የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️ Nobody answered
የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️
🖊 13 questions · ⏱ 30 sec ·
t.me/QuizBot?start=TmL76nxx

Quiz Directory
የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️
የሳይኮሎጂ የሚድ መዘጋጃ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ፕረዘንቴሽኑን በደንብ ከተከታተላችሁ ትመልሱታላችሁ። ሞክሯቸው‼️ / 13 questions
ውዶችዬ ቀሪውን በቀጣይ የምንቀጥል ይሆናል እስከዚው ይመቻችሁ 🙇🙇🙇🙇 ደግሞ የቻናላችን ቅፅል ስም A+tutorial class ነው
1.3. Historical Background and Major Perspectives in Psychology
Psychology is a relatively new field in the realm of the sciences, only about 125 years old. It began as a science of its own in 1879 in Leipzig, Germany, with the establishment of a psychology laboratory in the University of Leipzig by Wilhelm Wundt.
ስለዚህ Who is the Father of modern Pyschology? ቢባል መልሱ ግልፅ ነው:- Wundt.
Once psychology begun to use the scientific method, it then went through successive developments in which different schools of thought(pyschology) were emerged.
💡Old(early) School of Pyschology
💡Modern School of Pyschology
➤Early School of Physchology
ቆይ first School of Physchology ምን ማለት ነው?
ለምሳሌ እናንተ "የሰው ባህሪ ከዉርስ የሚመጣ ነው።" ወይም "የሰው ባህሪ መሰረቱ የሚኖርበት Environment" ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ let's take subExample ሰው ሲናደደ ከወላጆቹ ወርሶ ነው ወይም ደግሞ ሌላ አይነት Thought ሲኖራችሁ፣ ያን ጊዜ School of physchology(thought) ይባላል። Simply it the system of thinking abt certain issue.
There are five early School of Thought.
📌Structuralism
📌Functionalism
📌Gestalt Psychology
📌Behaviourism
📌psychoanalysis
1⃣Structuralism- It views Phsychology as a study of structure of mind.
🌹ይሄኛው የሳኮሎጂ ትምህርት ቤት ደግሞ ሳይኮሎጂን የሚያብራራው "ሳይኮሎጂን ስለ አይምሮ መዋቅር(Structure) ጥናት ነው።" ብሎ ነው
🌹የዚኛውን School of Psychology መስራችስ ማን ነበር? Titchner ይባላል የWundts ተማሪ ነበር።
Wundts ደግሞ ማነው ረሳቹት😊
የዘመናዊው(Modern) pschology መስራች ነበር።
🌹እና Structuralism የሚያጠነጥነው እነዚህ አይምሮን የሚሰሩ(make up) ጥቃቅን Unitኦች ወይም Elementኦች
ላይ ነው፣ እነዚህ ለMind መሠረት የሆኑት ነገሮች ምንድናቸው?
✧images
✧feelings
✧sensations ይባላሉ።
Structuralistኦች እንደ ሚያምኑት ከሆነ አይምሮ የተመሠረተው ከእነዚህ👆 ሶስት ነገሮች ላይ ነው፤ ሳይኮሎጂም ስለ እነዚህ ነገሮች የሚያጠና ነው ብሎው ያምናሉ። እናንተም እመኑ ከፈለጋችሁ🤓
2⃣Functionalism እነዚህ ደግሞ Structuralism (ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ ብቻ ነው ማለት) ለሳይኮሎጂ በቂ ማብራርያ አይሆነውም፣ ብለው ሌላ አስተሳሰብ(School of Psychology) አመጡ። የነዚህ ሀሳብ ደግሞ ምን ይሆን?🤔
🌹Functionalist views psychology as a study of function of the mind.
ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ የሚያጠና ብቻ ሳይሆን ስለ አይምሮ አሰራር(function) የሚያጠና ነው።
🌹የዚህ አስተሳሰብ መስራች ማን
ነው? William James ይባላል( የመጀመርያውን የሳይኮሎጂ መፅሐፍ የፃፈው ሰውዬ)
ይቺ የWilliamን ሀሳብ ግልፅ ታደርገዎለች👇
Unlike Wundt and Titchener, James focused on how the mind allows people to function in the real world; how people work, play, and adapt to their surroundings, a viewpoint he called functionalism.
