G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ural perspectives ናቸው አጠር አጠር አድርገን እንያቸው By the way ፈተና ላይ ስለማይቀሩ እንደ ቀላል አትዩዋቸው😳

1⃣Psychodynamic perspective - It has its origins in Freud's theory of psychoanalysis, but many other psychodynamic theories exist.
📒የሄ ስኩል አስተሳሰቡ ከFreud ጋር ተቀሪሪቢ ነው፣ ለሰዎች ህመመ ምንጭ ስለሆነው (ነገር ግን ሰዎቹ ስለማያውቀት Unconsious) ውስጣዊ ኃይልና
ውስጣዊ ግጭት ነው።
ባይዘዌ Psychodynamists እራሳቸውን እንደ አይምሮ Archeologist ነው ሚያዩት😁

2⃣Behavioral Prespective

It is concerned with how the Environment affects
the persons actions.
📒ይሄኛው አስተሳሰብ Biology G12 Unit 4ላይ ካለው ጋር ይቀራረባል።

🖇እና አስተሳሰቡ Focus ያደረገው የአየሩ ሁኔታ በሰዎች ላይ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው።
እና ውጫዊው ነገር ላይ ነው የሚያተኩረው። ለምሳሌ የሰዎች ንግግር እናንተን ከገነባና ተፅኖ ካመጣባችሁ..እዚጋ📌 አሁን Behaviourism የሚያጠናው ስለ እነዚያ ሰዎች ንግግር (Environment) እና በእናንተ ላይ ስለመጣው ተፅኖ ነው።

👉By the way Sometimes, Behavourism #BlackBox ተብሎ ይጠራል፣ ምክንያቱም፦
🖇It focuses on what goes in to and out of the box, but not on the processes that take place inside.
እና ደግሞ አይምሮ በዚህ ውስጥ
ብዙም አያስፈልግም የሚል ዕሳቤ አለ።

3⃣Humanistic Perspective
🖇ይሄኛው ከላይኞቹ ይለያል it emphasizes the uniqueness of #human_beings and focuses on #human_values and #subjective_experiences.
👉አያቹአ ይሄ ሙሉ በሙሉ ትኩረት
ያደረገው የሰው ልጅ ልዩነት (uniqueness) እና የሰው ልጅ
እሴትና ልምምድ ላይ ነው።
📌የሰው ልጅ እንዴት በውስጡ ያለውን potential እንደሚያሳድግ ሰዎች እንዴት አድርገው ራሳቸው Creatively express ማድረግ እንደሚችሉ ምናምን የዚህ ስኩል ግብ ነው።

4⃣Cognitive Perspective

📒emphasizes what goes on in people's heads; how people reason, remember, understand language, solve problems, explain experiences and form beliefs.

አያቹ ይሄ ደግሞ ስለ Mental process ነው። ሰዎች አስተሳሰባቸው እንዴት Actionአቸው ላይ ተፅኖ እንዳለው፣ ሁሉ ነገሩ ከአይምሮ ጋር የተያያዘ ነው፣ ወግድ behavourism😁

5⃣Biological Perspective

📒It holds that the brain and the various brain chemicals affect psychological processes such as learning, performance, perception of reality, the experience of emotions, etc

🖇ይሄም እንዳያቹት አካላዊ ነገሮች ወይም የሰውነታችን አሰራር በድርጊታችን፥ በአስተሳሰብ እና በስሜት ላይ እንዴት ተፅኖ እንደሚያመጣ ነው።

6⃣Socio-cultural Perspective

🖇ይሄ ደግሞ ልክ አሳ ያለ ውሃ እንደማይኖር😊፣ የሰውንም ባህሪ ያለ
Social and Cultural Env't መረዳት አይቻልም፣ ብሎ ነው
የሚያምነው።
🖇ማህበራዊ ነገሮች እንዲሁም ያለንበት ባህል ምን ያክል በባህሪ
ላይ ተፅኖ እንዳላቸው።

1.4. Branches of Psychology

Bytheway እኛ እንዱሁ በተለምዶ
ሳይኮሎጂስት እንላለን እንጂ ብዙ
አይነት ናቸው ያሉት።
1. Developmental Psychology
2. Personality Psychology
3. Social Psychology
4. Cross-cultural Psychology
5. Industrial Psychology
6. Forensic Psychology
7. Educational Psychology
8. Health Psychology
9. Clinical Psychology
10. Counseling Psychology

እነዚህ ያው ማብራሪያ አያስፈልጋቸውም፣ ስማቸው ራሱ ይገልፃቿል😊

1.5 Types of Research Methods

ስለ research methodኡ በስፋት ከModuleኡ ላይ ማንበብ ትችላላችሁ፣ ዋናዎቹ ግን👇👇

1⃣Descriptive research - in this type of research, the researcher simply records what she/he has systematically observed.

🌷ይሄ የሚዩዪትን ወይም የሚሰሙትን ነገር ዝምብሎ መመዝገብ ነው።

2⃣Correlational research - is a research method that measures the relationship between two or more variables.

🌷ይሄ ደግሞ ለምሳሌ ሲጃራ ማጨስ ወይም አለማጨስ በምድር በሚኖረን እድሜ ላይ ተፅኖ አለው ወይ?🙄
ማጨስና አለማጨስ
ስለዚህ እንዳያቹት ሁለት ነገሮችን ባለቸው ተፅኖ ላይ ተመስርቶ የሚያነፃፅር ነው!

3⃣Experimental Research: it is a research method that allows researchers to study the cause and effect relationship between variables.

🌷ይሄን ካስታወሳቹ Biology G11 Unit 1ላይ ተምራቹታል።
ለምሳሌ አንድ ሰው የተማሪዎች
መማርያ Class ጥበት ወይም
ስፋት በትምህርት Resultአቸው ላይ ተፅኖ አለው ወይ ሚለውን ለማጥናት፣

አሁን እዚህጋ independent የሆነው ➨የClassኡ መጠን ነው
Dependent የሆነው ደግሞ
➨የተማሪዎቹ Result ነው
(የተማሪዎቹ ውጤት በclassኡ ላይ ነው depend የሆነው፣ እንደ classኡ መጠን ሊለያይ ስለሚችል ነው dependent የሆነው👍)

ያው stepኦቹን ደግሞ ታቃላቹ
(እነ hypothesis ምናምን😊)
ከረሳቿቸው Handoutኡ ላይ አለ!


"Chapter one The End"

ሀሳብና አስተያይት @ucan_scorebot

©A+ tutorial class
📚CHAPTER TWO

📖SENSATION AND PERCEPTION

በዚህ ቻፕተር ስር የምናየው👇
➨The meanings of sensation and perception

➨The sensory laws:
Sensory thresholds
Sensory adaption.
➨Perception
Selectivity of perception
From perception
Depth perception
Perceptual Constancies
Perceptual Illusion

🌷The meanings of sensation and perception

#Sensation is the process whereby stimulation of receptor cells in the eyes, ears, nose, mouth, and surface of the skin sends nerve impulses to the brain.
🔰Sensation (ስሜት) በእርግጥ ለማብራራት ቢከብድም እንኳ፦ በአምስቱ የስሜት ህዋሳት ውስጥ ያሉት የreceptor cells
Stimulation ወደ አይምሮአችን
Nerve impulseኡን ሲልኩ ያለው
ሂደት ነው ስሜት ሚባለው።
አልገባቹማ😇 ቆይ በኃላ በምሳሌ
ስነግራቹ በደንብ ግልፅ ይሆናል።

🔰Sensation is therefore the process that detects the stimulus from the environment.
🔰Examples of sensation
✧Color
✧brighteness
✧the pitch of tone
✧bitter taste...

Sensation እና Perception
ልዩነታቸው ምንድነው??🤨

እነዚህ መነጣጠል በጣም ከባድ ነው። ሆኖም ግን እስቲ እንያቸው

ለምሳሌ እኔ ድምፄን ከፍ አድርጌ
"Moshe" ብል እናንተ በጆሮአቹ
ይህን ድምፅ ሰምታችኋል፣ መስማታቹ Sensation ይባላል።

ግን ደግሞ ቶሎ ወደ አይምሮአቹ
የሚመጣው ምንድነው? እኔ ወደ አይምሮዬ ሚመጣው "አራዛሚው"
የሚል ነው😁
ስለዚህ ያንን ቃል ሰምታቹ ወደ
አይምሮአቹ የሚመጣውን ነገር perception ማለት እንችላለን።

ይቺን የperception definition
እዩልኝ በጣም ግልፅ ታረጓለች👇
🔰Perception is the process that organizes sensations into meaningful patterns.
It is the process whereby the brain interprets sensations, giving them order and meaning.

