቶች አሁን ላይ በመበልጸግ ላይ ያሉ (currently developing ) ወይንም በቀጣይ አምስትና አስር አመታት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉትን ያጠቃልልናል ።
📍 Artifical intelligence ( ሰው ሰራሽ አስተውሎት)
📍Block chain ( Bit coin )
📍Cloud computing....
👆👆ለ Emerging Technology እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ ሲሆን በስፋት በቀጣዮቸ ምዕራፎች የምንመለከታቸው ይሆናል!
✍ከዚው ጋር በተያያዘ
"
Technological Evolution is theory of radical transformation of society through technological development."ይህም ማለት አንድን ማህበረሰብ Technological Development ቀድሞ ከ ነበረበት ሁኔታ ወደ አዲስ አሁን ወዳለበት ሲያመጣው የሚታየውን ለውጥ የሚያጠና Technological Evolution እንለዋለን ።
ለምሳሌ 🙌
ስልክ ከመፈጠሩ በፊት አያቶቻችን ለሰው መልዕክት የሚልኩት በሰው በኩል በደብዳቤ ወይንም በፈረስ 🏇 አስጭነው ልከው ነበር ከዛ ቀስ በቀስ የገመድ ስልክ መግባት ጀመረ የመንገድ ስልኮች 📞 በየቦታው የተለመደ ሆነ ብሎ ብሎ አሁን በእጃችን የምንጠቀምበት Smart phone 📲 ላይ ደረስን ( ብዙ ሂደት አልፈን እዚ ላይ እንደደረስን ልብ ይበሉ ) ይህን ነው ማህበረሰቡን ቀድሞ ከነበረበት አሁን ወዳለበት የሚያሻግር የቴክኖሎጂ እድገት የሚያጠናውን Technological Evolution የምንለው።
✍ Emerging Technology በሰዎች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ህይወት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖን ያሳድራል ።
ለምሳሌ ✋
በዜና ወይንም Internet ላይ ተመልክታቹህ ከሆነ በአንዳንድ በበለጸጉ ሀገራት እንደ ቻይና በ ፋብሪካዎቻቸው የሰው ሀይልን በ ROBOT በመተካት ለመስራት እየሞከሩ እንደሚገኝ ሰምታቹሀል ምን አይነት የ Economy ተጽዕኖ ያለው ይመስላቹሀል❓
✋ Robot ከ Emerging Technology አንዱ መሆኑን ልብ ይበሉ❕
📌Keep in mind
❕Emerging Technology can have slightly different meanings when used in different Fields such as media, business, science and education.
❕Emerging technology includes Technologies currently developing, or that are expected to be available within the next 5 - 10 years .
📝
Exercise To Students Use Your module as a reference to answer this questions!
1. Define Emerging Technology.
2. Define the word Technology and evolution.
3. List at least 5 Examples of emerging technologies currently available or developing.
4. What is technological Evolution? Find one example to explain the concept
5. List down the impacts of Emerging Technologies in Human life And Its benefits.
ለዛሬ እንደመግቢያ ከምዕራፍ አንድ የያዝንላቹ ይህን ይመስላል 🤗 እንወዳቹሀለን በቀጣይ የቀሩትን አይተን ምዕራፉን እናጠናቅቃለን እስከዛው ሰላም 🙌
ጥያቄና አስተ
👍1
Chapter 1 - Intro to Emerging Technologies-1.pdf
496.6 KB
📓 Emerging Technology PPT
📓 Chapter 1
የሚያስፈልጋችሁን Pdf, Short Notes እና ሌላም ሌላም በጊዜ ሂደት እንለቅላችሁለን!
በአሁን ሰዓት የግድ የሚያስፈልጋችሁ Pdf ካለ ላይ ንገሩን ከየትም ፈላልገን ካገኘን እንልክላቿ
📓 Chapter 1
የሚያስፈልጋችሁን Pdf, Short Notes እና ሌላም ሌላም በጊዜ ሂደት እንለቅላችሁለን!
በአሁን ሰዓት የግድ የሚያስፈልጋችሁ Pdf ካለ ላይ ንገሩን ከየትም ፈላልገን ካገኘን እንልክላቿ
📚Freshman second semister course📖Introduction to Emerging Technology
🔖Chapter 1 Emerging technology Introduction To Industrial revolution ( IR )
📌 በባለፈው የመጀመርያ ክፍል ስለ Emerging Technology ምንነት በጥቂቱ ተመልክተናል ። በዛሬው ክፍል Industrial Revolution ( የ ኢንዱስትሪ አብዮት ) ምን ማለት እንደሆነ እንመለከታለን ።
✍ Industrial revolution በ 1970 ዎቹና ከ 1980 በፊት የጀመረ የከተሜነት መስፋትና አዳዲስ ፈጠራዎች የተስተዋሉበት ግዜ ነው ።
✍ Industrial revolution የጀመረው በቀድሞዋ እንግሊዝ (England) 🇬🇧 ሲሆን ምክንያቱ የ ምግብ ምርትና ምርታማነትን 🌽 ለመጨመር ( Food production ) ታስቦ የነበረው ሌላኛው Agricultural Revolution (የግብርና አብዮት )ነበር ።
✍ Industrial revolution ተከትሎ የሰው ጉልበትን ቆጥቦ በብቃትና በቅልጥፍና በትንሽ ብክነት ነገሮችን ማከናወን የሚያስችሉን አዳዲስ ግኝቶች (Innovation) መፈጠርና በተግባር ላይ መዋል በእጅጉ ተስተውሏል ።
✍ ከ ኢንዱስትሪ አብዮት ( IR ) ጅማሬ አንስቶ ሰዎች ለማምረቻ የሚጠቀሙባቸውን አነስተኛ ስፍራዎች ና ቤቶች 🏡 በመልቀቅ ከፍ ወዳሉ ስፍራዎችና ፋብሪካዎች( Factories) ለምርት ተዘዋውረዋል ይህም የሰዎች ከገጠር ወደ ከተማ ፍልሰት ወይንም እንቅስቃሴ 🚌 ከፍተኛ 🚀 እንዲሆን አድርጎታል ያን ተከትሎ በሰዎች ባህል ላይ ለውጥ ተስተውሏል ።
✋ እስኪ አሁን ደግሞ IR ተከትሎ በተለያዩ ዘርፎች የተስተዋሉ የፈጠራ ስራዎችን በጥቂቱ እንመልከት
📍ኢንዱስትሪ ( Industry )
Electric light
Cotton gin ( ጥጥን ከጥጥ አበባ ፍሬ ለመለየት የሚጠቅም ማሽን)
The sewing machine ( የስፌት ማሽን )
📍መጓጓዣ ( Transportation )
Airplane ✈
Railroad 🚇
Diesel and steam engine
📍ግንኙነት ( communication )
Telephone ☎
Telegraph ( ለረጅም እርቀት Electrical signal በመጠቀም መልዕክትን ለመላክና ለመቀበል ጥቅም ላይ የሚውል መሳሪያ )
Phonograph ( ድምጽን ለመቅዳት Record ወይም መልሶ ለማጫወት ይጠቅም የነበረ Thomas edison ያስገኘው ፈጠራ ).