3⃣Gestalt Psychology
መጀመርያ gestalt ቃሉ ራሱ
ምንድነው? German(የጀርመን) word ነው፣ ትርጉሙ form, whole, configuration or pattern(አቋቋም ወይም ቅርፅ ተብሎ መተርጎም ይችላል።
🌹It views psychology as a study of the whole mind.
ይሄ ደግሞ structuralismምም ሆነ Functionalism Psychologyን በደምብ አያብራራውም። ሳይኮሎጂ ሰለ አጠቃላይ ስለ አይምሮ የሚያጠና ነው ይላሉ።
🌹የዚህ አስተሳሰብ Founder የነበሩት Max Wertheimer እና ጓደኞቹ ነበሩ።
✅By the way Gestaltኦች በStructuralism ሀሳብ(አይምሮ የጥቃቃን ነገሮች Combination ነው) አይስማሙም።😊 እናንተስ?
They held that "the whole is greater than the sum of its parts. Means mind is greater than its parts (images, sensations, and feelings) አያቹ
Gestalts ያሉት The Whole ነው
Structuralists ደግም The sum ነው።
🖇ያም ሆነ ይህ ሶስቱም School of Psychology ትኩረት ያደረጉት የሰው አይምሮ፣ ውስጣዊውና የማይታየው ልምምድ ላይ ነበር።
ደግሞ እኛ Psychologyን ስናጠና Sceintific ነው ብለን ዬለ
😊ስለዚህ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሳይኮሎጂን ለመረዳት ውጫዊና የሚታነው ባህሪ ያስፈልጋል።
ለዚህ ሲባል ሌሎች ተጨማሪ አስተሳሰቦች ተፈጠሩ🙈
4⃣Behaviorism:
🌹behaviorists view psychology as a study of observable and measurable behaviors.
ሳይኮሎጂ የሚታየው እና ልንገመግመው የምንችለው ባህሪ ነው፥ ምንም ከውስጣዊው አይምሮ ጋር የሚያገናኘው
ነገር የለም🙄 አሉ።
🌹John B. Watson is the founder of behaviorism.
እና ይሄ ሰውዬ የሚያምነው ባህሪን
እንማረዋለን እንጂ ከወላጆቻቸን አንወርሰውም ብል ይላል።
እነዚህ አራቱም School of Psychology በቂ አልነበሩም፣
ከዛ ሌላ አስተሳሰብ መጣ።
5⃣Psychoanalysis:
🌷 psychology studies about the components of the unconscious part of the human mind.
🌹Sigmund Freud (1856-1939) is the founder of this school of thought.
እና ይሄ ሰውዬ ዶክተር ስለነበር😋
አንዳንዱን ተማሚዎቹን ሲያይ የህመመቻው #ምንጭ የሚታወቅ አይደለም ማለትም፣ ተመርምሮም
አይገኝም ደግሞም ታማሚዎቹም
እራሳቸው አያውቁትም😔
🖇ይሄ ማለት የህመማቸው ምንጭ (cause) Non-Physical or Emotional ነው ማለት ነው።
🖇የዚህን አይነቱን illness
(ህመመ) Sigmund..."hysteria" ብሎ
ይጠራዋል።
Modern schools of psychology
እነዚህ ደግሞ ስድስት ናቸው👇
➨psychodynamic,
➨behavioral
➨humanistic
➨cognitive
➨biological and
➨sociocult

ሰላም የ A+ tutorial class ተከታታዮች🙌።
ዛሬ የ Communicative English Skill I ፕሮግራም ቢሆንም ይህን ኮርስ የሚያስተምረው ልጅ ሰሞኑን በተከታታይ ፈተናዎች ስላሉበት ቀኑን ለማራዘም ተገደናል። ከጥቂት ቀናት በሗላ በምርጫ ምክንያት ከግቢ ስለምንወጣ ፡ በሚኖረው የ ዕረፍት ጊዜ ኮርሱን ያስተምራችሗል። ስለዚህ ዛሬ ጠዋት
የ ሎጂክ ኖት ነው የምንለቀው።
ከበድ የሚለሉትን እና መሰረታዊ የሆኑ ርዕሶችን በ voice ከጥቂት ጊዜያት በሗላ ማስተማር እንጀምራለን።
©A+ Tutorial Class.