አይምሮአችን አካላችን የሰማውን፣ ያየውን፣ የቀመሰውን ትርጉም ወዳለው ነገር ሲለውጥ ያን ጊዜ
Perception ይባላል🤷‍♂

📖The sensory laws

🔰Sensory threshold is the minimum point of intensity a sound can be detected.
ድምፅን ለይትን የምናውቅበት አነስተኛው (minimumኡ) ነጥብ
ማለት ነው Sensory Threshold ማለት።

ሁለት አይነት የSensory Threshold ህጎች አሉ
1⃣Absolute Threshold
2⃣Difference Threshold

🌷The absolute threshold The minimum amount of stimulation a person can detect is called the absolute threshold, or #Limen.
ለምሳሌ ሻይ ውስጥ ግማሽ ማንኪያ ስኳር ተጨምሮ ልክ
ስትቀምሱት ጣዕም ካለው🥰 ለዚኛው Stimulus ግማሹ ማንኪያ ስኳር እንደ Absolute threshold ነው የሚወሰደው።

Stimulus ማለት ምን እንደሆነ
ገብቷቸዋላ አምስቱ የስሜት ህዋሳት ከውጫዊ ነገር ጋር ግንኙነት ሲኖራቹ(Eg. እጃቹን እሳት ላይ ጭናቹ እሳቱ እያቃጠላቹ
እንደሆነ አይምሮአቹ ሲረዳ፣ ስኳሩን ቀምሳችሁ ጠዓም እንዳለው ስትረዱ ምናምን this is stimulus😇)

I think it's clear abt Absolute threshold let's proceed🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂

🌷Difference Threshold
In addition to detecting the presence of a stimulus, you also detect changes in the intensity of a stimulus. The minimum amount of change that can be detected is called difference threshold.
ይሄ ደግሞ ለምሳሌ ዕሩብ ማንኪያ
ስኳር ለሻይው እንደማይበቃ ስታቅ
(ሳትቀምሰው) ስኳሩን ተጨምርበታል። በFm ኳስ እየሰማ ድምፁ አናሳ ከሆነ
ትጨምርበታለህ🤷
So, እዚጋ የድምፁን ለውጥ detect ስናረግ difference threshold ይባላል።

By the way Absoluteም ሆነ
Difference threshold እንደየ ሰውና እንደየ ሁኔታው ሊለያይ ይችላል። እኔ ስቀምስና ሌላ ሰው
ሲቀምስ አንድ ላይሆን ይችላል🤷

Sensory Adaptation

🔰The tendency of our sensory receptors to have decreasing responsiveness to unchanging stimulus is called sensory adaptation.
ይሄ ደግሞ የማይለወጠውን stimulus Adapt ስታረጉት (ስትለምዱት) ያለው ሂደት ነው።

ምሳሌ🏃‍♂🏃‍♂😁..ሻወር ስትገቡ
ውሃው ቀዝቃዛ ሊሆን ይችላል፣
ከዚያ ግን ቀስ በቀስ ውሃውን ትለምዱታላቹ (ይበርዳቹ የነበረው እየቀነሰ ይመጣል ምንም እንኳ የውሃው ቅዝቃዜ ባይለወጥም) አሁን ተመልሳቹ Definitionኡን አንብቡ👆
Of course, ሁሉን ነገር adapt አናረግም፣ ለምሳሌ ከባድ በሽታ😞

ለዛሬ 2.1 እና 2.2 ካየን በቂ ነው!
ሳምንት 2.3[Perception] አይተን
Chapter2ን እንጨርሳለን!

እያነበባቹ ተከታተሉን! ቻው🤗

ሀሳብ አስተያይት @Ucan_scorebot
©A+ tutorial class
📚Compound Propositions

🖇እዚህ ስር ከአንድ በላይ Connective ተጠቅመን እንዴት proposition እንሰራለን?

🖇ደግሞስ Truth Valueአቸውን እንዴት እናውቃለን?
የሚሉትን እንከልሳለን።

📔Compound Proposition ማለት ሁለትና ወይም ከዛ በላይ statement በውስጡ የያዘ proposition ነው።
ለምሳሌ👉(p=>q)^r
👉 p v (r<=>)

🖇ልብ በሉ👆 ከላይ የግድ bracket መኖር አለበት!
[P^q=>r እንዲህ አይፃፍም እንዲህ ከተፃፈ የትኛው Connective እንደሚቀድም ስለማናውቅ Meaningless ነው]

🖇ለምሳሌ ፈተና ላይ እንዲህ ሊመጣ ይችላል።
Suppose p and r are true
& q and s are false. What is the truth value of
(p^q)=>(r v s)?

አይዟቹ😁 Explanation:-
መጀመሪያ ያው Bracketኦቹን እንሰራለን (p^q)..ጥያቄው ላይ p True q ደግሞ False ተብሎ ተሰጥቶ ዬለ? ስለዚህ
(p^q)=(True And False)
T and F ደግሞ truth valueኡ ምንድነው? False ነው☑️

ከዚያ (r v s)..ያው r True s ደግሞ False ተሰጥቷል ስለዚህ
(r v s)= (True or False)
T or F ደግሞ Truth Valeuኡ ምንድነው? True ነው🤷‍♂

አሁን የመጨረሻው step😊
ከላይ የሰራናቸውን አንድ ላይ እናምጣቸው።
False=>True..ይመጣላ አ?
ይሄ ደግሞ በimplication Truth Table መሠረት መልሱ True ነው።
So, The Answer is True🏆

Handoutኡ ላይ #Remark ተብሎ የተፃፈውን አንብቡ።(page8)

🌷P and Q Compound Proposition ቢሆኑ equivalent የሚባሉት መች ነው? Example:
A: p=>q ቢሆን
B: Negationp=>Negationq

አሁን እዚጋ ለp & q possible የሚባሉ proposition ወስዳቹ (pT&qT, pT&qF..አራት ናቸው።)
ከዚያ ከላይ ያሉትን(A & B) የነሱን
Truth value Check አድርጉ!

ከዚያ ተመሳሳይ ከመጣላቹ Equivalent ናቸው ማለት ነው።
ካልመጣ Not equivalent😇

🌷የp=>qን Converse, inverse እና contrapositive ፈልጉ ቢባል??
Converse: p እና qን ማቀያየር
👉q=>p
Inverse: p=>q ላይ ሁለቱም ላይ negation መጨመር
Contrapositive: inverse ላይ negation የጨመርንበትን የp እና qን ቦታ ማቀያየር

➨(Handout page9 ከነ ምሳሌ
ጭምር ተቀምቷል፣ ያልገባቹን ጠይቁኝ)

Tautology & Contradiction

🌷አንድ Compound proposition ተሰተዋቹ መጨረሻ ላይ የምታገኙት Truth value የሁሉም true ከሆነ Tautology ይባላል False ከሆነ ደግሞ Contradiction ይባላል ሁለቱም trueም falseም የተቀላቀለበት ከሆነ ደግሞ Contingency ይባላል።

ይሄንን Check የምታረጉት Truth Table ሰርታቹ ነው፣ ከዚያ አራቱን possible Truth value በመውሰድ ስትሰሩ እንደዛ tautology ነው ወይስ contradiction ነው ወይስ ሁለቱም አደለም🤔 የሚለውን ታገኛላቹ።

ከዚያ Exercise እዛው ላይ አለላቹ፣ የከበዳችሁን ልትጠይቁን
ትችላላችሁ።

1. 2 Open Propositions
And Quantifiers

🌹Open proposition/statement ሌላ ስሙ predicate ይባላል🌝
👉is a sentence that contains one or more variables and whose truth value depends on the values assigned for the variables.
እስኪ በምሳሌ እንየው

A. x is a Freshman Student.
እዚህጋ አሁን ይሄን True or False ማለት አንችልም፣ እንደዛ ለማለት የግድ x መሰየም አለበት
ስለዚህ open statement ይባላል።

B. Y is the PM of Ethiopia.
እዚጋም እንደመጀመሪያው ነው (open proposition ነው)
ነገር ግን Abiy Ahmef is the PM of Ethiopia ብንል True ነው፣ ስለዚህ open proposition ሳይሆን proposition ነው የሚባለው።
ሌሎች ምሳሌዎች moduleኡ ላይ አለላችሁ👍

🌷ከዚህ ቀጥሎ ያለው ስለ
Existensial እና Universal quantifier ነው።
እንደሁም Symbolአቸውን የምታስታውሱ
ከሆነ "ወደ ኃላ የዞረችው E" እና
ወደ ላይ የተገለበጠው(A) ናቸው😁
ያው ይህንን በGrade11 Math ላይ ተምራቹታል። ነገር ግን ለማስታወስ እንዲሆናችሁ G11 Unit4 ላይ ያለው ለመረዳትም ቀላል ስለሆነ ከታች በPhoto ለቅቄላቹዋለሁ[ by the way Math G11 & G12 ካምፓስ ላይ በጣም ይጠቅማቿል ሌላ ጊዜ
Pdfኡን እንለቅላቿለን።

🌷በተረፈ Do exercises!
Ask what you don't Understand!
ላችሁ ከዚያን ሰውዬው figure, ልብሱ ደግሞ ground እንደሆነ ይታወቃል።

Organization in form perception

🌷Organization in perception partially explains our perception of complex patterns as unitary forms, or objects.
ይሄ ደግሞ የተለያዩ ተመሳሳይነት ያላቸውን ነገሮች አንድ ላይ አምጥተን አንድ ትርጉም ያለው ነገር መፍጠር ማለት ነው።

