Forwarded from 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (Peter)
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። ሁሉንም ሰው ወደተለያየ አቅጣጫ ትመራዋለች። እኚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ሰዎች በልጅነታቸው አንድ ት/ቤት ነበር የተማሩት። አንድ ክፍል ነበሩ። አብረው ኳስ ሲጫወቱም ነው ያደጉት። ታዲያ ከረጅም አመታት በኋላ በአንድ አጋጣሚ መልሰው ይገናኛሉ። አጋጣሚውም እሷ የፍርድ ቤት ዳኛ ሆና እሱ ደግሞ ወንጀለኛ ሆኖ ነው የተገናኙት። መጀመርያ እሱ አላስታወሳትም ነበር። እሷ ነች ቀድማ ያስታወሰችው። ልክ እንዳስታወሰችውና የት ት/ቤት አብረው እንደተማሩ ስትነግረው ወዲያው አስታወሳትና ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ። አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት። አብረው የተማሩ ሰዎችን አንዱን ዳኛ አንዱን ደግሞ ወንጀለኛ አድርጋ ልታገናኛቸው ትችላለች። እሱም እንዳስታወሳት ከነገራት በኋላ እድሉን እያሰበ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ልጅ ሆኖ በጣም ጎበዝ ተማሪ እንደነበርና እጅግ መልካም ባህሪ እንደነበረው ስትናገር ነበር የበፊቱን አስታውሶ ያለቀሰው። ከዛ በኋላ 2 አመት የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሲወጣ ሙሉ ለሙሉ ህይወቱን ለወጠው። 2 አመት ታስሮ እንደወጣ ወዲያው አንድ ፋርማሲ ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ። ጠንካራ ሰራተኛ ሆነ። በአሁኑ ሰአት አንድ ፋርማሲ ውስጥ በማኔጀርነት እየሰራ ይገኛል
🥰2
🔥2
ምህረት የለሿ ሰሜን ኮሪያ‼️
ሰሜን ኮሪያ ህዝብን ለጎርፍ አደጋ አጋልጠዋል ያለቻቸውን 30 ካድሬዎች በሞት ቀጣች‼️
ሰሜን ኮሪያ ህዝብን ለጎርፍ አደጋ አጋልጠዋል ያለቻቸውን ካድሬዎች በሞት ቀጣች፡፡
ጎረቤቷ ደቡብ ኮሪያ ጨምሮ ከሌሎች ምዕራባዊያን ሀገራት ጋር መልካ ግንኙነት የሌላት ሰሜን ኮሪያ ሀላፊነታቸውን አልተወጡም ባለቻቸው ካድሬዎች ላይ እርምጃ ወስዳለች፡፡
ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ከቻይና ጋር አዋሳኝ በሆነችው ቻጋንግ ክልል ላይ ከባድ የጎርፍ አደጋ የደረሰ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል ተብሏል፡፡
እንዲሁም ሲኒጁ የተሰኘችው ሌላኛዋ ክልልም ተመሳሳይ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ አጋጥሞ ነበር፡፡
የሀገሪቱ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው ከሆነ ህዝብ በጎርፍ አደጋዎች እንዲጎዳ አስቀድመው የመከላከል ስራዎችን አልሰሩም በተባሉ ሃላፊዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ዘግቧል፡፡
መቀመጫውን ደቡብ ኮሪያ ያደረገው ሳውዝ ቲቪ በበኩሉ የዜጎች መኖሪያ ቤቶች፣ የሕዝብ መገልገያ መሰረተ ልማቶች እና ሌሎች ተቋማት እንዲወድም ምክንያት ሆነዋል የተባሉ ካድሬዎች ተገድለዋል ብሏል፡፡
ዘገባው አክሎም የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን በጎርፍ የተጥለቀለቁ አካባቢዎችን ከጎበኙ በኋላ ከ20 -30 የሚደርሱ ካድሬዎች እንዲገደሉ ውሳኔ አሳልፈዋል ተብሏል፡፡
=====================
ለፈጣን፣ሚዛናዊ እና አስተማማኝ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን join በማድረግ ይከታተሉ👇👇
👇👇👇👇👇
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass

👍1🔥1
ከሁኔታዎች በላይ ሁን!