📕
CHAPTER TWO📖Basic Concepts of Logic
🌷Premise and Conclusion
👩💻 በ ባለፈው ትምህርታችን
👉Logic ስለ Argument የሚያጠና የፍልስፍና ክፍል እንደሆነ አይተናል።
👉Argument ማለት ደግሞ የ premises እና የ conclusion ድምር ውጤት እንደሆነ አይተናል።
👉 በ premises እና conclusion መካከል ያለው ግንኙነት የ inferential claim(ምክንያታዊነት) ነው እንጂ የ factual claim(ነባራዊ ዕውነታ) አለመሆኑን አይተናል።
👉 Premises አንድ እና ከ አንድ በላይ ዐ.ነገር(statement) ሊኖረው እንደሚችል አይተናል።
👉 Conclusion ሁልጊዜ አንድ ብቻ ዐ.ነገር(statement) እንዳለው አይተናል።
🙌 በ ዛሬው ትምህርታችን ደግሞ በ Argument ውስጥ የሚገኙትን premises እና conclusion እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው? የትኛው ነው premises🤔? የትኛው ነው conclusion🤔?
🤗 በ argument ውስጥ የሚገኙትን premises እና conclusion ማወቅ የምንችለው በ ሁለት አይነት ዘዴ ነው።
1ኛው) indicator words
2ኛው) inferential claim
ሁለቱንም እንመልከት😊😋
🌹1ኛው) Indicator words
😊Well engidi... premises ማለት ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ ወይም እንደ ምክንያት የምናቀርበው ወይም የምንጠቀመው ነው።
🤔 ታዲያ አንድ ነገር እንዲህ ነው ብለን ድምዳሜ ለመስጠት ማስረጃ ወይም ምክንያት ስናቀርብ ፡ ማስረጃውን ወይም ምክንያቱን ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው ምክንያት ጠቋሚ ቃላቶችን እንጠቀማለን።
😁 ስለዚህ በ argument ውስጥ ከሚገኙት statement ቶች መካከል ምክንያት ጠቋሚ ቃላቶችን የተጠቀመው statement ወይ የተጠቀሙ statement ቶች premises ናቸው ማለት ነው።
🤔 ለመሆኑ ምክንያት ጠቋሚ ቃላት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
🌺Premise Indicator words
➡️ Because ➡️ As
➡️ Since ➡️ Owing to
➡️ Due to ➡️ For
➡️ in that
➡️ Given that
➡️ Seeing that
➡️ For the reason that
➡️ May be inferred from
➡️ As indicated by
➡️ inasmuch as
👆 ከላይ የተዘረዘሩት በሙሉ ማስረጃ ወይም ምክንያት ጠቋሚ ቃላት ሲሆኑ በእንግሊዝኛው ደግሞ premises indicator words ይባላሉ።
✏️ ስለዚህ በ argument ውስጥ ካሉ statement ቶች መካከል ከላይ የተዘረዘሩትን ቃላቶች የሚጠቀመው statement ወይም የሚጠቀሙት statement ቶች premises ናቸው ማለት ነው።
😊 ምሳሌዎችን እንመልከት
🔷Example 1
" Expectant mothers should never use recreational drugs , Since the use of these drugs jeopardize the development of the fetus"
👆 ይህን argument አያችሁ አይደል🥺።
የትኛው ነው Premise🤔?
የትኛው ነው Conclusion🤔?
😴 ቅድም እንደነገርኳችሁ ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ ወይም እንደ ምክንያት የምንጠቀመው premise ይባላል። ታዲያ ማስረጃውን ወይም ምክንያቱን ለመግለፅ የምንጠቀማቸው ምክንያት ወይም ማስረጃ ጠቋሚ ቃላት አሉ። ስለዚህ statement ቱ ምክንያት ጠቋሚ ቃላት ከተጠቀመ premises ይባላል ብለናል። ስለዚህ በዚህ ምሳሌ መሰረት ምክንያት ጠቋሚ ቃላት የትኛው ነው🤔?
