G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ዕድሉ ከፍተኛ ነው ።

😊 አሁን ደግሞ እንጠቅልለው።

inductive argument ን Strong እና weak ብሎ መክፈል strength ይባላል። ስለዚህ😊

Strength(strong or weak) is not determined by the actual truth and falsity of the premises and the conclusion.

👆ያዙት True/false ላይ ሊመጣ ስለሚችል።

😊 ስለዚህ Strength በ actual truth or falsity of the premises and the conclusion አይወሰንም። ማለትም strength depend የሚሆነው premises እና conclusion በነባራዊው አለም በሚኖራቸው እውነትነት ወይም ውሸትነት ሳይሆን premises እና conclusion በሚኖራቸው የምክንያታዊነት የመደጋገፍ ዝምድና ነው።

😊 እሺ strength በ actual truth or falsity of the Premises and the conclusion እንደማይወሰን እንመልከት።

🔶Case 1
📚 True premises and probably true conclusion.

🌹 በ ነባራዊው አለም እውነት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም እውነት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument strong ሊሆን ይችላል ወይም weak ሊሆን ይችላል። ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

🔶 Case 2

📚 True premises and probably false conclusion.

🌹 በነባራዊው አለም እውነት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም ውሸት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument ሁልጊዜም ቢሆን weak ነው። ያዙት ፈተና ላይ ስለሚወጣ። ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

🔶Case 3
📚 False premises and probably true conclusion.

🌹በነባራዊው አለም ውሸት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም እውነት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument strong ሊሆን ይችላል ወይም weak ሊሆን ይችላል። ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

🔶 Case 4
📚 False premises and probably false conclusion.

🌹 በነባራዊው አለም ውሸት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም ውሸት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument strong ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ weak ሊሆን ይችላል።

👆 ለአራቱም cases ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

📚 Cogency

📖 There are two types of inductive arguments:

1) Cogent inductive argument or Cogent argument.

2) Uncogent inductive argument or Uncogent argument.

😎 ስለዚህ inductive argument ን Cogent እና Uncogent ብሎ መክፈል ወይም መፈረጅ cogency ይባላል።

😊 እስቲ ሁለቱንም እንመልከታቸው።

📖 Cogent argument - is a type of inductive argument that is strong and has all factually true premises.

🤗 inductive argument ቱ strong ከሆነ እና ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት ከሆኑ argument ቱ Cogent ተብሎ ይጠራል።

😎 ስለዚህ አንድ inductive argument Cogent ለመሆን ሁለት ነገሮችን በተመሳሳይ ጊዜ ማሟላት አለበት። እነርሱም፡

1ኛ) Strong መሆን አለበት።
2ኛ) ማስረጃዎቹ(Premises) በነባራዊ አለም እውነት መሆን አለባቸው።
ስለዚህ😎

Cogent= Strong + factually true premises.

🔷EXAMPLE 1

Most humans fear death.
Teddy Afro is a human.
Therefore, probably Teddy Afro fear death.

👆argument ቱ Cogent ነው። እንዴት

1ኛ) argument ቱ strong ነው። እንዴት strong እንደሆነ ማስረዳት አይጠበቅብኝም። ምክንያቱም ከላይ ስለተማርነው።

2ኛ) ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት ናቸው። ምክንያቱም አብዛሀኛው ሰው ሞትን የሚፈራ ነው። ቴዲ አፎሮ ም ሰው ነው።

🔷 Example 2

All previous American leaders were men.
Therefore, probably the next American leader will be a man.

👆argument ቱ congent ነው። እንዴትእናንተ መልሱት።

📚 Uncogent argument - is a type of inductive argument that is weak.

📚 Uncogent argument - is a type of inductive argument that is strong but the premises are factually false.

inductive argument ቱ weak ከሆነ Uncogent ነው።

inductive argument ቱ strong ሁኖ ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም ውሸት ከሆኑ Uncogent ነው።
ምሳሌዎችን እንመልከት፡

🔶 Example 1

Few University students get scholarship.
Dawit is a university student.
Therefore, probably Dawit gets scholarship.

👆 argument ቱ Uncogent ነው። እንዴት

ምክንያቱም weak inductive argument ስለሆነ🤷‍♂

🔷Example 2

Most previous world leaders were women.
Therefore, probably the next leaders will be women.