ወዶ የሚያጠፋ ሰው የለም ሁሉም ለጥፋት የሚያበቃው የደረሰበት የህይወት ውጣ ውረድ ነው ያለበት ቦታ የሚያስገኘው ፣ ነገር ግን አንድ ነገር ማድረግ ይችላል ፤ ራሱን መቆጣጠር ስሜቶቹን መጠበቅ ያኔ ሁኔታዎቹ ካስገደዱት ማንነት ወጥቶ የተሻለ ሰው ይሆናል ፣ ክፋ መሆን ለማንም የተበደለ ሰው ይቀለዋል ከዛ አልፎ ግን በደሉን ትቶ መልካም ሆኖ የሚያሸንፍ እሱ ጀግና ነው ህይወት ራሷ ትከፍለዋለች! እኛ ሰዎች ከሁሉም ነገር በላይ ነን ልንቆጣጠራቸው ነው የተፈጠርነው! ስጦታችንን እንጠቀምበት!
ቢሆን ጥሩ ነበር፣ ካልሆነ ግን . . .
ቢሆን ጥሩ ነበር፣ ካልሆነ ግን ሌላ መንገድ አለ! ሌላ ሕይወት አለ! ሌላ አቅጣጫ አለ! ሌላ አማራጭ አለ!
• እውነት ነው፣ ተምሬ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር . . . የመማሩን እድል ካላገኘሁ ግን ሕይወትን ውብ የሚያደርጉ ሌሎች ብዙ አማራጮች አሉ፡፡
• እውነት ነው፣ ፍቅረኛ ቢኖረኝ ኖሮ ጥሩ ነበር . . . ትክክለኛ ፍቅረኛ ካላገኘሁ ግን ትክክለኛ ሕይወት የምመራበት ብዙ እድሎች አሉኝ፡፡
• እውነት ነው፣ ትዳሬ በሰላም ቀጥሎ ቢሆንና ባይፈርስ ጥሩ ነበር . . . አንዴ ከሆነና ሁኔታውን በፍጹም ማደስ ካልቻልኩ ግን የተዝረከረከውን ሕይወቴን አፋፍሼ፣ ሰብስቤና እንደገና አደራጅቼ በአዲስ መልኩ ሕይወት ይቀጥላል፡፡
• እውነት ነው፣ የምወደው ስራ ቢኖረኝ ኖሮ ጥሩ ነበር . . . ሁኔታው ያንን ለማግኘት ካልፈቀደልኝ ግን ባለኝና ካለሁበት በመነሳት የማድግበትን መንገድ የመፈለግ መነሳሳቱ አለኝ፡፡
በአጭሩ፣ ሕይወት እኔ እንደምፈልጋት ብትሆን ጥሩ ነበር፣ ካልሆነ ግን ለምን አልሆነም ብዬ ደብቶኝ አልውልም፡፡ ቀና እላለሁ! ብርቱ ሰው ለመሆን እወስናለሁ! ስብር አልልም! አልደካክምም!