🤗 Since የሚለው ነው።
ስለዚህ since የተባለውን ምክንያት ጠቋሚ ቃላት የተጠቀመው statement premise ነው ማለት ነው። ስለዚህ
💐 "The use of these drugs jeopardize the development of the fetus"
👆 የሚለው premise ነው ማለት ነው።
ስለዚህ Argument የ premises እና የ conclusion ድምር ውጤት ስለሆነ አንድኛው premise ከሆነ ሌላኛው conclusion ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ፡
"Expectant mothers should not use recreational drugs"
👆 የሚለው conclusion ይሆናል ማለት ነው።
😊 እዚጋ ማስተዋል ያለባችሁ ነገር conclusion ማለት መደምደሚያ ሀሳብ ስለሆነ መጨረሻ ላይ ነው የሚቀመጠው ብላችሁ የመጨረሻው ዐ.ነገር(statement) conclusion ነው እንዳትሉ። premises እና conclusion ይህ ነው የሚባል ግልፅ ቦታ የላቸው። መጀመሪያ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ ፡ መካከል ላይ ሊሆኑ ይችላሉ ፡ መጨረሻ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ። premises እና conclusion በቦታ አቀማመጥ መለዬት አትችሉም።
የ example 1 ዋና ፅንሰ ሀሳብ ፡
🌸 "ነፍሰ ጡር እናቶች የማዝናኛ መድሀኒቶችን መውሰድ የለባቸውም ምክንያቱም እነዚህ መድሀኒቶች የ ፅንሱን ዕድገት አደጋ ላይ ስለሚጥሉት"
🌞 ስለዚህ "ነፍሰጡር እናቶች የማዝናኛ መድሐኒት መውሰድ የለባቸውም" ብለን ድምዳሜ እንድንሰጥ እንደ ማስረጃ ወይም እንደ ምክንያት የተጠቀምነው👇
" የማዝናኛ መድሐኒቶች የ ፅንሱን ዕድገት አደጋ ላይ ስለሚጥለው"
የሚለው ነው። ስለዚህ premise ሱን እና conclusion ኑን በቀላሉ መለየት እንችላለን።
🔷 Example 2
"Given that Moby Dick was written by sheksper and Moby Dick is a science fiction novel , Sheksper wrote a science fiction novel."
የትኛው ነው Premises ?
የትኛው ነው Conclusion ?
Premises ማለት ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት እንደ ማስረጃ ወይም እንደ ምክንያት የምንጠቀመው ነው። ማስረጃውን ወይም ምክንያቱን ለመግለፅ ደግሞ ምክንያት ጠቋሚ ቃላት( premises indicator words) መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ argument ቱ ውስጥ ከሚገኙ statement ቶች መካከል ምክንያት ጠቋሚ ቃላትን የሚጠቀም statement ወይም የሚጠቀሙ statement ቶች premises ናቸው ማለት ነው።
ስለዚህ በዚህ Argument ውስጥ ያለው ምክንያት ጠቋሚ(አመላካች) ቃል የቱ ነው?
😁 Given that የሚለው ነው።
Given that የሚለውን ምክንያት ጠቋሚ ቃል የተጠቀሙት statement ቶች ደግሞ👇👇
➡️ "Moby Dick was written by Sheksper".
➡️ " Moby Dick is a science fiction novel".
ስለዚህ👆 ሁለቱ premises ናቸው ማለት ነው።
እዚጋ ማስተዋል ያለባችሁ ነገር
"Given that Moby Dick was written by Sheksper and Moby Dick is a science fiction novel."
አሁን ተመልከቱ ፡
"Moby Dick was written by Sheksper" የሚለው statement ምክንያት ጠቋሚ ቃል ተጠቅሟል ማለትም 'Given that' ን ተጠቅሟል።
"Moby Dick is a science ficti
on novel" የሚለው statement ግን ምክንያት ጠቋሚ ቃል አልተጠቀም። ከዚህ ምን እንረዳለን?