👆 Argument ቱ Uncogent ነው። እንዴት

Argument ቱ strong ነው። ነገር ግን ማስረጃዎ(premise) በነባራዊው አለም ውሸት ናቸው። ምክንያቱም ከአሁን በፊት የነበሩት አብዛሀኞቹ የአለም መሪዎች ወንዶች ነበሩ። ሴቶች አልነበሩም።

🙌 የ ዛሬው ትምህርት በዚህ አበቃ። እናጠቃልለው ፡

📚 Strength is determined by the inferential link between the premises and the conclusion.

📚 Cogency is determined by both the inferential link and the factual link between the premises and the conclusion.


©A+ Tutorial Class.
👍1
Geography(Chapter three)👇
Hi🤗

Psychology Course ነገ 11ሰዓት ነው Mid Exam የሚኖራችሁ፦

True/False-5ጥያቄ
Choice-10ጥያቄ
Explain-5ጥያቄ

ፈተናው ከChapter 2, 3 እና 4 ነው የሚወጣው፣ ፈተናውን በወረቀት ሰርታችሁ ነው ፎቶ አንስታችሁ ምትልኩት፤ ጊዜ ካገኘን ውጤታችሁ ይነገራል፣ ካልሆነም መልሱን ብቻ እንለቃለን።

ደህና ደሩ🤗

@Ucan_scorebot

©A+ Tutorial Class
📚 CHAPTER TWO

📖 Basic concepts of logic.

📕 Evaluating Arguments.

📗 Strength and Cogency.

📚 Types of Inductive Argument.

🤗 በባለፈው ትምህርታችን Inductive argument ምን እንደሆነ አይተናል።

😎 ዛሬ ደግሞ የ Inductive argument አይነቶችን እናያለን።

🎯 There are two types of inductive argument:

📍1) Strong inductive argument or strong argument.

📍2) Weak inductive argument or weak argument.

😊 እስቲ ሁለቱንም እንማራቸው።

🌹 Strong argument

🌷 Strong argument - is a type of inductive argument such that the premises are assumed true, it is improbable for the conclusion to be false.

💐 Strong argument - the conclusion follows probably from the premises.

🤓 እስቲ ፅንሰ ሀሳቡን እንረዳ።

ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion) ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ argument ቱ strong argument ይባላል።

🥺 ታዲያ እዚጋ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ማለት፡

👉 ማስረጃዎቹ በነባራዊው አለም እውነትም ውሸትም ሊሆን ይችላሉ። እሱን እኛ አያገባንም። በ ነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ ፡ እኛ ግን በአምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን እናስባለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ሆኑ🤗

👉 ታዲያ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ strong inductive argument ይባላል።
ምሳሌዎችን እንመልከት፡

🔶Example 1

Most film actresses are beautiful.
Rosa is a film actress.
Therefore, Rosa is probably beautiful.

🥺 ተመልከቱ ይኸን ምሳሌ👆

Most film actresses are beautiful እና Rosa is a film actress የሚሉት premises ናቸው። ታዲያ እነዚህን premises እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን እናስባለን፡ በነባራዊው አለም እውነት ወይም ውሸት ሊሆኑ ይችላሉ እኛ አያገባንም። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው🙌

👉አብዛሀኞቹ ሴት ፊልም ሰሪዎች ቆንጆ ከሆኑ፡
👉 ሮዛ ፊልም ሰሪ ከሆነች፡
👉ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ ነው።

😎 ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ ናት የሚለው conclusion ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው። ምክንያቱም ሮዛ ፊልም ሰሪ ናት። አብዛሀኞቹ ሴት ፊልም ሰሪዎች ደግሞ ቆንጆ ናቸው። ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ ነው🤷‍♀። ስለዚህ example 1 strong inductive argument ወይም strong argument ነው። የ probability ጉዳይ ነው።

🔶 Example 2

All British leaders were despotic.
Therefore, probably the next leader will be despotic.

😅 ተመልከቱ ይኸን ምሳሌ👆

All British leaders were despotic የሚለው premises ነው።

🤔በ ነባራዊው አለም ሁሉም የ እንግሊዝ መሪዎች አምባገነን፡ ጨቋኝ ነበሩ እንዴ አይደሉም።

😁 አያችሁ ኣ ማስረጃው በነባራዊው አለም ውሸት ነው። እኛ ግን አያገባንም🙅‍♂🙅‍♀። እውነት ነው ብለን ነው በ አምሮኣችን assume የምናደርገው። ስለዚህ ማስረጃው እውነት ነው😎

👉 ሁሉም የ እንግሊዝ መሪዎች አምባገነን ከነበሩ፡
👉 ቀጣዩ የእንግሊዝ መሪም አምባገነን የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።

🙌 ስለዚህ example 2 strong argument ነው። ነገር ግን እንደዚህ ቢሆን👇👇

Some British leaders were despotic.
Therefore, probably the next leader will be despotic.