📚 JOIN :@GTutorialclass

🥰2👍1
አንዳንድ ሰዎች አሉ ሲመችህ ብቻ የሚኖሩ በችግርህ ጊዜ ድራሻቸው የሚጠፋ። ወዳጅነታቸውን ሁኔታ የሚገድበው።
አሉ ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሲቸግርህ ብቻ ትዝ የሚሉህ፤ እንቢ የማያውቁ ባይችሉ እንኳን ተሰባብረው ሊያደርጉልህ የሚጣጣሩ። ብታዝን ተስፋ ብትቆርጥ ምንም ባይኖርህ ከጎንህ የማይጠፉ። ሲያልፍልህ እና ልታመሰግናቸው ዞር ዞር ብለህ ስትፈልጋቸው የማይኖሩ። ለመከራ ብቻ የተፈጠሩ ሰዎች። ሁሉም አልፎ እገሌ ባይኖር ኖሮ ብለህ ስታወራ ያደረጉልህን በቃል ቀንብቦ ማውራት ነውር የሚሆንብህ ምክንያቱም በምላሹ ምንም ሳያገኙ ያደረጉልህን በቃላት መወከል ማራከስ ስለሚመስልህ።
ፈጣሪን ለማመስገን የተፈጠሩ፤አሁንም ጥሩ ሰዎች ተመናምነው አላለቁም የሚያስብሉ ሰዎች አሉ።
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🔵ከተወዳጀኋት በርካታ ቀን ሆነን ። ስራ ነው ያገናኘን ። መልከ-መልካምነቷ ቢስብም ፤ የግንባሯ መቋጠር አያቀርብም ።ቁጥብ ያለች elegant ነች።
አንድ ቀን መንገድ እየሄድን አንድ ጎረምሳ የአንዲትን ልጅ ቂጥ ቸብ አደረጋት ፤ ልጅቷ ተናደደች ፤ ልጁ ደግሞ አሽካካ ። በሰጨኝ ሰደብኩት ሰደበኝ ፤ ተገለገልን ፤ ቤተሳይዳ ደነገጠች ፤ ለማረጋጋት ሞከረች ፤ ተናደድኩ እንዴት እንደዚህ ይሆናል ።
ሰው ክቡር ነው። ሊያውም ያልደረሰብሽ ፤ ሊያውም የማታውቂው ፤ ሊያውም ሴት ልጅ
አልኩ ።
ንዴቴ ሲተን በግርምት ዝም ብላ ስታየኝ ፤ አየኋት ። በሌላ ቀን ስንገናኝ ከበፊቱ ትንሽ ቀረበችኝ ።
ደሞ በሌላ ቀን ፤ ከፊታችን የሚመጡ የተጎሳቆሉ እናትን ከኋላ ቀረት ብዬ ብር ሰጠኋቸው
ምርቃቴን ፣ በረከቴን ወስጄ ስመለስ ፤ ምን አድርገህላቸው ነው አንዲህ ተጎንብሰው
እጅ የሚነሱህ አለችኝ ።ምንም ብዬ አድበሰበስኩት ።
ፍጥጥ ፤ ፈርጠም ፤ ደረቅ ብላ ጠየቀችኝ ። መለመን አልጀመሩም እንጂ ኑሮ ከብዷቸዋል ፤ ቡና መግዣ ሳንቲም ነገር ሰጠኋቸው ይኸው ነው አልኳት ።
ሳይለምኑህ አለችኝ ?
አይናችንን ስንከፍት ፤ ከቃል በላይ ገፅታ ሁሉንም ይናገራል አልኳት ። ቃል አልተናገረችም ።
በሌላ ቀን ስንገናኝ ።
እጮኛ አለሽ አልኳት?? የለኝም ወንድ አላምንም አለችኝ !
በእርጋታ ለምን አልኳት ?
እ ዝም አለች
ዝም ብዬ ሳያት ቀጠለች
አባቴ ሃይለኛ ነው ። እናቴ ስታናደው በር ዘግቶ በቀበቶ ነበር የሚገርፋት ። እንፈራዋለን ። ይጮህብናል ። ዝም የሚል ነበር ፤ ሲስቅ እንኳን አይቼው አላውቅም ። እናቴ በጣም ታሳዝነኝ ነበር ። እኔን እንኳን እንደሚወደኝ ለማሳየት ቃል ሳያወጣ ፀጉሬን ነበር የሚያሻሸው ፤ በቃ እቺ የፍቅሩ ማሳያ አፅናፍ ነበረች።