✍ IR በ Great Britain (late 1770 's )መነሻውን ያድርግ እንጂ ከዛ ቀጥሎ በ Belgium France እና Germany እየተስተዋለ ሄዷል ።
✋ እስካሁን አራት ያህል የኢንዱስትሪያል አብዮቶችን ( Industrial revolutions ) ማለትም በምህፃረ ቃል IR 1 IR 2 IR 3 IR 4 አሳልፈናል እነዛን ከማየታችን በፊት 4 ያህል የ ኢንዱስትሪ አይነቶችን እንመልከት
📍 Primary Industry
እነዚህ ኢንዱስትሪዎች ጥሬ እቃን በማምረት ወይንም ከተፈጥሮ ጥሬ እቃን መፈለግ ላይ የተሰማሩ ናቸው ።
ለምሳሌ 🙌
ማዕድን ማውጣት ( Mining ) ፣ ግብርና ( Farming ) እንዲሁም የአሳ ምርት ( Fishing ) ላይ ያተኮሩ አምራቾችን ይመለከታል ።
📍secondary industry
በዚህ ውስጥ ጥሬ እቃን በመጠቀም የተለያዩ ቁሳቁሶችን
ለምሳሌ🙌
እንደ መኪና ብረታ ብረት የመሳሰሉትን የሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎችን ይይዛል ።
📍Territory industry
ይህ ደሞ አገልግሎት ሰጪ ( service providers ) ተቋማትን ይይዛል
ለምሳሌ 🙌
ቴሌ ( Ethio tel ) መብራት ሀይል ፣ የትምህርትና የጤና ተቋማትንና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል ።
📍Quaternary industry
እነዚህ ደሞ ጥናትና ምርምር (Researchs) ላይ አተኩረው የ ቴክኖሎጂና ተያያዥ እድገቶችን (development) ለማምጣት የሚጥሩ ተቋማትን ይይዛል ልክ
ለምሳሌ 🙌
የአሜሪካው ናሳ ( NASA )

🔰The First Industrial Revolution ( IR 1.0 )
✍ የመጀመርያው የኢንዱስትሪ አብዮት ( IR 1.0 ) በ 1970 ዎች ውስጥ ተጀምሯል ።
✍ በ IR 1.0 በእጅ ከማምረት ወደ ማሽን (machine) ምርት የተገባበት የተለያዩ የማምረቻ ማሽኖች የተፈለሰፉበት Factory sytem የምንለው የፋብሪካ አሰራር ወይም ጥቅም ላይ መዋል የጀመረበት እንዲሁም steam power የምንለው የ እንፋሎት ሀይል አጠቃቀም እየጨመረ የመጣበትና ለማምረቻና ማሽኖችን ለማንቀሳቀስ ጥቅም ላይ መዋል የጀመረበት ግዜ ነው ።
Keep in mind 🎯
❗The Term IR first coined in 1970's During the time the revolution began .
🔰 The second industrial Revoluton ( IR 2.0 )
✍ ይህ IR በ 1880 ዎች አካባቢ እንደተጀመረ ይታመናል ።
✍ Technological revolution ወይንም የቴክኖሎጂ አብዮት በመባል ይጠራል ።
✍ በዚህ IR የኤሌክትሪክ ሀይል ( Electric power ) ፣ ስልክ ( Telephone ) የብረት ምርት (steel production ) የተዋወቀበት እንዲሁም በሰፊው ጥቅም ላይ የዋለበት ጊዜ ነበር ።
✍ ከዚ Revolution በፊት የነበሩ (pre existing technologies ) Railroads Telegraph የመሳሰሉ ቴክኖሎጂዎች የ ሰዎች የ ሀሳብ የ እቃ እንቅስቃሴ እንዲሁም የሰው ለሰው ግንኙነቶች ይበልጥ እንዲጠናከሩ እና እንዲስፋፋ ምክንያት ሆነዋል ።
✍ የሰው ልጅ በ Technology ቀድሞ ከነበረበት ደረጃ ከፍ ያለበት ግዜ እንደነበር ይታመናል ።
Keep in mind 🎯
❗The advancements in IR 2.0 included the development of methods for manufacturing interchangeable parts and widespread adoption of pre-existing technological systems .