👆ተመልከቱ ይህን argument❗️ Strong አይደለም።

😉ልዩነቱ የገባችሁ ይመስለኛል።


🌹 Weak argument

Weak argument - is a type of inductive such that the premises are assumed true, it is probable for the conclusion to be false.

Weak argument - the conclusion doesn't follow probably from the premises.

🥺 እስቲ ፅንሰ ሀሳቡን ለመረዳት እንሞክር።

ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion ኑ) ውሸት የመሆን ዕድል ካለው argument ቱ weak argument ይባላል።

😊 ታዲያ እዚጋ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ማለት፡

😳 ማስረጃዎቹ በነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ ፡ እኛ በአምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን ነው assume የምናደርገው። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው።

📚 ታዲያ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ Weak argument ይባላል።

ምሳሌዎችን እንመልከት😋

🔶Example 1

Some film actresses are beautiful.
Rosa is a film actress.
Therefore, Rosa is probably a film actress.

ተመልከቱ ይኸን ምሳሌ👆

Some film actresses are beautiful እና Rosa is a film actress የሚሉት premises ናቸው። ታዲያ እነዚህን ማስረጃዎች እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ስለዚህ እውነት ናቸው🤝። ከዛ ተመልከቱ😊

👉 አንዳንድ ሴት ፊልም ሰሪዎች ቆንጆ ናቸው።
👉 ሮዛ ፊልም ሰሪ ናት።
👉 ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ ናት።

ሮዛ ቆንጆ ናት የሚለው conclusion ውሸት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።
እንዴት

እዚጋ በደንብ ተከታተሉኝ ውዶቼ🙌

ለምሳሌ በአለም ላይ 100 ሴት ፊልም ሰሪዎች ቢኖሩ ፡ ከ 100 ሴት ፊልም ሰሪዎች መካከል ሮዛ አንዷ ናት። ከ 100 ሴት ፊልም ሰሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ለምሳሌ አስሩ(10) ቆንጆ ቢሆኑ። ሮዛ ከ አስሩ(10) ቆንጆ ፊልም ሰሪዎች መካከል የመሆን ዕድሏ ዝቅተኛ ነው። ምክንያቱም

ቆንጆ የመሆን ዕድሏ 10/100 = 0.1

ቆንጆ ያለመሆን ዕድሏ 90/100= 0.9

0.9(ቆንጆ ያለመሆን ዕድሏ) is much greater than 0.1(ቆንጆ የመሆን ዕድሏ)::

😁 ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ ናት የሚለው conclusion ውሸት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ example 1 weak argument ነው ማለት ነው።

🔶 Example 2

Some British leaders were despotic.
Therefore, the next leader will be probably despotic.

😊 Example 2 weak argument ነው። ምክንያቱም ካሁን በፊት ከነበሩት የእንግሊዝ መሪዎች መካከል ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው አምባገነኖቹ። ስለዚህ ቀጣይ የሚመጣው መሪ አምባገነን የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ። ስለዚህ ቀጣይ የእንግሊዝ መሪ አምባገነን ይሆናል የሚለው conclcusion ውሸት የመሆን
q False ከሆነ ብቻ ነው!

ያልኩት አልገባቹም መሰለኝ🧐
Truth Tableኡን እንይ
True implies True 👉True
True implies False 👉False
False implies True 👉True
False implies False👉True

አያቹ False የመጣው ሁለተኛው ላይ ብቻ ነዉ፣ ቅደም ያልኩት ይሄንነው😎

እስካሁን ያልነገርኳችሁ😔 p=>q በተለያየ መንገድ ሊገለፅ ይችላል።
📌p implies q
📌If p, then q.
📌q if p.
📌p only if q.
📌p is sufficient for q
📌q is necessary for p.

P እና qን በአረፍተነገር ተክታችሁ ከላይ ያሉት ቼክ ማድረግ ትችላላቹ፣ አንድ ምሳሌ👇
p: you are freshman
q: you are Ethiopian
🖇 If you are freshman then you are Ethiopian
🖇You are ethiopian if you are freshman...

📖Bi-Implication
✧When two propositions are joined with the connective "bi implies/ if and only if" then the proposition formed is logical bi-implication ወይም Logical equivalance ይባላል።
✧Denoted by "<=>"
(Read as p bi implies q)

የዚህ Truth Tableስ ምን ይመስላል?🤨

True <=> False 👉True
True <=> False 👉False
False <=>True 👉False
False <=>False 👉True

ይቺን በቀላሉ ለመያዝ ይህን👇 እዩ
Bi implication ላይ p bi implies q ውጤቱ True የሚመጣው የሁለቱም የp እና የq Truth Value ከተመሳሰለ ብቻ ነው።
በአንፃሩ ደግሞ p bi implies q False የሚመጣው የሁለቱ የp እና የq Truth Value ከተለያየ ብቻ ነው።

ለበለጠ መረዳት ከታች በፎቶ ያሉትን Examples ተመልከቱ!

