G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
351 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ዛሬ አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ነው

ቀኑ ስለ ጡት ውበት እና ስለ ጡት መያዣ አይደለም - አለም አቀፍ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን እንጂ

👇🏾

በሚያሳዝን መልኩ በመቶ ሺህዎች ተከታይ ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ጨምሮ ይህንን ቀን ወደ ቀልድ እየቀየሩት ተመልክቻለሁ

በነገራችን ላይ የጡት ካንሰር ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ያጠቃል !!

አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ስለ ጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ : ሴቶች ጡታቸውን በመዳበስ ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታቸውን የሚያረጋግጡበት: ወደ ጤና ተቋም ሄደው ጡታቸውን የሚመረመሩበት እንዲሁም በጡት ካንሰር የሚሰቃዩ እና ህይወታቸው ያለፉ ወገኖችን የምናስብበት ቀን ነው

አንዳንዴም የምንቀልድበትን መምረጥ ጥሩ ነው

👇🏾

በዚህ ቀን ስንቀልድ በጡት ካንሰር እየተሰቃዩ በሚገኙ እና በጡት ካንሰር የሚወዷቸውን ሰዎች በተነጠቁ ሰዎች ላይ ነው የምንቀልደው 


ZMELAK ENDRIS
👍21
Active and Passive Voices (1).pdf
414.3 KB
📂 Short Note

Communicative English Language Skills II

Grammar

Chapter 1: Active and passive voices
Chapter 2: Future Tense



—————————-

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Exam Book - Emerging Technologies.pdf
828.3 KB
📑 Exam Book - Emerging Technologies

📲 ተጨማሪ Exam Book እና Study Books/Short Notes አፕልኬሽናችን ጋ ያገኛሉ

👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ

👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

—————————-

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Exam Book - Economics.pdf
595.6 KB
📑 Exam Book - Economics

📲 ተጨማሪ Exam Book እና Study Books/Short Notes አፕልኬሽናችን ጋ ያገኛሉ

👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ

👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

—————————-

🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ 📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል። ጥላቻ፣ክፋት፣ግልፍተኝነት፣ራስን መውደድ.......አንዱ ይኖርበታል።ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ፣ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን።

📓 ጠበኛ እውነቶች


✍️ ሜሪ ፈለቀ
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
2❤‍🔥2👍1
https://aaaonline.info/aamXTS


☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻Eskahun kalsemachihu Melkam zena lesetoch live slegebu bcha yemikefl

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍2👏1
ለስልክ ሌባ መርዶ የተባለ ዜና
ጎግል የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አሳወቀ።
ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል።
አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል።
ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡

ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡
አልአይን
👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇🏻

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🤩1
ለፈገግታ ብቻ ... (ሚስት ጠላሁ) 😂👐

ሰውዬው ጠዋት ወደ ስራ ሲሄድ ሚስቱ የረሳቸውን ነገሮች ሁሌም ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ትነግረዋለች። ብዙ ጊዜ ግን ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው !» እያለች ታፌዝበታለች።

«እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ነገሮች አንድ በአንድ በዝርዝር ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ እንደወትሮው ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ?? ...

«ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ» 😂

የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ......
🤣2👍1🥰1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@tikvahethiopia @tikvahuniversity
ድንገት የተበጠሰ ገመድ


የደብረ ዳሞ ገዳም በገመድ ብቻ የሚወጣ እጅግ ጥንታዊ ገዳም ነው:: ይህንን አቡነ አረጋዊ በዘንዶ የወጡትን ታላቅ ገዳም ለመውጣት በግንባታው ወቅት በአፄ ገብረ መስቀል የተሠራ ደረጃ ነበረው:: ሆኖም አቡነ አረጋዊ ደረጃውን ዳህምሞ (አፍርሰው) ብለው በማዘዛቸው እስከ አሁን ድረስ በገመድ የሚወጣበት ገዳም ሆኖአል::