📔Some of the laws of perceptual organization

Proximity👉 items which are close together tend to be perceived as belonging together.
Similarity👉items which are the same tend to be perceived as forming an organized group.
ለምሳሌ °
° °
ይሄንን ሶስቱ rings ተመሳሳይ ስለሆኑ Organize ታረጓቸውና Triangle እንደሆነ guess ታረጋላችሁ።
Continuation👉the tendency to perceive a line that starts in one way as continuing in the same way. የዚህን ምሳሌ Handoutኡ ላይ ማየት ትችላላችሁ፣ ቀላል ስለሆነ...
Closure👉refers to perceptual processes that organize the perceived world by filling in gaps in stimulation.
ይሄ ደግሞ ያላለቀ ነገር ግን pattern ያለው ከሆነ gapኡን በመሙላት perception form ማድረግ እንችላለን።

3Depth Perception

🌷Depth Perception is the abilitiy to see things in three dimensions (length, width and depth) and it is to mean to judge how far away an object is.
🖇For accurate depth perception, we generally need to have binocular (two-eyed) vision

ይሄ የPerception Charecteristics ከሌሎቹ ይልቅ ትንሽ ከበድ የሚል ይመስላል፣ ፈጣሪ ይርዳችሁ🌝
እስካሁን ያየነው ነገሮችን በ2Dimensions ማየት ነው depth perception ግን 3D dimension ያጠቃልላል።

🖇ደግሞ ጥሩ የሆነ Depth perception (የጠለቀ መረዳት) እንዲኖረን ሁለቱ አይኖቻችን ጤናማ ሊሆኑ ይገባል፣ አለበለዚያ በአንድ አይን ብቻ blurry የሆነ እይታ ነው የሚኖረን።

🗝ለምሳሌ:- አንድ Straight በሆነ መንገድ ላይ ቆማችሁ፣ በቀጥታ አርቃችሁ ወደ መንገዱ ስትመለከቱ፣ መንገዱ እየጠበበ እየጠበበ የሚሄድ ይመስላል አ ነገር ግንኮ መንገዱ ያው ነው😀..ይሄ አጋጥሞአችሁ አያቅም?🙌 አሁን ይሄ ለDepth Perception(ጥልቅ እይታ/መረዳት) ምሳሌ ሊሆን ይችላል

🌹Depth perception depends on the use binocular cues and monocular cues.
🔸Binocular cues are Visual informations taken in by two eyes
🔸Monocular cues are Visual informations taken in by one eye.

📔There are two kinds of binocular cues:
📌retinal disparity
📌convergence

🔖Retinal disparity is, the degree of difference between the image of an object that are focused on the two retinas.
🖇Retina ምንድነው?🙄
Retina ብርሃንን ተቀብሎ ምስልን ወደ አይምሮ የሚልክ የአይን አካል ነው። ያው ሁለት Retina ብቻ (2Dimensions) እንዳለን የምታውቁ ይመስለኛል😊

Retinal Disparity ማለት ከስሙ እንደምትረዱ በretinas ላይ focus ያደረገ በአንድ ነገር ላይ ያለን ምስል ልዩነት መጠን ነው። ለምሳሌ "እስቲ እንዲህ አድርጉ ጣታችሁን በሁለቱ አይኖቻችሁ መካከል Vertically አቁሙ፡ አደረጋችሁ?😊 ከዚያ የግራ አይናቹን ጨፍኑና በቀኙ ብቻ እዩት...አሁን ደግሞ የቀኙን ጨፍናችሁ በግራ አይናችሁ ብቻ እዩት..የሆነ የimage ልዩነት አለአ😯...ይሄ አሁን የRetinal disparity Eg. ነው፣ ማለትም ሁለቱም Retinaአዎች የተለያየ፣ ልዩነት ያለው ምስል ነው የሰጡን።

The closer the object, the greater is the retinal disparity. ጣቱን ወደ አይናችሁ ባስጠጋችሁ ልክ ሁለቱ imageኦችም disparityአቹ እየጨመረ ይመጣል። ከፈለጋችሁ Check አርጉ😎

🔖Convergence is the degree to which the eyes turn inward to focus on an object. የአንድአንድ ሰዎች አይን አንድአንዴ ወደ ውስጥ turn አድርጎ👀 ምናምን አይታቹ አታውቁም። ማለትም ለምሳሌ እንደቅድሙ እስቲ ጣታቹን Vertically ወደ ላይ አቁሙና ቀስ በቀስ ወደ አፍንጫችሁ አስጠጉት...የሆነ አይናችሁ ላይ ልዩነት አልፈጠረም😃
🖇You should notice an increase in ocular muscle tension as your finger approaches your nose!

🖇the closer the objects are the greater the convergence of the eyes. ጣቱን ወደ አፍንጫችሁ ባስጠጋችሁ ቁጥር Convergencኡም እየጨመረ ይመጣል።

🌷Monocular cues require only one eye. ይህ ማለት አንድ አይኑ የማያይ ሰው ምንም እንኳ ከባድ ቢሆንም good perception ሊኖረው ይችላል ማለት ነው።
Kinds of monocular Cues

📌Accommodation
📌Motion parallax
📌Pictorial cues
📌Texture gradient

📔Accomodation is the change in the shape of the lens that lets you focus the image of an object on the retina.

ለምሳሌ ቅርብ ያለው ነገር ላይ ስታፈጡ ቆይታችሁ🥺...ከዚያ ራቅ ያለ ነገር ስታዩ፣ ነገሩ ከራቀው በላይ በጣም ርቆ ይታያቿል። ይሄ የሆነው የመጀመሪያው እይታ lensአችሁ ላይ ተፅኖ ስላሳደረ ነው።
Prolonged accommodation can alter your depth perception!

📔Motion Parallax is the tendency to perceive ourselves as passing objects faster when they are closer to us than when they are farther away.
ለምሳሌ ገጠር አከባቢ በBus እየሄዳችሁ በመስኮት ውስጥ እያያችሁ እሩቅ ካለችው መኖርያ ቤት ይልቅ ቀረብ ያለውን የቆመ የማብራት pole ቶሎ ሽው ብለን እናልፋለን...ገጠር ያሉት/የሄዱት ታድሏል ይሄ ትምህርት አይከብዳቸውም😋

📔Pictorial Cues፦ Leonardo da Vinci formalized pictorial cues 500 year ago!
ግን ቆይ cue ምንድነው🤔
Cue ማለት ስለሆነ ነገር hint መስጠት ወይም ምልክት ማለት ነው። እንዲህ አድርግ ለማለት የምሰጠው ወይም የማሳየው ምልክት ነው።
ሰላም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እኔ ምመክራችሁ ነገር ለሚገጥሟቹ ጊዜ አባካኝ ነገሮች NO ማለትን መልመድ። ለምሳሌ አንድ ጓደኛቹ ፊልም እንይ፣ወጣ እንበል... ነገር ቢላችሁ NO ፈተና አለብኝ ማለት።አንዳንድ ተማሪዎች shame ይይዛቸውና ይጀምሩታል።ከዛ መውጫ አያገኙም።
ሌላው ደሞ አጠናን ስልት ምለው ጎበዝ ጓደኛ ካገኛቹ አብሮ ማንበብ በጣም በጣም ይጠቅማል ያነበባቹትን መቼም አትረሱትም።
** space ሄዶ ማንበብ በፍፁም አልመክራችሁም። እዛ ብዙ distract ሚያርጋቹ ነገር አለ ።
Library ወይም dorm ማንበብ አሪፍ ነው።
በቃ እንደተባለው ዋናው time management ነው።ጊዜያቹን በከንቱ አትሽጡ።

©A+ tutorial class
📔1.3 Arguments And Validity

እነዚህን wordኦች ከዚህ በፊትም
ታቃቿላችሁ፣ ደግሞም Argumentን
Logic ላይ ተምራቹታል😎

እስኪ ቀለለ አድርገን argumentን በምሳሌ እንመልከት
🖇Consider the following argument:
👉If you study hard, then you will pass the exam.
👉You did not pass the exam.

#Therefore You didnt study hard ይሄ ነው በቃ Argument ምንም የሚከብድ ነገር የለም🤷‍♂

Validityስ ምንድነው?🤨

አንድ Argument መቼ ነው
valid ወይም invalid
የሚባለው??
Okay let's take example
ግን first Premise የሚባሉትን ነገሮች ታስታውሳላችሁ?🙈 Premise ማለት given እንደ ማለት ነው ወይም ጥያቄ ስትጠየቁ የሚሰጧችሁ proposition ናቸው።
እነሱ ሁሌ Truth Valueአቸው True ነው። Example🏃‍♂🏃‍♂

a. P=>Q,negationQ |- negation p
እዚህ ስር Premise የሆኑት ከ"|-" በፊት ያሉት ናቸው😊 ማለትም
P=>q እና negationP ናቸው
የተጠየቅነው ደግሞ negation pን ነው👍
ስለዚህ የተሰጡ Premises True ከሆኑ የተጠየቅነውን መመለስ አይከብደንም።
negation of q true ከሆነ
q false ይሆናል
p=>q true ከሆነ (q ደግሞ false ነው ብለን ዬለ ከዚያ Substitute ማድረግ ነው🤷
ያ ማለት p=>False= True
So, here p must be #False in order p=>q be true.