ሁለት እና ከሁለት በላይ premises ካሉን እና እነሱን በ ምክንያት ጠቋሚ ቃል(premises indicator words) መግለፅ ብንፈልግ አንደኛውን premise ብቻ በ ምክንያት ጠቋሚ ቃል መግለፅ እንችላለን ወይም ደግሞ ሁሉንም premises በምክንያት ጠቋሚ ቃል መግለፅ እንችላለን።
👇👇👇👇 ተመልከቱ
" Given that Moby Dick was written by sheksper and Moby Dick is a science fiction novel" ማለት እንችላለን።
ወይም ደግሞ፡
"Given that Moby Dick was written by sheksper and Given that Moby Dick is a science fiction novel"
👆👆 ሁለቱም ይቻላል።
🌷Conclusion indicator words.
⚖ Conclusion ማለት ማስረጃዎችን መሰረት በማድረግ ወይም ማስረጃዎችን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ መስጠት ማለት ነው።
🤔 ታዲያ ማስረጃዎቹን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ስንሰጥ ፡ ድምዳሜውን ለመግለፅ ድምዳሜ ጠቋሚ(አመልካች) ቃላቶችን መጠቀም እንችላለን።
😊ድምዳሜ ጠቋሚ ቃላት ማለት በ እንግሊዝኛው conclusion indicator words ማለት ነው።
😁 ስለዚህ በ argument ቱ ውስጥ ከሚገኙ statement ቶች መካከል ድምዳሜ ጠቋሚ ቃላቶችን የሚጠቀመው statement conclusion ነው ማለት ነው።
🤔ለመሆኑ ድምዳሜ ጠቋሚ ቃላቶች የሚባሉት እነማን ናቸው?
Conclusion indicator word
🎈 Therefore
🎈 Wherefore
🎈 Hence
🎈 Whence
🎈 As a result
🎈 Thus
🎈 Consequently
🎈 Accordingly
🎈 it must be that
🎈 it follows that
🎈 implies that
🎈 Entails that
🎈 We may infer
🎈 We may conclude
👆👆እነዚህ በሙሉ ድምዳሜ ጠቋሚ ቃላት ወይም conclusion indicator words ይባላል። ሁሉንም ያዟቸው!!
✏️ ስለዚህ በ argument ቱ ውስጥ ካሉ statement ቶች መካከል ከላይ የተዘረዘሩትን ቃላት የሚጠቀመው statement conclusion ነው ማለት ነው።
😋 ምሳሌዎችን እንመልከት።
🔷 Example 1
" Easter is always on a Sunday. Consequently, the day after Easter is always a Monday".
የትኛው ነው Conclusion?
የትኛው ነው Premise?
Conclusion ማለት ማስረጃን ተጠቅመን ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ መስጠት ነው። ድምዳሜውን ለመግለፅ ደግሞ ድምዳሜ ጠቋሚ ቃላትን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ በ argument ቱ ውስጥ ካሉ statement ቶች መካከል ድምዳሜ ጠቋሚ ቃላትን የሚጠቀመው statement conclusion ነው ማለት።
☄ በዚህ ምሳሌ መሰረት ድምዳሜ ጠቋሚ ቃል Consequently የሚለው ነው።
Consequently የሚለውን ጠቋሚ ቃል የተጠቀመው statement ደግሞ👇👇
"The day after Easter is always a Monday."
ስለዚህ ይህ ነው👆Conclusion የሚሆነው።
🔷 Example 2
"All banks are financial institutions. Awash Bank is a bank, it follows that Awash Bank is a financial institution."
😉 ስለዚህ በዚህ ምሳሌ መሰረት it follows that የሚለው ድምዳሜ ጠቋሚ ቃል ነው።
it follows that የሚለውን ድምዳሜ ጠቋሚ ቃል የተጠቀመው statement ደግሞ👇👇
"Awash Bank is a financial institution"
ስለዚህ ይህ ☝️ conclusion ነው ማለት ነው።
😋ፈተና ላይ እንዴት እንደምትፈተኑ ደግሞ ልንገራችሁ።
🔥 Which one of the following is/is not premise indicator word?
🔥 Which one of the following is/is not conclusion indicator word?
ተብሎ በ ምርጫ መልክ ፈተና ስለሚወጣ ሁሉንም ጠቋሚ ቃላቶች ልትይዟቸው ይገባል።
ወይም ደግሞ
Argument ቱ ውስጥ indicator word ሰጥተው የትኛው ነው premise የትኛው ነው conclusion ተብሎ ትጠየቃላችሁ። ምሳሌ ፡
" Because many movie actresses are millionaires and Angelina Jolie is a movie actress, it implies that Angelina Jolie is probably a Millionaire."