የዛሬውን እዚህ ላይ አበቃን🤗
ሰላም ሁኑልኝ፣ ደግሞ አንብቡ።
ያልገባቹን ጥያቄ ከሚመጣው ሳምንት ጀምሮ እቀበላለሁ!

©A+ Tutorial class
ሰላም እንዴት ናችሁ!

ዛሬ ባወጣነው Schedule
መሠረት ሳምንቱን ከተማራቿቸው
ውስጥ ጥያቄዎች በpoll የሚለቀቁበት ቀን ነው።

ስለዚህ ጥያቄዎቹን በመስራት
ራሳቹን ገምግሙ፣ ከግማሽ በታች
ካመጣችሁ ደግማችሁ የተለቀቀውን Note አንብቡ።

ጥያቄዎቹ ከአሁን ጀምሮ በሰዓታት
ልዩነት በቅደም ተከተል ይለቀቃሉ!

©A+ tutorial class
የተለቀቀው ጥያቄ ያልመጣላችሁ❗️
"This message is not supported on your version of telegram.." የሚላችሁ ከሆነ Telegramአቹን Update ስላላረጋቹ ነው።
ከተቻላቹ update አድርጉ ለሌላ
ጊዜም ቢሆን ይጠቅማቿል።

ከላይ የተለቀቁ ጥያቄዎች በፁፍ

🔰Psychology
1. Which of the following word can describe the activities of our mind such as feelings, thinkings, remembering & etc.
A. Psychology
B. Covert behaviour
C. Overt behaviour
D. Psyche

2. From the following which one is not the goal of psychology?

A. Explanation
B. Observation
C. Description
D. Control

3. Which goal of psychology searchs the Answer for the question " To whom does it happen?"
A. Control
B. Description
C. Prediction
D. Explanation

🔰Logic
1. Which branches of Philosophy deals with the ultimate nature of reality or existence?
A. Epistemology
B. Metaphysics
C. Political philosophy
D. Aesthetics

2) In a strict sense of terms, statement and proposition have exactly the same meaning.
A.True
B. False

3) premise is a statement that is claimed to provide evidence.
A. True
B. False

Answer
1. B 2. B 3. B
1. B 2. B 3. A

Maths በኃላ ይለቀቃል።
Be ready🙌

©A+ tutorial class
🖇Mathematics

1. Which of the following sentence is a proposition?
A. 12 is a prime number.
B. You are blessed.
C. Maths is difficult.
D. Multiply 2 by 3.

2. What is the negation of:
"man is mortal."

3. Let p and q are propositions
If p is True and q is False
what is p<=>q[p bi implies q]

Answer
1. A(it's truth value is False.
2. Man is not mortal
3. False [if p and q have opposite truth value their bi implication becomes False]

©A+ tutorial class
Some Geography quizes about geological Eras👇👇
psy9.pdf
236.1 KB
328EL18.pdf
154.3 KB
Psy202Ch8a.pdf
1.6 MB
psy6.pdf
229.3 KB
አልፎ አልፎ ጥያቄዎችን Randomly በPoll እንደሚከተለው ስለምንለቅ፣ Telegram Appአችሁን Update ያላረጋችሁ ስለማይሰራላችሁ አድርጉና ተሳተፉ እድሜ ለግቢ wifi😂
ደግሞም Psychology Course ከChapter 7 እስከ 11 Presentation Assigment ይኖራቿል (በድምፅ)። በእርግጥ ጊዜ እንደ ሌላችሁ አውቃለሁ፣ነገር ግን በዚያው ለPresentationኡ ስትሉ ለማንበብም Motivated ትሆናላችሁ😊። ከተስማማችሁ የትኛው Chapter ለነማን እንደ ሚሰጥ ነገ አሳውቃለሁ።

ምን ይመስላቿል😇
#በinbox የተላከልን

"የእውነት ምን እንደምል አላቅም ብቻ ግን A+ tetiroyialn በጣም ነው ማመሰግነው የህይወቴን አቅጣጫ የያዝኩት እናንተን ከትቀላቀልኩ በሗላ ነው ። በርቱልን 🙏🙏"

እኛም እናመሰግናለን❤️