የተጠየቅነው ደግሞ negationP
ስለሆነ P False ከሆነ negationኡ ደግሞ True መሆኑን ታቁታላቹ።

እናንተ Math በtext ማስረዳት እንዲህ አዛ ነው😾 ምናልባት ላይገባችሁ እንደሚችል ገምቼ ነው
እንዲህ ያልኩት😇

Math G11 ካገኛቹ መለስ ብላቹ
አንብቡ። Exerciseኦችን ምናምን
በደንብ ስሩ። እያጠናችሁ ያልገባቹን ለመጠየቅ በራችን ክፍት ነው።

Next week we will proceed
and Study About Set
Theory!
ሀሳብና አስተያይት @Ucan_scorebot

©A+ tutorial class
🌷እና በPictorial cue ስር የምናየው ያው depth perception distance judge ስለ ማድረግም ነው የሚያጠናው ብለን ዬለ...እና እዚህ ስር ከdistance ጋር አያይዘን ነው የምናየው።

➡️He(Da vinchi) noted that an object that overlaps another object will appear closer, a cue called #interposition. ለምሳሌ Lecturerኡ🤵 ከblackboardኡ ፊትለፊት ከቆመ (ሁለቱ overlap ካደረጉ) ከBlackboardኡ ይልቅ lecturerኡ ነዋ ቅርብ መስሎ ሚታየን፥ እንደዛ እንዲታየን ያደረገው interposition የተባለው cue (ምልክት) ነው።

➡️If two people are about the same height and one casts a smaller image on your retina. You will perceive that person as farther away. እዚህጋ ደግሞ አጭር መስሎ የታየን ከሌላኛው ይልቅ የራቀ መስሎ እንዲታየን ያደረገው Cue ወይም ፍንጭ ምንድነው ካላችሁ #Relative_size ነው።🤷‍♂

➡️Objects that are higher in your visual field seem to be farther away. በአይምሮአችሁ ትልቅ አድርጋችሁ ያሰባቹት ነገር እሩቅ መስሎ ይታየናል። እንደዛ መስሎ እንዲታየን ያደረገው Cue ደግሞ #Elevation ይባላል።

➡️Areas that are in shadow tend to recede, while areas that are in light tend to stand out. በጥላ ስር ያሉ ቦታዎች ቅርብ ሲመስሉን ብርሃን ያለበት ቦታው ደግሞ ርቆ ይታየናል። አንዲህ እንዲመስለን ያደረገው Cue #Shading_Patterns ይባላል።

➡️Closer objects seem clearer than more distant ones. A distant mountain will look hazier than a near one. ለዚህ ደግሞ Cue የሆነው #Aerial_Prespective ነው።

📔The final monocular cue, the texture gradient
It implies that the nearer an object, the more details we can make out and the farther an object, the fewer details we can make out.
For Eg. ከሩቅ ሆናችሁ ለምለም ሳር ሊታያችሁ ይችላል ነገር ግን ቀረብ ስትሉ ሳሩ ምን አይነት ነው የሚለውን in detail ማወቅ ትችላላችሁ🤷‍♂

4⃣Perceptual Constancies

🌷 It is the tendecy to see familiar objects as having standard shape, size, color or location regardless of changes in the angle of perspective, distance or lightning.
ይሄ ማለት Objectኡ ምንም ያክል የተወሰነ ልዩነት ቢኖረውም እኛ ግን ምንም ልዩነት እንደሌለው አድርገን በአይምሮአችን ስንስል ነው።
ቆይ Typeኦቹን እንይና በደንብ ይገባችኋል👍

Types of Perceptual Constancy

1. Size Constancy
🔰Size constancy involves recognising that an object's actual size remains the same, even though the size of the image it casts on each retina changes.
አያቹ ይሄ ለምሳሌ የባቡር መንገድም ላይ ቆማቹ ባቡሩ🚈 ወደ እናንተ እየመጣ ቢሆን በRetina የሚፈጠረው image እየጨመረ ይመጣል፣ ነገር ግን እኛ Still የባቡሩ size እንደተለወጠ አይሰማንም።

🖇Size constancy can be disrupted by alcohol.

2. Shape Constancy
🔰is the tendency to perceive an object as having the same shape regardless of its orientation or the angle from which we view it.
🖇ለምሳሌ ከታች በPhoto ይለቀኩላችሁን ተመልከቱት!
ምንም እንኳ በRetinaአችን የሚሳለው image የአንዱ ቀጥ ያለ Rectangle ሌላው ደግሞ Trepazoid ቢሆንም ነገር ግን እኛ ሁለቱንም Rectangle አድርገን ነው የምናስባቸው።
እኔ በበኩሌ እንደዛ አስባለሁ😎

3. Brightness Constancy
🔰This involves Eventhough light reflected from a given object can vary, we perceive the object as having a constant brightness.
ለዚህ ደግሞ ቀጥሎ ያለውን Photo ተመልከቱ! ሌላ የWhite shirt ምሳሌ Handoutኡ ላይ አለላችሁ👍

5⃣Perceptual illusion

Handoutኡ ላይ የወሰደው ምሳሌ "አንድ ሰውዬ በመስኮቱ በኩል አሻቅቦ እያየ ተራራ ላይ የሆነ ትልቅ አስፈሪ ፍጡር (Monster) ያየ መስሎት ደነገጠ፣ ግን ፍጡሩ እየበረረ ልክ መስኮቱ ጋር ሲደርስ ለካ ነፍሳት (insect) ነው😂😂

🖇This shows how the misapplication of a visual cue, in this case perceived size constancy, can produce a visual illusion.

Alright ለዚህ ደግሞ የFranz Muller-Lyerን ምሳሌ እንውሰድ
ከታች በ(photo3) ላይ ያሉትን መስመሮች ስንመለከት የመሀልኛው የሚበልጥ ይመስላላ..ግን measure ሲደረጉ እኩል ናቸው😎 ይሄ ነው እንግዲ illusion የሚባለው።

In general, perception is the act of knowing through sensation. ግን ለየት ያለ ባህሪ ያላቸው ሰዎች አሉ፣ without any sensory contact አንድን ነገር/ሰው የሚገነዘቡ/የሚያውቁ። በእርግጥ እኔን አጋጥመወኝም ሰምቼም አላውቅም😊

Alright🙌, ለዛሬ የነበረን ክላስ ይህን ይመስላል፣ እንዴት ነበር? በሚቀጥለው Chapter 3 እንጀምራለን።

ሀሳብ አስተያይት @Ucan_scorebot

All rights Reserved!
©A+ tutorial class
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗

እስኪ ዛሬ ደግሞ አቋርጠን የነበርነውን Math እንይ! ከዚህ በፊት የተለቀቁትን የMath course ስንቶቻችሁ ተከታትላችዋል፣ ስንቶቻችሁ ገብተዋቿል!
📓Mathsን ካሁን በኃላ Highlightኡን ብቻ ብንማር ይሻላል! ለምን መሰላችሁ👇

1. Mathsን በፁፍ ማስረዳት በጣም አዛ ነው! ማለትም Most Probably በቃ አይገባችሁም!

2. ሁሉም ተማሪ ጋር ፈጣን Connection ቢኖርና በVideo ቢጀመር ጥሩ ነበር..እንኳን Video, Voice ራሱ በመከራ ነው😂..የዚህ ሀገር connection

3. ደግሞም በMath ላይ ያሉ አንዳንድ Symbolኦች, graphs, diagrams,...እዚህ telegram ላይ ለመጠቀም አይመቹም።

4. ሌላው የFreshman Course maths ምንም አዲስ ነገር የለሁም G11 & G12 ላይ የተማራቿቸው ናቸው! ካጠናቿቸው ቀላል ናቸው።

5. በተረፈ እያጠናችሁ የከበዳችሁን ልትጠይቁን ትችላላችሁ! እኛም የየChapterኡን introduction ሀሙስ ሀሙስ እንደተለመደው እንለቃለን። አርብ አርብ በሚለቀቀው ጥያቄ እንዳጠናችሁና እንዳላጠናችሁ ትገመገማላችሁ!

አሁን እንቀጥል!

Stay with us!
©A+ tutorial class
👉 እንስሳቶች cell wall አላቸው። ይህ ማለት ግን cell wall ያላቸው በሙሉ እንስሳት ናቸው ማለት አይደለም። ስለዚህ ውሻ cell wall አለው ማለት የግድ እንስሳት ነው ማለት አይደለም፡ ምክንያቱም cell wall ያላቸው በሙሉ እንስሳት ናቸው ማለት ስላላደለ። ስለዚህ invalid
ነው።

👆 ስለዚህ አንድ deductive argument በነባራዊው አለም false premises እና true conclusion ኑሮት invalid argument መሆን ይችላል።

📚 False premises and false conclusion.

ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም ውሸት ሁነው እንዲሁም conclusion ኑ በነባራዊው አለም ውሸት ሁኖ argument ቱ valid ሊሆን ይችላል ወይም invalid ሊሆን ይችላል። ምሳሌ

🌀 Example 1

All human beings are immortal.
Plants are human beings.
Therefore, plants are immortal.

👆Valid ነው።

🌀Example 2

All human beings are immortal.
Cats are immortal.
Therefore, cats are human beings.

👆 Invalid ነው።


📚Soundness

There are two types of deductive arguments.

📍1) Sound deductive argument or sound argument.

📍2) Unsound deductive argument or unsound argument.

ስለዚህ deductive argument ን sound እና unsound ብሎ መክፈል ወይም መፈረጅ soundness ይባላል።

😎 እስቲ ሁለቱንም እንመልከታቸው።

📚 Sound argument - is a type of deductive argument that is valid and has all factually true premises.

Sound argument ማለት argument ቱ valid የሆነ እና ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት የሆኑ። ስለዚህ😎

አንድ deductive argument sound ለመባል ሁለት ነገሮችን በተመሳሳይ ጊዜ ማሟላት አለበት።

🎈1ኛ) valid መሆን አለበት
🎈2ኛ) ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት መሆን አለበት። ስለዚህ😎

📚 Sound argument = valid argument + true premises.

ምሳሌዎችን እንመልከት፡

🌀Example 1

All planets revolve around the sun.
Earth is a planet.
Therefore, Earth revolves around the sun.

👆 Sound ነው። እንዴት

ምክንያቱም argument ቱ valid ነው እንዲሁም ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት ናቸው።

እንዴት valid እንደሆነ ማስረዳት አይጠበቅብኝም ምክንያቱም validity ን ተረድታችሁታል ይመስለኛል።

📚 Unsound argument - is a type of deductive argument that is invalid.

📚 Unsound argument - is a type of deductive argument that is valid but the premises are factually false.

Unsound argument ማለት invalid argument ነው። እንዲሁም

Unsound argument ማለት valid argument ሁኖ ነገር ግን ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም ውሸት የሆኑ።

🌀 Example 1

All Ethiopians are Egyptians.
Biniyam is an Ethiopian.
Therefore, Biniyam is an Egyptian.

👆 Argument valid ነው ። ነገር ግን All Ethiopians are Egyptians የሚለው premises በነባራዊው አለም ውሸት ነው። ስለዚህ argument ቱ unsound ነው።

🌀Example 2

All human beings are mortal.
Cats are mortal.
Therefore, cats are human beings.

👆 Argument ቱ invalid ነው። ስለዚህ unsound ነው ማለት ነው።

እሺ የዛሬው ክላስ በዚህ አበቃ👐። ለማጠቃለል ያህል፡

📚 Validity is determined by the inferential link between the premises and the conclusion.

📚 Soundness is determined by both the inferential link and the factual link between the premises and the conclusion.

👇👇ከታች ፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

©A+ tutorial class.
😊 አሁን ደግሞ validity በ actual truth or falsity of the premises and the conclusion እንደማይወሰን እንመልከት።

📚 True premises and true conclusion.

🌷 በ ነባራዊው አለም እውነት የሆኑ premises እና በ ነባራዊው አለም እውነት የሆነ conclusion የያዘ deductive argument valid ሊሆን ይችላል ወይም invalid ሊሆን ይችላል። እስቲ ምሳሌዎችን እንመልከት ፡

🌀Example 1

All human beings are mortal. Pr.minister Abiy Ahmed is a human being. It follows that pr.minister Abiy Ahmed is mortal.

ተመልከቱ ይህን ምሳሌ🥺

All human beings are mortal እና Pr.Minister Abiy Ahmed is a human being የሚሉት ማስረጃዎች ወይም premises ናቸው። ሁለቱም ማስረጃዎች በ ነባራዊው አለም እውነት ናቸው።

Pr.Minister Abiy Ahmed is Mortal የሚለው conclusion በነባራዊው አለም እውነት ነው።

😊 ስለዚህ Argument ቱ በነባራዊው አለም true premises እና true conclusion ነው ያለው።

😎 Argument ቱ valid ነው ወይስ invalid ነው

😋 Valid ነው። እንዴት

👉ሁሉም የሰው ልጆች ሟች ከሆኑ።
👉ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰው ከሆነ።
👉ስለዚህ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሟች ነው።

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሟች ነው የሚለው conclusion ውሸት መሆን አይችልም። ምክንያቱም አብይ አህመድ በ ሁሉም የ ሰው ልጆች ውስጥ ነው የሚካተተው። ሁሉም የሰው ልጆች ደግሞ ሟች ናቸው።

👆ስለዚህ አንድ Deductive argument በነባራዊው አለም true premises እና true conclusion ኑሮት valid መሆን ይችላል።

🙌 እሺ አሁን ደግሞ deductive argument በ ነባራዊው አለም true premises እና true conclusion ኑሮት invalid መሆን እንደሚችል እንመልከት።

🌀Example 2

All beers are beverages. ዳሽን ቢራ is a beverage. Therefore, ዳሽን ቢራ is a beer.

All beers are beverages እና ዳሽን ቢራ is a beverage የሚሉት premises በነባራዊው አለም እውነት ናቸው።

ዳሽን ቢራ is a beer የሚለው conclusion በነባራዊ አለም እውነት ነው።

😊 ስለዚህ argument ቱ በነባራዊው አለም true premises እና true conclusion ነው ያለው።

😟 Argument ቱ valid ነው ወይስ invalid ነው

😎 invalid ነው። እንዴት

እዚጋ የሚያምታታ ይመስላል። ቡሗላ ላይ ፎርሙላውን እነግራችሗለሁ። ለአሁኑ እስቲ እንዲሁ እናብራራው። ተመልከቱ

👉 ሁሉም ቢራዎች መጠጦች ናቸው። ይህ ማለት ግን ሁሉም መጠጦች ቢራ ናቸው ማለት አይደለም።
👉 ዳሽን ቢራ መጠጥ ነው። ታዲያ ዳሽን ቢራ የተባለው መጠጥ ቢራ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም ሁሉም ቢራዎች መጠጥ ናቸው እንጂ ሁሉም መጠጦች ቢራ ስላልሆኑ።

👉 ስለዚህ ዳሽን ቢራ is a beer የሚለው conclusion ውሸት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ invalid ነው።

😂 በ ነባራዊው አለም እኮ ዳሽን ቢራ እኮ ቢራ ነው🙄። ግን validity የሚወሰነው በ premises እና በ conclusion መካከል ባለው የምክንያታዊነት ዝምድና ነው እንጂ premises እና conclusion ባላቸው ነባራዊ እውነታ አይደለም።

👆ስለዚህ አንድ deductive argument በነባራዊው አለም true premises እና true conclusion ኑሮት argument ቱ invalid መሆን ይችላል።

📚 True premises and false conclusion.

😊 እሺ አሁን ደግሞ በ ነባራዊው አለም ማስረጃዎቹ(premises) እውነት የሆኑ እና conclusion ኑ ውሸት የሆነ deductive argument ን እንመልከት።

አንድ deductive argument በነባራዊው አለም ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው: በነባራዊው አለም ደግሞ conclusion ኑ ውሸት ከሆነ argument ቱ ሁልጊዜም ቢሆን invalid ነው። valid መሆን አይችልም።

👆ያዙት ፈተና ላይ ስለሚወጣ።

እስቲ ምሳሌ እንመልከት።

🌀Example

All beers are beverages.
Coca Cola is a beverage.
Therefore, Coca Cola is a beer.

👆 በነባራዊው አለም true premises እና false conclusion ነው ያለው። invalid ነው።

📚 False premises and true conclusion.

⭐️ በነባራዊው አለም ውሸት የሆነ premises እና በነባራዊው አለም እውነት የሆነ conclusion የያዘ deductive argument valid ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ invalid ሊሆን ይችላል። እስቲ ምሳሌዎችን እንመልከት።

🌀Example 1

human being is not mammal.
Hens are human beings.
Therefore, Hens are not mammals.

🥺 አሁን ተመልከቱ

😊 All human beings are not mammals እና Hens are human beings የሚሉት premises ናቸው። ሁለቱም በነባራዊው አለም ውሸት ናቸው ምክንያቱም የሰው ልጅ አጥቢ ነው እና ደግሞ ዶሮ ሰው አይደለም😂

Hens are not mammals የሚለው conclusion ደግሞ በነባራዊው አለም እውነት ነው። ምክንያቱም ዶሮ አጥቢ አይደሉም።

🤔 ታዲያ Argument ቱ valid ነው ወይስ invalid

😎 Valid ነው። እንዴት🤔

ተመልከቱ ፡

👉 የሰው ልጅ አጥቢ አይደለም።
👉 ዶሮ የ ሰው ልጅ ናት።
👉 ስለዚህ ዶሮ አጥቢ አይደለችም።

😊 ዶሮ አጥቢ አይደለችም የሚለው conclusion ውሸት መሆን አይችልም። ምክንያቱም ዶሮ የሰው ልጅ ናት ፡ የሰው ልጅ ደግሞ አጥቢ አይደለም ፡ ስለዚህ ዶሮ አጥቢ አይደለችም።

👆 ስለዚህ አንድ deductive argument በነባራዊ አለም false premises እና true conclusion ኑሮት valid መሆን ይችላል።

🤗 እሺ አሁን ደግሞ አንድ deductive argument በነባራዊው አለም false premises እና true conclusion ኑሮት invalid መሆን እንደሚችል እንመልከት።

🌀Example 2

Animals have cell wall.
Dogs have cell wall.
Therefore, dogs are animals.