🔰 The Third industrial Revolution ( IR 3.0 )
✍ ከ 1950 ቀደም ብሎ የጀመረ IR ሲሆን ' Digital Revolution ' በመባልም ይጠራል ።
✍ በዚህ አብዮት Mechanical እና Analog የሆነ ሲስተም ወደ Digital የተቀየረበት ግዜ ሲሆን Digital Revolution የሚለውን ስያሜውንም ያገኘው ከዛ ነው ።
✍ Digital Electronic የምንላቸው ለምሳሌ እንደ የ እጅ ስልክ ( Hand phones ) ፣ ኮምፒተርስ ( computers ) ፣ ካሜራ ( camera ) ፣ ቴቪ ( Television )የ ኢንተርኔት አገልግሎት ( Internet ) በሰፊው የሚመረቱበት ( mass production ) እና ወደ ገበያ የገቡበት እንዲሁም ጥቅም ላይ የዋሉበት ግዜ ነበር ።
✍ በሚገርም ሁኔታ በ IR 3.0 ላይ ጥቅም ላይ መዋል የጀመሩ መገልገያዎች አሁንም ላይ ጥቅም እየሰጡ ይገኛሉ ለ አብነት ያህልም ስልክ እና የመሳሰሉት ሲሆኑ እነዚህ መገልገያዎች በአካል መገኘት ሳይጠበቅብን እሩቅ ካለ አካል ጋር ግንኙነት እንዲኖረን ማስቻላቸው ልዩ ነበር 🥰
Keep in mind 🎯
❗The core factor of this revolution is the mass production and widespread use of digital logic circuits and its derived technologies such as the computer, handphones and the
Internet.
❗Certain practices that were enabled during IR 3.0 is still being practiced until this current day .
🔰 The Fourth industrial Revolution ( IR 4.0 )
✍ IR 4.0 ለመጀመርያ ግዜ ስያሜውን ያገኘው ' klaws schwab ' በተባለ ግለሰብ በ 2016 ነበር ።
✍ ይህ Revolution በዋነኝነትም Cyber physical system ን የያዙ የተሻሻሉ የቴክኖሎጂ ምርቶችና መገልገያዎችን እያስተዋወቀ ይገኛል ።
Keep in mind 🎯
❗Cyber physicsl system (CPS) is a mechanism that is controlled or monitored by computer-based algorithms, tightly integrated with the Internet and its users.
✍CPS ማለት ቴክኖሎጂን በኮምፒውተር ቀመር ( Algorithm ) ከኢንተርኔት እና ከተጠቃሚው ጋር በማስተሳሰር ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ መቆጣጠር መቻል ወይም ያን የምናደርግበት መንገድ ማለት ነው ።
✍ ሌላኛው Computer numerical control machines ( CNS ) የምንላቸው ሲሆኑ እንዚህም በቀላሉ ኮምፒውተርን በመጠቀምና ለኮምፒተሩ ትዕዛዝ በመስጠት እነሱም ትዕዛዝ (Instruction ) በመቀበል ብቻ እንድንገለገልባቸው ተደርገው የተሰሩ ቴክኖሎጂዎች ያመለክታል ።
ለምሳሌ 🙌
በዚህ IR 4.0 ውስጥ ከሚጠቀሱ Advanced Technologies መካከል ሮቦቶች(Robots) እና ራስ ነድ መኪኖች (Autonomous vehicles) 😲 ተጠቃሽ ሲሆኑ በ Cyber physical system ሀሳብ መሰረት ከ ኢንተርኔትና ተጠቃሚው ጋር በኮምፒውተር 👨💻 ቀመር በማስተሳሰርና በመታገዝ ልንገለግልባቸው እንችላለን ።
እንዲሁም በቀላሉ በኮምፒውተር ትዕዛዝ ልንሰጣቸውም ስለምንችል Computer numerical control machines ይባላሉ ።😉
✍ Artificial intelligence ( ሰው ሰራሽ አስተውህሎት ) በ IR 4.0 ውስጥ የሚጠቀስ የሰውን ህይወት ሊያቀሉ ከሚችሉ Advanced Technologies አንዱና ዋነኛው ነው።

📌 Programmable Devices
✍ programmable devices ከማየታችን በፊት 4 አይነት Devices እንዳሉ እንመልከት
📍Memory Devices
እነዚ መሳሪያዎች መረጃን ለማከማቸትና (Store) በሚያስፈልገን ግዜ አውጥተን ጥቅም ላይ እንድናውለው የሚያስችሉን ናቸው ።
📍Microprocessors
ከሰው የሚሰጣቸውን ትዕዛዝ ተቀብለው አንድን ስራ ( Task) ለማከናወን የሚረዱን ።
📍Logic devices
እነዚ የተለያየ አገልግሎት ሲኖራቸው በዋነኝነትም Device to Device interfacing ( በመሳሪያዎች መካከል ትስስር መፍጠር) Data communication Data display .etc
📍Networks
አንዱ ከሌላኛው መረጃን ለመለዋወጥና ጥቅም ላይ ለማዋል በ ኮምፒውተሮች ስብስብ መሀል በ Servers እና በኔትወርክ መሳሪያዎች (network devices ) መካከል የሚኖር ትስስር ነው።
✍ Computer programable device ነው የምንለው የ ሚሰጠውን External instruction ( ትዕዛዝ ) ተከትሎ የምንፈልገውን ውጤት ስለሚሰጠን ነው ስለዚህ የኮምፒውተር ትዕዛዝ የመቀበል ባህሪ Programmable device ያስብለዋል ።
🖍 Read Your module 1.3.1 List of programmable devices .