የደብረ ዳሞ መውጫ ገመድ እጅግ ወፍራም ሲሆን እስከ አሁን ድረስ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተንጠላጥለው ወጥተው ወርደውበታል:: ይህ እጅግ ወፍራም ገመድ ለዘመናት ሲያገለግል ተበጥሶ ሰው ጥሎ አያውቅም:: በታሪክ የማይዘነጋና መሃል ላይ የተበጠሰበትና ሰው የጣለበት ቀን አለ:: (የዲያቢሎስ መተናኮል ነው የሚል አለ)

በዚያ ቀን በተበጠሰው ገመድ ላይ የወረደው መንገደኛ ጻድቁ አባ ተክለ ሃይማኖት ነበሩ:: መነኮሳቱን ተሰናብተው በዚያ ገመድ ሲወርዱ ተበጥሶ የማያውቀው ገመድ ድንገት ተበጠሰ:: ከላይ የሚያዩት አባቶች ቁልቁል እያዩ በድንጋጤ ጮኹ:: ሆኖም እግዚአብሔር ለጻድቁ የብርሃን ክንፍ ሠጥቶአቸው ከተበጠሰው ገመድ ተለይተው እንደ መልአክ በርረው ሁለት ሺህ ክንድ ያህል ወርደው መሬት ላይ አረፉ:: ባረፉባት ሥፍራም ቤተ ክርስቲያን ተሠራባት::

➡️ወዳጄ በሕይወትህ ድንገት የተበጠሰ ገመድ የለም? ሳትጠብቀው የተበጠሰ ገመድ ማንም ላይ ሳይበጠስ አንተ ላይ የጨከነ ገመድ የለም? ምን ዓይነት ገመድ አትበለኝ:: የእንጀራ ገመድ የኑሮ ገመድ የትምህርት ገመድ የፈለግኸው ገመድ በለው:: እሱን ተጠምጥመህ ይዘህ ወደ አንዳች ቦታ ለመድረስ የተማመንክበት ተስፋህን ሙሉ በሙሉ የጣልክበት ገመድ የለም? ድንገት ተበጥሶ ዙሪያው ገደል አልሆነብህም? ሰዎች ማንም ላይ ያልተበጠሰ ገመድ አንተ ላይ ሲበጠስ አይተው "ምኑ ዕድለ ቢስ ነው?" ብለው የተደነቁብህ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ "ከባሕር አደጋ ተርፎ ዕባብ የነደፈው እንዴት ኃጢአተኛ ቢሆን ነው?" ብለው በትዝብት ዓይን እንዲያዩህ ያደረገ በሕይወትህ ሳታስበው ተበጥሶ ዙሪያው ገደል የሆነ ሥፍራ ላይ የጣለህ የሕይወት ገመድ ይኖር ይሆናል::

➡️በዕድልህ አትማረር በሕይወትህ ድንገት የሚበጠስብህ ገመድ የምትወድቅበት ሳይሆን ክንፍ አውጥተህ የምትበርበት ነው:: ፈጣሪ የተማመንክበትን የምታየውን ገመድ እንዲበጠስብህ ከፈቀደ ያላየኸውን ክንፍ ሊሠጥህ እንጂ ሊጥልህ አይደለም::  የሕይወትህን ገመድ የተበጠሰበትን ቀን "እግዚአብሔር ለመልካም አሰበው" ብለህ እንደ ዮሴፍ ታመሰግንበታለህ::
ገመድህን የሚበጥሰው ከገደል ሊጥልህ ሳይሆን በክንፍ አብቅሎ ሊተክልህ ነው:: የሚተክልህ በበረሃ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ነው:: ተራ ተክል የምትሆን እንዳይመስልህ:: የሃይማኖት ተክል (ተክለ ሃይማኖት) ትሆናለህ:: ተክለ መንፈስ ቅዱስ ተክለ ወልድ ተክለ አብ ትሆናለህ:: አብ የተከለው ደግሞ አይነቀልም!

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ታኅሣሥ 24 2013 ዓ ም
👍4🙏2