Animals have cell wall እና dogs have cell wall የሚሉት premise ናቸው። ሁሉቱም በነባራዊው አለም ውሸት ናቸው። ምክንያቱም እንስሳቶች ውሻን ጨምሮ cell wall የላቸውም።

Dogs are animals የሚለው conclusion በነባራዊው አለም እውነት ነው።

ታዲያ argument ቱ valid or invalid

😊 Invalid ነው። እንዴት

Dogs are animals የሚለው conclusion ውሸት መሆን ይችላል። ምክንያቱም ፡
📚 Chapter Two.

📖 Basic Concepts of Logic.

📕 Evaluating Arguments.

📗 Validity and Soundness

📚 Types of Deductive Argument.

😎 በባለፈው ትምህርታችን deductive argument ምን እንደሆነ አይተናል።

🤓 ዛሬ ደግሞ የ deductive argument አይነቶችን እናያለን።

🌹 There are two types of deductive argument.

📍1) Valid deductive argument or valid argument.

📍2) Invalid deductive argument or invalid argument.

😁 እስቲ ሁለቱንም ለየቅል እንመልከት።

📍Valid Argument

🌀 Valid Argument - is a type of deductive argument such that the premises are assumed true, it is impossible for the conclusion to be false.

🌀 Valid Argument - the conclusion follows with strict necessity from the premises.

😊 እስቲ ፅንሰ ሀሳቡን ለመረዳት እንሞክር።

😎 ማስረጃዎቹ(Premises) እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት መሆን የማይችል ከሆነ ወይም በሌላ አባባል conclusion ኑ 100% እውነት ከሆነ argument ቱ valid argument ይባላል።

🥺 ታዲያ እዚጋ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ማለት፡

👉 ማስረጃዎቹ በነባራዊው አለም እውነትም ውሸትም ሊሆኑ ይችላሉ። እሱን እኛ አያገባንም። በነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ ፡ እኛ ግን በ አምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን እናስባለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ሆኑ🤗

👉 ታዲያ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት መሆን የማይችል ከሆነ valid deductive argument ይባላል። ምሳሌዎችን እንመልከት፡

🔷Example 1

All football players are Americans.
Tedy Afro is a football player.
Thus, Tedy afro is an American.

🥺 ተመልከቱ ይህን ምሳሌ።

All football players are Americans እና Tedy Afro is a football player የሚሉት premises ናቸው።

🤔 በነባራዊው አለም ቴዲ አፍሮ ኳስ ተጫዋች ነው እንዴ አይደለም።

🤔 በነባራዊው አለም ሁሉም ኳስ ተጫዋቾች አሜሪካዊ ናቸው እንዴ አይደሉም።

😁 አያችሁ አይደል ሁለቱም ማስረጃዎች በነባራዊው አለም ውሸት ናቸው። እኛ ግን አያገባንም🙅‍♀🙅‍♂። እውነት ናቸው ብለን ነው assume የምናደርገው። ስለዚህ እውነት ናቸው🤗

👉 ሁሉም ኳስ ተጫዋቾች አሜሪካዊ ከሆኑ
👉 ቴዲ አፍሮ ኳስ ተጫዋች ከሆነ
👉 ስለዚህ ቴዲ አፍሮ አሜሪካዊ ነው።

😊 ቴዲ አፍሮ አሜሪካዊ ነው የሚለው conclusion ፈፅሞ ውሸት መሆን አይችልም። ምክንያቱም ቴዲ አፍሮ በሁሉም ኳስ ተጫዋቾች ውስጥ ነው ያለው። ሁሉም ኳስ ተጫዋቾች ደግሞ አሜሪካዊ ናቸው። ስለዚህ ቴዲ አሜሪካዊ ነው።

😋 So, the argument is valid deductive argument.

አሁን ደግሞ invalid argument ን እንመልከት።

📍Invalid argument

Invalid argument - is a type of deductive argument such that the premises are assumed true, it is possible for the conclusion to be false though it is claimed to.

📍Invalid argument - the conclusion does not follow with a strict necessity from the premises.

😎 እስቲ እናብራራው።

ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት መሆን የሚችል ከሆነ argument ቱ Invalid deductive argument ይባላል።

🥺 ታዲያ እዚጋ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ማለት፡

👉 ማስረጃዎቹ በነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ ፡ እኛ በአምሮኣችን እውነት ነው ብለን assume እናደርጋለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው🤗

👉 ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት መሆን የሚችል ከሆነ invalid argument ይባላል። ምሳሌ እንመልከት😎

🔷Example 2

All football players are Americans.
Tedy Afro is an American.
Therefore, Tedy Afro is football player.

🥺 ተመልከቱ ይህን ምሳሌ፡

All football players are Americans እና Tedy Afro is an American የሚሉት premises ናቸው።

😟 ከላይ የቀረቡት ሁለቱም premises በነባራዊው አለም ውሸት ናቸው። እኛ አያገባንም ፡ እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው🤗። ከዛ ፡ ተመልከቱ😊

👉ሁሉም ኳስ ተጫዋቾች አሜሪካዊ ናቸው።
👉 ቴዲ አፍሮ አሜሪካዊ ነው።
👉ስለዚህ ቴዲ አፍሮ ኳስ ተጫዋች ነው።

ቴዲ አፍሮ ኳስ ተጫዋች ነው የሚለው conclusion ውሸት መሆን ይችላል። እንዴት

እዚጋ በደምብ ተከታተሉኝ ውዶቼ

ለምሳሌ በአለም ላይ 1000 ሺህ ኳስ ተጫዋቾች ቢኖሩ እና በአለም ላይ 5000 አሜሪካውያን ቢኖሩ። እንዲሁም ቴዲ አፍሮ አሜሪካዊ ነው።

ሁሉም ኳስ ተጫዋቾች ማለትም 1000 ሺዎቹም ኳስ ተጫዋቾች አሜሪካዊ ከሆኑ ፡ ይህ ማለት ከ 5000 አሜሪካውያኖች 1000 የሚሆኑት ኳስ ተጫዋች ናቸው። 4000 የሚሆኑት አሜሪካውያን ኳስ ተጫዋቾ አይደሉም ማለት ነው። ስለዚህ ቴዲ አፍሮ ከ 4000 አሜሪካውያኖች መካከል ሊሆን ይችላል። ማለትም ኳስ ተጫዋች ላይሆን ይችላል። ስለዚህ ቴዲ አፍሮ ኳስ ተጫዋች ነው የሚለው ውሸት መሆን ይችላል።

ከዚህ ምን እንረዳለን

ሁሉም ኳስ ተጫዋቾች አሜሪካውያን ናቸው ማለት ሁሉም አሜሪካውያን ኳስ ተጫዋቾች ናቸው ማለት አይደለም።

ገባችሁ ኣ በጣም simple ነው😂

ተወዳጆች ሆይ ከ Example 1 Example 2 ምን ተረዳችሁ? የሆነ formula ማግኘት ትችላላችሁ። እስቲ ሞክሩት። አስፈላጊ ከሆነ ቡሗላ ላይ እነግራችሗለሁ።

ስለዚህ deductive argumentvalid እና invalid ብሎ መፈረጅ ወይም መክፈል validity ተብሎ ይጠራል።

ስለዚህ ከምሳሌዎቹ መረዳት እንደቻልነው Validity(valid or invalid) ማለት premises እና conclusion በ ነባራዊው አለም እውነት መሆናቸውን ወይም ውሸት መሆናቸውን የሚገመግም ሳይሆን premises እና conclusion ያላቸውን የምክንያታዊነት ዝምድና ፡ መደጋገፍ የሚገመግም ነው። ስለዚህ

Validity is not determined by the actual truth and falsity of the premises and the conclusion.

👆 ያዙት True/false ላይ ብዙ ጊዜ ይወጣል።

ማንበቡ እንዳይሰለቻችሁ ቀጣዩን ኖት ከሰአት እለቅሏችሗለሁ።

©A+ tutorial class.
የቀጠለ...
ክፍል ሁለት

🔖Every student has a unique and personal learning style so knowing how you learn best is the first step in developing effective study habits.