✍ Service Enabling Device ( SED ) የምንላቸው አንድን ትዕዛዝ ለመፈፀም የ ኔትወርክ ትስስርን ጥቅም ላይ የሚያውሉ ዲቫይዞችን ነው ።
ለምሳሌ 🙌
wifi routers , Modems , Conference Equipments

📌 Human To machine interaction ( HMI )
✍ HMI is the study of how people interact with computers and to what
extent computers are or are not developed for successful interaction with human beings.
Well 😀 ውድ ተማሪዎች Human to machine interaction (HCI) ማለት እንዴት በሰውና በኮምፒውተር መካከል ተግባቦት መፍጠር እንደሚቻል እና እነዚህ ማሽኖች ከሰው ጋር ትስስር ለመፍጠር እና ትዕዛዝ ለመቀበል ምን ያህል ብቃት አላቸው የሚለውን የሚያጠና ነው ።
✍ HCI በውስጡ 3 ነገሮችን ይይዛል
📍ተጠቃሚውን (user)
📍ኮምፒውተሩን (computer)
📍የኮምፒውተሩና የ ተጠቃሚው ተግባቦትና አንድላይ መስራት ( interaction )
✍ ከ ማሽን (machines) ጋር ትስስር ለመፍጠር ተፈጥሮ ያደለችን እጃችን እና የእጅ እንቅስቃሴ ና ምልክቶች በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
✍ የ HCI ዋነኛው ግብ ኮምፒውተሮችን በቀላሉ የተጠቃሚውን ( user ) ፍላጎት ሊያሟሉ በሚችሉበት ደረጃ ከተጠቃሚው ጋር መግባባት እና ትስስር ( communication & interaction ) እንዲፈጥሩ ማድረግ ማስቻል ነው ።
Keep in mind 🎯
❗The main advantages of
HCI are simplicity, ease of deployment & operations and cost savings for smaller set-ups. They
also reduce solution design time and integration complexity.
📌How emerging Technologies shape our life and Business❓
✍ Emerging Technologies የሰው ልጅን ህይወት በማቅለል በትምህርት ፣ በጤና ፣ በ መዝናኛ ና ቢዝነስ በሁሉም ሰው ህይወት ውስጥ በመግባት ከፍተኛ ሚናን እየተጫወቱ ይገኛሉ ።
እናንተስ ምን ይመስላቹሀል 🧏❓
ለዛሬ በምዕራፍ አንድ የነበረን ቆይታ ይህን ይመስላል Exercise በቀጣይ የምንለቅላቹ ይሆናል 🙌 Module አንብቡ ያልገባቹ ካለ በ ላይ ፃፉልን በቀጣይ በምዕራፍ 2 እስክንገናኝ ሰላማቹ ብዝት ይበልልን እንወዳቹሀለን 🥰
Next 🧏 Data science
All rights reserved ❗
© A + Tutorial class

fundamentals-of-english-grammar.pdf
30.9 MB
📗 Fundamentals of English Grammer Long man
📌 English Module ሲዘጋጅ እንደ ማጣቀሻ የተወሰደ መፀሀፍ ❗
📌 Communicative English 2
ላይ እንደአጋዥ መጠቀም ትችላላቹ ።
All rights reserved
©A+ Tutorial class

1.3 Unique/Basic Features of Anthropology
📌What Makes Anthropology Unique?
Anthropologyን ከሌሎች ተመሳሳይ Subjectኦች የሚለየው ነገር ምንድነው ካልን፣ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፦
📌Its Scope
📌Its Approach
📌Its Focus
📌Its Method of Study.
1. Its Scope: Anthropology has broad Scope. It is the broad study of human kind, around the world and throughout time.
ከዚህ በፊት እንዳየነው Anthropology የሚያጠነጥነው (ይሄ word..😂) ብዙ ነገሮች ላይ ነው። ይህም ከሌሎች disciplineኦች ልዩ ያደርጓል።
2. Its Approach: In its approach anthropology is holistic, relativistic, and focused one.
📍Holistic: Holism means that an anthropologist looks at the entire context of a society when analysing any specific feature.
ለምሳሌ: አንድ Anthropologist👨💼 ስለ ኢትዮጵያ የቡና ስረዓት ማወቅ ከፈለገ የሀገሪቱን ባህል፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ👑 በስፋት ማጥናት ይኖርበታል። ይህ ነው Holism የሚያስብለው።
📍Relativistic: Anthropology አንድን እምነት፣ ባህል...ሲያብራራ በራሱ Context ውስጥ ሆኖ ነው፣ ማለት ይህ ባህል መጥፎ ነው🙅♂ ወይም ጥሩ ነው💁♂ በሎ Judge አያረግም።
📍Focused: Anthropological studies give attention to how people perceive themselves and understand their world. ይሄኛውን አይነት Perspective Anthropologistኦች "Emic Perspective" ብለው ይጠሩታል።
3. Its Method of Study: Anthropology is highly dependent on qualitative research (quantitative ካለ እንዳትሸወዱ😎) to understand the meaning behind any human activity.
📖
እስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ
📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies.
ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱♂ የሚያጠና ነው!
📌Anthropologists only study the rural people and rural areas.
ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology].
📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe.
ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው።
እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌
በቀጣይ Chapter 2 እንገባለን!🤗
ጥያቄ የሆነባችሁ ካለ
All Rights Reserved!

Misconceptions about anthropologyእስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ
Anthropology ያላቸውን የተሳሳተ መረዳት እንመልከት፣📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies.