💥 Write the premises and conclusion of the above argument?
ተብሎ ፈተና ሊወጣ ስለሚችል በሁለቱም መንገድ ተዘጋጁበት።
🌹2ኛው) inferential claim
በ Argument ውስጥ የሚገኙትን premises እና conclusion ማወቅ ከምንችልባቸው ዘዴ አንዱ inferential claim or inferential link ነው። ይህን ዘዴ የምንጠቀመው በ argument ቱ ውስጥ የሚገኙት statement ቶች indicator word ከሌላቸው ነው።
🤷♂ indicator word ከሌላቸው እንዴት አድርገን ነው premises እና conclusion ኑን መለየት የምንችለው?
🤷♀ መለየት የምንችለው በ premises እና በ conclusion መካከል ባለው inferential link ነው።
🙋♂ inferential link ማለት ደግሞ በ premises እና በ conclusion መካከል ያለው ዝምድና ወይም ግንኙነት ነው።
ዝምድናቸው ምንድን ነው🤔?
🌿 Premise - ማለት ስለ አንድ ነገር ድምዳሜ ለመስጠት የምናቀርበው ማስረጃ ነው።
☘ Conclusion - ማለት ደግሞ ማስረጃዎቹን ተጠቅመን የምንሰጠው ድምዳሜ ማለት ነው።
😁 ዝምድናቸው ልክ እንደ እናት እና ልጅ ነው። ምክንያቱም premise የ conclusion መገኛ ነው።
ስለዚህ indicator word ካልተሰጠን፡
Argument ቱ ምንድን ነው ለመግለፅ የፈለገው? የተጠቀመው ማስረጃ ምንድን ነው? ማስተላለፍ የፈለገው ሀሳብ ምንድን ነው?
እነዚህን ጥያቄዎች ራሳችንን በመጠየቅ የትኛው premises እንደሆነ እና የትኛው conclusion እንደሆነ በቀላሉ መለየት እንችላለን።
🔷 Example
" Paying off terrorists in exchange for hostage is not a wise policy , this action will only lead them to take more hostages in the future."
👆 አያችሁ አይደል ይህ argument ምንም አይነት indicator word አልተጠቀመም። ስለዚህ premise ሱን እና conclusion ኑን ማወቅ የምንችለው በ inferential link ነው። እስቲ እናንተ ሞክሩት።
በስተመጨረሻ የምነግራችሁ logic የሚያጠናው argument ከመደበኛው argument ይለያል። ማለትም ክርክር የሚለው አይደለም።
"Aristotle is the father of Logic"
©A+ tutorial class.

G-Tutorialclass
Channel name was changed to «ወቅታዊ ሹክታዎች🎤 👁👁👂»
የብዙዎቻችሁ ምርጫ ትምህርቱ በኖት እንዲሰጥ ነው። ስለዚህ ዛሬ የ ሎጂክ ኖት ከጥቂት ደቂቃዎች በሗላ ይለቀቃል። የሎጂክ ትምህርት ብዙ ማብራሪያ እና ምሳሌ ስለሚያስፈልገው የምንለቅላችሁ ኖት ረዘም ይላል። ስለዚህ የምመክራችሁ ነገር ለማንበብ እንዳትሰለቹ ኖቶቹ ይጠቅሟችሗል። በ እንግሊዝኛ የተፃፋትን ገለፃዎች ያዟቸው። በአማርኛ የተፃፈው ደግሞ ለማብራራት ነው ስለዚህ ተመስጣችሁ አንብቡት።
🙌 ከዛ ኖቱን ካነበባችሁ በሗላ ያልገባችሁን ማንኛውን ጥያቄ በውስጥ መስመር ላኩልኝ። ጥያቄዎቻችሁን በ ድምፅ ለማብራራት እሞክራለሁ።
ይህን ቻፕተር እንደጨረስን worksheet አዘጋጅቼ እሰጣችሗለሁ። ከዛ ፈተና ይኖራችሗል።