🔖We all use all three learning channels.(which one is best for U?)
- visual (by sight)
 በእይታ👀
- auditory (by hearing)
በመስማት👂
- hands on (by doing)
 በመስራት

1⃣ TO IMPROVE AS A VISUAL LEARNER…

 visualize what you are studying
 use color in your notes (colored pens, highlighters, etc.)
 visualize what the instructor is lecturing about
 draw pictures and diagrams
 use mind maps in your notes
 use picture and graphics to reinforce learning
 learn from videos

2⃣TO IMPROVE AS AN AUDITORY LEARNER…

 listen to tapes of recorded assignments
 read out loud
 talk over ideas from class and what you are studying with other students
 participate in class discussions
 listen to audiotapes on the subject

3⃣TO IMPROVE AS A HANDS ON LEARNER…
 stand up and move around while you are studying
 take frequent breaks while studying
 make use of your hands and write things down as you study
 use the computer to reinforce learning
 be physically active; experiment with objects
 memorize or drill while walking or exercising

.....
©A+ Tutorial Class
ዕድሉ ከፍተኛ ነው ።

😊 አሁን ደግሞ እንጠቅልለው።

inductive argument ን Strong እና weak ብሎ መክፈል strength ይባላል። ስለዚህ😊

Strength(strong or weak) is not determined by the actual truth and falsity of the premises and the conclusion.

👆ያዙት True/false ላይ ሊመጣ ስለሚችል።

😊 ስለዚህ Strength በ actual truth or falsity of the premises and the conclusion አይወሰንም። ማለትም strength depend የሚሆነው premises እና conclusion በነባራዊው አለም በሚኖራቸው እውነትነት ወይም ውሸትነት ሳይሆን premises እና conclusion በሚኖራቸው የምክንያታዊነት የመደጋገፍ ዝምድና ነው።

😊 እሺ strength በ actual truth or falsity of the Premises and the conclusion እንደማይወሰን እንመልከት።

🔶Case 1
📚 True premises and probably true conclusion.

🌹 በ ነባራዊው አለም እውነት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም እውነት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument strong ሊሆን ይችላል ወይም weak ሊሆን ይችላል። ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

🔶 Case 2

📚 True premises and probably false conclusion.

🌹 በነባራዊው አለም እውነት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም ውሸት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument ሁልጊዜም ቢሆን weak ነው። ያዙት ፈተና ላይ ስለሚወጣ። ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

🔶Case 3
📚 False premises and probably true conclusion.

🌹በነባራዊው አለም ውሸት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም እውነት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument strong ሊሆን ይችላል ወይም weak ሊሆን ይችላል። ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

🔶 Case 4
📚 False premises and probably false conclusion.

🌹 በነባራዊው አለም ውሸት የሆኑ Premises እና በነባራዊው አለም ውሸት የሆነ conclusion የያዘ inductive argument strong ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ weak ሊሆን ይችላል።

👆 ለአራቱም cases ምሳሌዎችን ከታች በፎቶ ለቅቄላችሗለሁ።

📚 Cogency

📖 There are two types of inductive arguments:

1) Cogent inductive argument or Cogent argument.

2) Uncogent inductive argument or Uncogent argument.

😎 ስለዚህ inductive argument ን Cogent እና Uncogent ብሎ መክፈል ወይም መፈረጅ cogency ይባላል።

😊 እስቲ ሁለቱንም እንመልከታቸው።

📖 Cogent argument - is a type of inductive argument that is strong and has all factually true premises.

🤗 inductive argument ቱ strong ከሆነ እና ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት ከሆኑ argument ቱ Cogent ተብሎ ይጠራል።

😎 ስለዚህ አንድ inductive argument Cogent ለመሆን ሁለት ነገሮችን በተመሳሳይ ጊዜ ማሟላት አለበት። እነርሱም፡

1ኛ) Strong መሆን አለበት።
2ኛ) ማስረጃዎቹ(Premises) በነባራዊ አለም እውነት መሆን አለባቸው።
ስለዚህ😎

Cogent= Strong + factually true premises.

🔷EXAMPLE 1

Most humans fear death.
Teddy Afro is a human.
Therefore, probably Teddy Afro fear death.

👆argument ቱ Cogent ነው። እንዴት

1ኛ) argument ቱ strong ነው። እንዴት strong እንደሆነ ማስረዳት አይጠበቅብኝም። ምክንያቱም ከላይ ስለተማርነው።

2ኛ) ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም እውነት ናቸው። ምክንያቱም አብዛሀኛው ሰው ሞትን የሚፈራ ነው። ቴዲ አፎሮ ም ሰው ነው።

🔷 Example 2

All previous American leaders were men.
Therefore, probably the next American leader will be a man.

👆argument ቱ congent ነው። እንዴትእናንተ መልሱት።

📚 Uncogent argument - is a type of inductive argument that is weak.

📚 Uncogent argument - is a type of inductive argument that is strong but the premises are factually false.

inductive argument ቱ weak ከሆነ Uncogent ነው።

inductive argument ቱ strong ሁኖ ማስረጃዎቹ(premises) በነባራዊው አለም ውሸት ከሆኑ Uncogent ነው።
ምሳሌዎችን እንመልከት፡

🔶 Example 1

Few University students get scholarship.
Dawit is a university student.
Therefore, probably Dawit gets scholarship.

👆 argument ቱ Uncogent ነው። እንዴት

ምክንያቱም weak inductive argument ስለሆነ🤷‍♂

🔷Example 2

Most previous world leaders were women.
Therefore, probably the next leaders will be women.

👆 Argument ቱ Uncogent ነው። እንዴት

Argument ቱ strong ነው። ነገር ግን ማስረጃዎ(premise) በነባራዊው አለም ውሸት ናቸው። ምክንያቱም ከአሁን በፊት የነበሩት አብዛሀኞቹ የአለም መሪዎች ወንዶች ነበሩ። ሴቶች አልነበሩም።

🙌 የ ዛሬው ትምህርት በዚህ አበቃ። እናጠቃልለው ፡

📚 Strength is determined by the inferential link between the premises and the conclusion.

📚 Cogency is determined by both the inferential link and the factual link between the premises and the conclusion.


©A+ Tutorial Class.
👍1
Geography(Chapter three)👇
Hi🤗

Psychology Course ነገ 11ሰዓት ነው Mid Exam የሚኖራችሁ፦

True/False-5ጥያቄ
Choice-10ጥያቄ
Explain-5ጥያቄ

ፈተናው ከChapter 2, 3 እና 4 ነው የሚወጣው፣ ፈተናውን በወረቀት ሰርታችሁ ነው ፎቶ አንስታችሁ ምትልኩት፤ ጊዜ ካገኘን ውጤታችሁ ይነገራል፣ ካልሆነም መልሱን ብቻ እንለቃለን።

ደህና ደሩ🤗

@Ucan_scorebot

©A+ Tutorial Class
📚 CHAPTER TWO

📖 Basic concepts of logic.

📕 Evaluating Arguments.

📗 Strength and Cogency.

📚 Types of Inductive Argument.

🤗 በባለፈው ትምህርታችን Inductive argument ምን እንደሆነ አይተናል።

😎 ዛሬ ደግሞ የ Inductive argument አይነቶችን እናያለን።

🎯 There are two types of inductive argument:

📍1) Strong inductive argument or strong argument.

📍2) Weak inductive argument or weak argument.

😊 እስቲ ሁለቱንም እንማራቸው።

🌹 Strong argument

🌷 Strong argument - is a type of inductive argument such that the premises are assumed true, it is improbable for the conclusion to be false.

💐 Strong argument - the conclusion follows probably from the premises.

🤓 እስቲ ፅንሰ ሀሳቡን እንረዳ።

ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion) ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ argument ቱ strong argument ይባላል።

🥺 ታዲያ እዚጋ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ማለት፡

👉 ማስረጃዎቹ በነባራዊው አለም እውነትም ውሸትም ሊሆን ይችላሉ። እሱን እኛ አያገባንም። በ ነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ ፡ እኛ ግን በአምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን እናስባለን። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ሆኑ🤗

👉 ታዲያ ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ከሆነ strong inductive argument ይባላል።
ምሳሌዎችን እንመልከት፡

🔶Example 1

Most film actresses are beautiful.
Rosa is a film actress.
Therefore, Rosa is probably beautiful.

🥺 ተመልከቱ ይኸን ምሳሌ👆

Most film actresses are beautiful እና Rosa is a film actress የሚሉት premises ናቸው። ታዲያ እነዚህን premises እውነት ናቸው ብለን በአምሮኣችን እናስባለን፡ በነባራዊው አለም እውነት ወይም ውሸት ሊሆኑ ይችላሉ እኛ አያገባንም። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው🙌

👉አብዛሀኞቹ ሴት ፊልም ሰሪዎች ቆንጆ ከሆኑ፡
👉 ሮዛ ፊልም ሰሪ ከሆነች፡
👉ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ ነው።

😎 ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ ናት የሚለው conclusion ውሸት የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ ነው። ምክንያቱም ሮዛ ፊልም ሰሪ ናት። አብዛሀኞቹ ሴት ፊልም ሰሪዎች ደግሞ ቆንጆ ናቸው። ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ የመሆን ዕድሏ ከፍተኛ ነው🤷‍♀። ስለዚህ example 1 strong inductive argument ወይም strong argument ነው። የ probability ጉዳይ ነው።

🔶 Example 2

All British leaders were despotic.
Therefore, probably the next leader will be despotic.