ሰላም ተማሪዎች😊
እስካሁን ባለው Emerging Technology እና Anthropology Chapter 1 ጨርሰናል፣ የተቀሩት Courseኦች በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራሉ።
Chapter 2 እና 3 ከጨረስን Mid Exam ስለምንፈትን ችላ እንዳትሉ! አንብቡ! ተከታተሉን! ያልገባችሁን ጥያቄ ጠይቁን! የምትፈልጉት Pdf ካለ አሳውቁን!
በርቱ፣ ልንረዳችሁ በምንችለው ሁሉ ከእናንተ ጋር ነን።😊
ለሀሳብና አስተያይት👇
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው።

እስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ Anthropology ያላቸውን የተሳሳተ መረዳት እንመልከት፣
📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies.
ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱♂ የሚያጠና ነው!
📌Anthropologists only study the rural people and rural areas.
ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology].
📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe.
ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው።
እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌
UNIT TWO
በዚህ Chapter ስር በስፋት የምናየው "The anthropological concept of culture and helps students to increase their understanding the role and impact of culture in human life"
📝What Culture is and What Culture isn't
ምናልባት Culture ማለት ምን ማለት ነው ብትባሉ "ባህል" ልትሉኝ ትችላላችሁ። ባህል ማለትስ ምን ማለት ነው? ብንባል የማንነት መገለጫ😐። ነገር ግን ባህል እንዲህ በቀላሉ አይብራራም!
Alright, Now let's see some best definition about Culture.
📍Culture is a system of learned behavior shared by and transmitted among the members of the group.
በተወሰኑ ሰዎች መካከል የተለመደ፣ እነዚያ የአንድ ቡድን ሰዎች የሚጋሩት የተለመደ ባህሪ ነው ባህል የሚባለው።
📍Culture is a collective heritage learned by individuals and passed from one generation to another.
በሰዎች የተለመደ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ ቅርፅ ነው።
📝Characteristic Features
of Culture
1. Culture Is Learned: Culture is not transmitted genetically rather; it is acquired through the process of learning.
ባህል በዘር አይተላለፍም፣ ነገር ግን በመማር ልታገኙት የምትችሉት ነው።
This process of acquiring culture after we born is called enculturation.
🔖Enculturation is specifically defined as the process by which an individual learns the rules and values of one's Culture.
"ኢንከልቸሬሽን"👌 አንድን ባህል ለመልመድ የምታልፉበት Process ነው። ለምሳሌ፦ ቋንቋውን መልመድ፣ አለባበሱን ማድረግ..
2. Culture Is Shared
ሌላው የCulture Characteristics ይሄ ነው፣ ማለትም Culture Society ውስጥ ባሉት ቢያንስ ሁለት/ሶስት ሰዎች👨👩👧 የሚጋሩት መሆን አለበት። እንጂ አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ የራሴ የሆነ አለባበስ🥻ና ቋንቋ🗣 አለኝ ስለዚህ የራሴ #Culture አለኝ ማለት ትክክል አይደለም።🙅♂
3. Culture is Symbolic
📌ባህል በምልክት ሊገለፅ የሚችል መሆን አለበት፣ ለምሳሌ ሌላ ሀገር ሄዳችሁ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የለበሰ ሰው🇪🇹 ስታዩ በፍጥነት ኢትዮጵያዊ😍 እንደሆነ ትገምታላችሁ!
📌Symbol is something verbal or nonverbal, within a particular language or culture that comes to stand for something else.
4. Culture is All Encompassing
📌Culture is the sum total of human creation: intellectual, technical, artistic, physical, and moral!
ባህል እንደምናስበው ቀላል ነገር እንዳይመስላችሁ👀፣ ስለ አንድ ህዝብ ባህል እያጠናችሁ ነው ማለት፣ ስለዚያ ህዝብ አስተሳሰብ🧠፣ አነጋገር🗣፣ ድርጊት👩🚒 እና የመሳሰሉት ነገሮችንም ማጥናት ይኖርባችኋል።
5. Culture is Integrated
Cultures are not haphazard collections of customs and beliefs.
ባህል ቅርፅና መጣጣም ያጣ የትውፊትና የእሴት ውቅር አይደለም። [አማርኛዬ ከበዳቹ አ😁😁]
ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ አካል ውስጥ ብዙ System አለአ (Respiratory system, Digestive System, Reproductive...Bio ረሳችሁ😊) እነዚህ አንድ ላይ መጥተው ነው አካላችን ጤነኛ ሚሆነው፣ Cultureም ልክ እንዲሁ ነው😃:- እሴቱ፣ ቋንቋው፣ አለባበሱ ምያምን አንድ ላይ Integrated ሆነው ነው ጤነኛ Culture ሚፈጠረው።
6. Culture Can Be Adaptive and Maladaptive
ይሄ ማለት ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ ከTechnology💻 ጋር Adapt ማደረጉ (መልመዱ) በብዙ ጠቅሞታል፣ ነገር ግን ደግሞ በዚያው ልክ ብዙ Side effect አለው።[Maladpativeness]
Cultureም ልክ እንደዚሁ ነው Adapt ካደረጋችሁት ጥቅም ሲኖረው👌 ምናልባትም ደግሞ ችግርም ይኖረው ይሆናል[Maladpative].
7. Culture is Dynamic
📌Culture is changing constantly as new ideas and new techniques are added as time passes modifying or changing the old ways.