😅 ተመልከቱ ይኸን ምሳሌ👆

All British leaders were despotic የሚለው premises ነው።

🤔በ ነባራዊው አለም ሁሉም የ እንግሊዝ መሪዎች አምባገነን፡ ጨቋኝ ነበሩ እንዴ አይደሉም።

😁 አያችሁ ኣ ማስረጃው በነባራዊው አለም ውሸት ነው። እኛ ግን አያገባንም🙅‍♂🙅‍♀። እውነት ነው ብለን ነው በ አምሮኣችን assume የምናደርገው። ስለዚህ ማስረጃው እውነት ነው😎

👉 ሁሉም የ እንግሊዝ መሪዎች አምባገነን ከነበሩ፡
👉 ቀጣዩ የእንግሊዝ መሪም አምባገነን የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።

🙌 ስለዚህ example 2 strong argument ነው። ነገር ግን እንደዚህ ቢሆን👇👇

Some British leaders were despotic.
Therefore, probably the next leader will be despotic.

👆ተመልከቱ ይህን argument❗️ Strong አይደለም።

😉ልዩነቱ የገባችሁ ይመስለኛል።


🌹 Weak argument

Weak argument - is a type of inductive such that the premises are assumed true, it is probable for the conclusion to be false.

Weak argument - the conclusion doesn't follow probably from the premises.

🥺 እስቲ ፅንሰ ሀሳቡን ለመረዳት እንሞክር።

ማስረጃዎቹ(premises) እውነት ሁነው ድምዳሜው(conclusion ኑ) ውሸት የመሆን ዕድል ካለው argument ቱ weak argument ይባላል።

😊 ታዲያ እዚጋ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው ማለት፡

😳 ማስረጃዎቹ በነባራዊው አለም እውነትም ይሁኑ ውሸትም ይሁኑ ፡ እኛ በአምሮኣችን እውነት ናቸው ብለን ነው assume የምናደርገው። ስለዚህ ማስረጃዎቹ እውነት ናቸው።

📚 ታዲያ ማስረጃዎቹ እውነት ሁነው conclusion ኑ ውሸት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ከሆነ Weak argument ይባላል።

ምሳሌዎችን እንመልከት😋

🔶Example 1

Some film actresses are beautiful.
Rosa is a film actress.
Therefore, Rosa is probably a film actress.

ተመልከቱ ይኸን ምሳሌ👆

Some film actresses are beautiful እና Rosa is a film actress የሚሉት premises ናቸው። ታዲያ እነዚህን ማስረጃዎች እውነት ናቸው ብለን assume እናደርጋለን። ስለዚህ እውነት ናቸው🤝። ከዛ ተመልከቱ😊

👉 አንዳንድ ሴት ፊልም ሰሪዎች ቆንጆ ናቸው።
👉 ሮዛ ፊልም ሰሪ ናት።
👉 ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ ናት።

ሮዛ ቆንጆ ናት የሚለው conclusion ውሸት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።
እንዴት

እዚጋ በደንብ ተከታተሉኝ ውዶቼ🙌

ለምሳሌ በአለም ላይ 100 ሴት ፊልም ሰሪዎች ቢኖሩ ፡ ከ 100 ሴት ፊልም ሰሪዎች መካከል ሮዛ አንዷ ናት። ከ 100 ሴት ፊልም ሰሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ለምሳሌ አስሩ(10) ቆንጆ ቢሆኑ። ሮዛ ከ አስሩ(10) ቆንጆ ፊልም ሰሪዎች መካከል የመሆን ዕድሏ ዝቅተኛ ነው። ምክንያቱም

ቆንጆ የመሆን ዕድሏ 10/100 = 0.1

ቆንጆ ያለመሆን ዕድሏ 90/100= 0.9

0.9(ቆንጆ ያለመሆን ዕድሏ) is much greater than 0.1(ቆንጆ የመሆን ዕድሏ)::

😁 ስለዚህ ሮዛ ቆንጆ ናት የሚለው conclusion ውሸት የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ example 1 weak argument ነው ማለት ነው።

🔶 Example 2

Some British leaders were despotic.
Therefore, the next leader will be probably despotic.

😊 Example 2 weak argument ነው። ምክንያቱም ካሁን በፊት ከነበሩት የእንግሊዝ መሪዎች መካከል ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው አምባገነኖቹ። ስለዚህ ቀጣይ የሚመጣው መሪ አምባገነን የመሆን ዕድሉ ዝቅተኛ። ስለዚህ ቀጣይ የእንግሊዝ መሪ አምባገነን ይሆናል የሚለው conclcusion ውሸት የመሆን
q False ከሆነ ብቻ ነው!

ያልኩት አልገባቹም መሰለኝ🧐
Truth Tableኡን እንይ
True implies True 👉True
True implies False 👉False
False implies True 👉True
False implies False👉True

አያቹ False የመጣው ሁለተኛው ላይ ብቻ ነዉ፣ ቅደም ያልኩት ይሄንነው😎

እስካሁን ያልነገርኳችሁ😔 p=>q በተለያየ መንገድ ሊገለፅ ይችላል።
📌p implies q
📌If p, then q.
📌q if p.
📌p only if q.
📌p is sufficient for q
📌q is necessary for p.

P እና qን በአረፍተነገር ተክታችሁ ከላይ ያሉት ቼክ ማድረግ ትችላላቹ፣ አንድ ምሳሌ👇
p: you are freshman
q: you are Ethiopian
🖇 If you are freshman then you are Ethiopian
🖇You are ethiopian if you are freshman...

📖Bi-Implication
✧When two propositions are joined with the connective "bi implies/ if and only if" then the proposition formed is logical bi-implication ወይም Logical equivalance ይባላል።
✧Denoted by "<=>"
(Read as p bi implies q)

የዚህ Truth Tableስ ምን ይመስላል?🤨

True <=> False 👉True
True <=> False 👉False
False <=>True 👉False
False <=>False 👉True

ይቺን በቀላሉ ለመያዝ ይህን👇 እዩ
Bi implication ላይ p bi implies q ውጤቱ True የሚመጣው የሁለቱም የp እና የq Truth Value ከተመሳሰለ ብቻ ነው።
በአንፃሩ ደግሞ p bi implies q False የሚመጣው የሁለቱ የp እና የq Truth Value ከተለያየ ብቻ ነው።

ለበለጠ መረዳት ከታች በፎቶ ያሉትን Examples ተመልከቱ!

የዛሬውን እዚህ ላይ አበቃን🤗
ሰላም ሁኑልኝ፣ ደግሞ አንብቡ።
ያልገባቹን ጥያቄ ከሚመጣው ሳምንት ጀምሮ እቀበላለሁ!

©A+ Tutorial class
ሰላም እንዴት ናችሁ!

ዛሬ ባወጣነው Schedule
መሠረት ሳምንቱን ከተማራቿቸው
ውስጥ ጥያቄዎች በpoll የሚለቀቁበት ቀን ነው።

ስለዚህ ጥያቄዎቹን በመስራት
ራሳቹን ገምግሙ፣ ከግማሽ በታች
ካመጣችሁ ደግማችሁ የተለቀቀውን Note አንብቡ።

ጥያቄዎቹ ከአሁን ጀምሮ በሰዓታት
ልዩነት በቅደም ተከተል ይለቀቃሉ!

©A+ tutorial class
የተለቀቀው ጥያቄ ያልመጣላችሁ❗️
"This message is not supported on your version of telegram.." የሚላችሁ ከሆነ Telegramአቹን Update ስላላረጋቹ ነው።
ከተቻላቹ update አድርጉ ለሌላ
ጊዜም ቢሆን ይጠቅማቿል።

ከላይ የተለቀቁ ጥያቄዎች በፁፍ

🔰Psychology
1. Which of the following word can describe the activities of our mind such as feelings, thinkings, remembering & etc.
A. Psychology
B. Covert behaviour
C. Overt behaviour
D. Psyche

2. From the following which one is not the goal of psychology?

A. Explanation
B. Observation
C. Description
D. Control

3. Which goal of psychology searchs the Answer for the question " To whom does it happen?"
A. Control
B. Description
C. Prediction
D. Explanation

🔰Logic
1. Which branches of Philosophy deals with the ultimate nature of reality or existence?
A. Epistemology
B. Metaphysics
C. Political philosophy
D. Aesthetics

2) In a strict sense of terms, statement and proposition have exactly the same meaning.
A.True
B. False

3) premise is a statement that is claimed to provide evidence.
A. True
B. False

Answer
1. B 2. B 3. B
1. B 2. B 3. A

Maths በኃላ ይለቀቃል።
Be ready🙌

©A+ tutorial class
🖇Mathematics

1. Which of the following sentence is a proposition?
A. 12 is a prime number.
B. You are blessed.
C. Maths is difficult.
D. Multiply 2 by 3.

2. What is the negation of:
"man is mortal."

3. Let p and q are propositions
If p is True and q is False
what is p<=>q[p bi implies q]

Answer
1. A(it's truth value is False.
2. Man is not mortal
3. False [if p and q have opposite truth value their bi implication becomes False]

©A+ tutorial class