አየውላችሁ Culture አዳዲስ ሀሳብ እየተጨመረበት በመጣ ቁጥር በየጊዜው ሊቀያየር ይችላል። Static ነው ካለ እንዳትሰሙ🙅♂
📝𝔼𝕝𝕖𝕞𝕖𝕟𝕥𝕤/𝔸𝕤𝕡𝕖𝕔𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕔𝕦𝕝𝕥𝕦𝕣𝕖
Two of the most basic aspects of culture are material and nonmaterial culture.
1⃣Material Culture
🎈Material culture consist of man-made objects such as tools, implements, furniture, automobiles, buildings, dams, roads..
ከስሙ ራሱ እንደምትረዱት የቅርፃቅርፅ፣ የሚታዩት ነገሮች ባህል ነው። እኛ ባህል/Culture የሚመስለን አለባበስና ቋንቋ ምናምን ብቻ ነዋ😔
🎈The physical substance which has been changed and used by man.
የሰው ልጅ የፈጠራቸውና እራሱ የሰው ልጅ እየቀያየረ ሊጠቀምባቸው የሚችል ናቸው።
🎈It is referred to as Civilization.
2⃣Non-Material Culture
All Rights Reserved
📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies.
ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱♂ የሚያጠና ነው!
📌Anthropologists only study the rural people and rural areas.
ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology].
📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe.
ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው።
እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌
UNIT TWO
Human Culture and Ties that Connectበዚህ Chapter ስር በስፋት የምናየው "The anthropological concept of culture and helps students to increase their understanding the role and impact of culture in human life"
📝What Culture is and What Culture isn't
ምናልባት Culture ማለት ምን ማለት ነው ብትባሉ "ባህል" ልትሉኝ ትችላላችሁ። ባህል ማለትስ ምን ማለት ነው? ብንባል የማንነት መገለጫ😐። ነገር ግን ባህል እንዲህ በቀላሉ አይብራራም!
Alright, Now let's see some best definition about Culture.
📍Culture is a system of learned behavior shared by and transmitted among the members of the group.
በተወሰኑ ሰዎች መካከል የተለመደ፣ እነዚያ የአንድ ቡድን ሰዎች የሚጋሩት የተለመደ ባህሪ ነው ባህል የሚባለው።
📍Culture is a collective heritage learned by individuals and passed from one generation to another.
በሰዎች የተለመደ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ ቅርፅ ነው።
📝Characteristic Features
of Culture
1. Culture Is Learned: Culture is not transmitted genetically rather; it is acquired through the process of learning.
ባህል በዘር አይተላለፍም፣ ነገር ግን በመማር ልታገኙት የምትችሉት ነው።
This process of acquiring culture after we born is called enculturation.
🔖Enculturation is specifically defined as the process by which an individual learns the rules and values of one's Culture.
"ኢንከልቸሬሽን"👌 አንድን ባህል ለመልመድ የምታልፉበት Process ነው። ለምሳሌ፦ ቋንቋውን መልመድ፣ አለባበሱን ማድረግ..
2. Culture Is Shared
ሌላው የCulture Characteristics ይሄ ነው፣ ማለትም Culture Society ውስጥ ባሉት ቢያንስ ሁለት/ሶስት ሰዎች👨👩👧 የሚጋሩት መሆን አለበት። እንጂ አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ የራሴ የሆነ አለባበስ🥻ና ቋንቋ🗣 አለኝ ስለዚህ የራሴ #Culture አለኝ ማለት ትክክል አይደለም።🙅♂
3. Culture is Symbolic
📌ባህል በምልክት ሊገለፅ የሚችል መሆን አለበት፣ ለምሳሌ ሌላ ሀገር ሄዳችሁ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የለበሰ ሰው🇪🇹 ስታዩ በፍጥነት ኢትዮጵያዊ😍 እንደሆነ ትገምታላችሁ!
📌Symbol is something verbal or nonverbal, within a particular language or culture that comes to stand for something else.
4. Culture is All Encompassing
📌Culture is the sum total of human creation: intellectual, technical, artistic, physical, and moral!
ባህል እንደምናስበው ቀላል ነገር እንዳይመስላችሁ👀፣ ስለ አንድ ህዝብ ባህል እያጠናችሁ ነው ማለት፣ ስለዚያ ህዝብ አስተሳሰብ🧠፣ አነጋገር🗣፣ ድርጊት👩🚒 እና የመሳሰሉት ነገሮችንም ማጥናት ይኖርባችኋል።
5. Culture is Integrated
Cultures are not haphazard collections of customs and beliefs.
ባህል ቅርፅና መጣጣም ያጣ የትውፊትና የእሴት ውቅር አይደለም። [አማርኛዬ ከበዳቹ አ😁😁]
ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ አካል ውስጥ ብዙ System አለአ (Respiratory system, Digestive System, Reproductive...Bio ረሳችሁ😊) እነዚህ አንድ ላይ መጥተው ነው አካላችን ጤነኛ ሚሆነው፣ Cultureም ልክ እንዲሁ ነው😃:- እሴቱ፣ ቋንቋው፣ አለባበሱ ምያምን አንድ ላይ Integrated ሆነው ነው ጤነኛ Culture ሚፈጠረው።
6. Culture Can Be Adaptive and Maladaptive
ይሄ ማለት ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ ከTechnology💻 ጋር Adapt ማደረጉ (መልመዱ) በብዙ ጠቅሞታል፣ ነገር ግን ደግሞ በዚያው ልክ ብዙ Side effect አለው።[Maladpativeness]
Cultureም ልክ እንደዚሁ ነው Adapt ካደረጋችሁት ጥቅም ሲኖረው👌 ምናልባትም ደግሞ ችግርም ይኖረው ይሆናል[Maladpative].
7. Culture is Dynamic
📌Culture is changing constantly as new ideas and new techniques are added as time passes modifying or changing the old ways.
አየውላችሁ Culture አዳዲስ ሀሳብ እየተጨመረበት በመጣ ቁጥር በየጊዜው ሊቀያየር ይችላል። Static ነው ካለ እንዳትሰሙ🙅♂
📝𝔼𝕝𝕖𝕞𝕖𝕟𝕥𝕤/𝔸𝕤𝕡𝕖𝕔𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕔𝕦𝕝𝕥𝕦𝕣𝕖
Two of the most basic aspects of culture are material and nonmaterial culture.
1⃣Material Culture
🎈Material culture consist of man-made objects such as tools, implements, furniture, automobiles, buildings, dams, roads..
ከስሙ ራሱ እንደምትረዱት የቅርፃቅርፅ፣ የሚታዩት ነገሮች ባህል ነው። እኛ ባህል/Culture የሚመስለን አለባበስና ቋንቋ ምናምን ብቻ ነዋ😔
🎈The physical substance which has been changed and used by man.
የሰው ልጅ የፈጠራቸውና እራሱ የሰው ልጅ እየቀያየረ ሊጠቀምባቸው የሚችል ናቸው።
🎈It is referred to as Civilization.
2⃣Non-Material Culture
All Rights Reserved
🎈Non-material culture consists of the words the people use or the language they speak, the beliefs they hold, values and virtues they cherish, habits they follow.ይሄ ደግሞ እኛ በተለምዶ የምናውቀው ነው፦ የዚያ ህዝብ አመለካከት፣ ትውፊት፣ ልማዳቸው፣ ቋንቋቸው ምናምን Non-material Culture ነው ሚባለው።
📝Some of the aspects of non-material culture:-
📍Values: are the standards by which member of a society define what is good or bad, beautiful or ugly.Value (እሴት) ማለት ህብረተሰቡ ጥሩ ነው👌 ወይም መጥፎ ነው👎 ብሎ Judge ያደረገው ነገር ነው።
📍Beliefs: are basically Assumptions that refer to the acceptance that something exists or is True, especially without proof.Beliefs (እምነት) ደግሞ አንድ ነገር ትክክል/እውነት ሊሆን እንደሚችል አምኖ መቀበል ማለት ነው።
እስኪ ሁለቱን በምሳሌ እንረዳ:- ሞጁሉ ላይ የሚገኘው ምሳሌ እንዲህ ይላል፦
"Education is Good" ይሄ የAmerica Society ውስጥ basic #Value ነው።
"Grading is the best way to evaluate Students" ይሄ ደግሞ እምነታቸው ነው። [ይሄ እምነት አይደል መከራ ሚያበላን😹]
🙌ከኔ ጋር ናችሁ! እንቀጥል
📍Norms: are ways of behaving that are considered normal in a particular society."Norm" ማለት ልማድ፣ ትውፊት የምንለው ነገር ነው። ለምሳሌ የበአል የበአል ሰሞን በሬ🐃 እያረዱ🔪፣ ቅርጫ እየተከፋፈሉ በአሉን ሚያከብሩት ነገር Social Norm ነው😎
📝Types of Norms (Informal)1. Folkways፡ are informal rules and norms that, while not offensive to violate, are expected to be followed.
ይህ ማለት ለምሳሌ Taxi ውስጥ ለትልቅ ሰው መቀመጫ ካልለቀቃችሁ👎 ችግር የለውም፣ ማንምም አይፈርድባችሁም፣ ነገር ግን በSocietyው የተለመደው ከትልቅ ሰው ስር መነሳት ነው።
2. Mores [ሞሬስ]፡ are also informal rules that are not written, but, when violated, result in severe punishments and social sanction upon the individuals.
ይህ ደግሞ ለምሳሌ፡ የህብረተሰቡ አባል ሆናችሁ ብትሰርቁ ወይ ደግሞ ሰው ብትገድሉ ትቀጣላችሁ👊! ህግ ምናምን ስላለ ብቻ አይደለም ነገር ግን እንዲህ አይነቱ ነገርም በSocietyው መካከል የተወገዘ ስለሆነ።
Mores distinguish the difference between right and wrong, while folkways draw a line between right and rude.
📖
Cultural Unity and Variationsአንዳንድ Cultural Features በሁሉም Culture ውስጥ ይገኛሉ [Universal], አንድአንዱ ደግሞ በአብዛኛው ውስጥ ይገኛል ነገር ግን በሁሉም አይደለም [General], ሌሎች የባህል መገለጫዎች ደግሞ በተወሰኑ ባህላት ውስጥ ብቻ ነው ሚገኙት [Particular].
ለምሳሌ፣ Exogamy ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት በሁሉም ማህበረሰብ ባህል የተከለከለ ነው"ሞጁሉ ነው ያለው😁 እንጂማ ስንት እናውቃለን.. ይሄ አሁን Universality ነው።
ሌላ ደግሞ የሴት ልጅ ግርዛት ለምሳሌ በአብዛኛው የአለማችን Culture ውስጥ የተከለከለ ነው..ይሄ Generality ነው
እና ደግሞ ሌላው የParticular ምሳሌ የሀገራችንን ደቡብ ህዝቦች አፋቸውን አይታችሁ ታውቃላችሁ የስረኛው ከንፈራቸው ላይ የሆነ ክብ ነገር አድርገውበት ምናምን🙈🙈😁😁
አልደከማችሁማ፣ እንቀጥል👍
📖
Evaluating Cultural Differences1.
Ethnocentrism: refers to the tendency to see the behaviors, beliefs, values, and norms of one's own group as the only right way of living and to judge others by those standards.Ethnocentrism ማለት የኔ ባህል፣ ሃይማኖት ፣ አመለካከት ...ይበልጣል ብሎ ማሰብና የሌላው ትክክለ እንዳልሆነ ጀጅ ማድረግ ነው።
📌Ethnocentrism is not characteristic only of complex modern societies.
By the way, Ethnocentrism ጥቅም አለው፦ in preserving traditions of one's own culture. [የራሳችሁን ባህል ለማስጠበቅ ይጠቅማል]
ግን ከጥቅሙ ይልቅ ጉደቱ የከፋ ስለሆነ እናንተ Ethnocentric አትሁኑ!😊
ይቀጥላል...Good Bye🤗
ጥያቄ እና አስተያይት👇
All Rights Reserved
General_Chemistry_Module.pdf
40 MB
📚 General Chemistry Module.
📚 Second Semester Freshman Course.
📚 Second Semester Freshman Course.
📚Freshman second semister course📖Introduction to Emerging Technology
🔖Chapter 2 Data science ሰላም ውዶች 🤗 በባለፈው ሳምንታት Introduction To Emerging Technology ምዕራፍ አንድን ተመልክተናል ዛሬ በአዲስ ምዕራፍ ስለ Data science ምንነት እንመለከታለን አብራቹን ቆዩ 🙌
📌 Data Science
Before we are going to Explain what Data science really is let Us look something about the meaning of the word Data First .
🎈 Data is is a collection of facts such as numbers , words, measurements, observations or just descriptions of things.
በአጭሩ Data ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት 🤔
✍ Data ማለት ስብስብ ሲሆን ስብስቡም የቁጥር (2⃣ 5⃣0⃣ )የቃላት ( Cat , Man ) የ ስም (ABEL , DAGIM) የእድሜ የ ክብደት የተለያዩ ልኬቶች( 30 kg , 20℅ ) (Measurements) እና የመሳሰሉት ሊሆን ይችላል ።
✋The main examples of data are
📍weights 📍prices 📍costs 📍numbers of items sold
📍employee names
📍product names
📍addresses etc
ስለ Data ይህን ካየን Data ሂደቶችን (processes ) አልፎ ወደ ጠቃሚ ቅርጽ ሲቀየር Information እንለዋለን 👍
🎈Information is data that has been converted into a more useful or intelligible form.
Keep in mind 🤗
❗Data is unorganized, while information is structured or organized.
በደምብ ግልጽ ለማረግ ያህል እቺን አጭር ምሳሌ እንመልከትና በቀጥታ ወደ Data science እንግባ 🏃♂ 🏃♀
Assume that ተማሪ ብሩክ 👨💼 የ ፍሬሽ ማን ተማሪ ነው በመጀመርያው ሴሚስተር ብሩክ በ LOGIC COURSE ያስመዘገበውን ውጤት እንመልከት 👀 :
Test 1 10/10 😀
Test 2 30/30 😲
Assignment 20/20 🧐
Final Exam 49/50 😳
✍ According to our definition Data ስብስብ ነው በዚ ምሳሌ መሰረት የ ብሩክ ውጤት የቁጥር ስብስብ ስለሆነ Data እንለዋለን እንበልና የብሩክ መምህር ይህን የቁጥር ስብስብ ደምሮ ➕ አባዝቶ ✖ አካፍሎ ➗ ሂደቶችን አልፎ ብቻውን ትርጉም የማይሰጠውን የቁጥር ስብስብ ወይንም Data የ ብሩክን Grade A + ወይንም 4.00 ብሎ ለማስቀመጥ ተጠቀመበት እንበል ይህን ሲያረግ Data ው ትርጉም ሊሰጠን ወደሚችል ቅርጽ ተለወጠ እንላለን ያ ደግሞ Information ይባላል ተረዳችሁኝ ❓ Ok እንቀጥል 🤝
📌 What is Data science ?
The term Data Science was coined at the beginning of the 21st Century. It is attributed to William S.
✍ Data science የምንለው ከ Raw Data የሂሳብ የ Programming እና Scientfic methods ተጠቅመን ጥቃሚ እውቀትን ወይም ፍሬ ነገር ማውጣት ስንችል ነው ።
Data science is a multi-disciplinary field that uses scientific methods, processes, algorithms, and
systems to extract knowledge and insights from structured, semi-structured and unstructured data.
❗A person who study data science is Called Data scientist
📌 Data processing Cycle
🎈Data processing cycle as the term suggests a sequence of steps or operations for processing Data .
✍ Data processing Cycle የምንለው አንድን Raw Data ጥቅም ሊሰጥ ወደሚችልበት ቅርጽ (Usable form ) ለመቀየር የሚያስፈልግ ሂደት ማለት ነው ።
🎈Data processing Has three basic steps :
INPUT
⬇
PROCESSING
⬇
OUTPUT
Keep in mind 🤗
❗Data processing is the re-structuring or re-ordering of data by people or machines to increase their usefulness and add values for a particular purpose .
በአጭሩ Input Processing እና Output ምን ማለት እንደሆኑ እንመልከት :
🌱 Input : the task where verified data is coded or converted into machine readable form.
🌱Processing : Processing is the transformation of the input data to a more meaningful form (information) in the CPU
🌱Output : is the production of the required information
ለዛሬ በምዕራፍ ሁለት የነበረን ቆይታ ይህን ይመስላል 🙌 Module አንብቡ ያልገባቹ ካለ በ ላይ ፃፉልን በቀጣይ በምዕራፍ 2 የቀሩትን ለማጠቃለልና የተወሰነ ምሳሌ ለማየት እስክንገናኝ 🙌
All rights reserved ❗