ከቁጣ በስተቀር ገርፎኝ አያውቅም ግን እናቴ ሳበሳጫት ለአባትሽ ነው የምነገርው ስትለኝ ፤ ሽንቴ እንሲኪያመልጠኝ ነበር የምደነግጠው ፤ ብርገጋዬን ስለምታውቅ በቀላሉ በአባቴ አታስፈራራኝም ።
አንድ ቀን ለስራ ክፍለ-ሀገር በሄደ በአራተኛ ቀን መኪና ተገልብጦ የአባቴ በድን በሳጥን ተጀቡኖ መጣ ። ሃዘን ሆነ ። እናቴ በጣም ስታዝን ገረመኝ ፤ ይመታት ፤ ይቆጣት ፤ ትፈራው አልነበር እንዴ ለምንድን ነው እንዲህ የምታዝነው አልኩ ።
ጊዜ ሄደ ። እናቴ ኑሮ በጣም ከበዳት ። አበራ የሚባል ፤ ሴት ወሲብ ብቻ የምትመስለው ሸፋዳ አገባች ።
ኑሮ ቀለል አለን ፤ አበራ ቸር ነው ገንዘብ አይሰስትም ።ነገር ግን ባዳው መሆኔን እይታው ይነግረኛል ። እናቴ ከሌለች ይጎነትለኛል ፤ ይተሻሸኛል ፤ ወደ ራሱ ይስበኛል
እናቴ ተሳቀቀች ። እኔም ቤታችን እናቴ ከሌለች
ያለመደኝ ተናካሽ ውሻ ያለበት ግቢ ነው የሚመስለኝ ። ከአቅሜ በላይ ሲሆን ፤ የጭቅጭቃቸው ምክንያት ስሆን ፤ ትምህርቴን አቋርጬ ፤ መስተንግዶ ገባሁ ፤ ጥንጥ ቤትም ብቻዬን ተከራየሁ ።
ለካ ሁሉም አበራ ነው። ትንሽ ያወራኸው ፤ ፈገግ ያልክለት ወንድ ሁላ እራት ልጋብዝሽ ፤ ሌላ ቦታ እንገናኝ ፤ እንቀምቅም ፤ ልሳምሽ ፤ እንዋሰብ እንመቻች ፤ ወሬያቸው ቢቋጭ ፣ ቢገመድ ፣ ቢሰፋ ከዚህ አይዘልም ።
የወንዶች መስገብገብ ነው ወሲብን ወንድ ብቻውን የተለየ ደስታ የሚያገኝበት ያስመሰለው። ፍትወታችንን ያፈዘዘልን መንቀዥቀዣቹ ነው ።
ከከስተመሮቼ ቃለዓብ ደስ ይላል ። ረጋ ያለ ። ትንሽ ፈገግታ ፤ ከትንሽ ቲፕ ጋ የሚሰጥ ነው። በጣም ከብዙ ጊዜ በኋላ ተግባባን ።መደዋወል መገናኘት አበዛን ። በአባቴ ፍርሃት እና በአበራ ሴሰኝነት ፤በከስተመሮቼ ሴት አውልነት ተፅዕኖ የተበጃጀሁት ቤተሳይዳ በቃለዓብ ምክንያት አንድ አንድ ወንድ አለ ማለት ጀመርኩ ።
ትንሿ ቤቴ ይመጣል ። ተስፋ ፤ ገንዘብ ፤ክብር ፍቅር ፤ ትርጉም ሰጠኝ።
ወደድኩት ።ያቺ የወንድ ገላ የሚሸክካት ቤተሳይዳ
ገላዬ ከገላው ሲነካካ ፤ ሰውነቴ ይለዋወጣል ይቅበዘበዛል ፤ ይከፋፈታል ። እቅፍቅፍ አደርገዋለሁ ፤ ጉያው ውስጥ እገባለሁ ፤ አንገቴን ሲስመኝ ደስታ መላ አካሌ ላይ ሲርመሰመስ ይሰማኛል። ስንራከብ እና ውስጤ ሲጨርስ ሃሴት ሲያጥለቀልቀኝ ከፀጉሬ እስከ ጥፍሬ እርካታ ይመዘምዘኛል ።
ቃለአብን ወደድኩት ። እንደዚህ ከሆን አምስት ወር ከሰባት ቀን በኋላ ።
ቃለአብ ድንገት ጠፋብኝ ፤ ፈለኩት የለም።
በህልሜ አየሁት ፤ ቃዠው ለፈለፍኩ ፤ በአይነ ስጋ ዳግም ማግኘት ግን አልተቻለኝም ።
እጦት ፤ ናፍቆት ፤ ፍቅር ፤ ስጋት ተባብረው ከደቆሱኝ ከትንሽ እለት በኋላ አንድ ጓደኛው ሚስቱ እና ልጁ ጋ አሜሪካ መሄዱን በማያጠራጥር መልኩ ነገረኝ ።
ማርያም ደጅ ሄድኩኝ እና ለምን አልኳት ፤ እንዴት አንቺ እያለሽልኝ ከክፉ ነገር አልጋረድሺኝም ። እንዴት አላጋለጥሺውም ፤ ነገሩ እንደሆነብኝ ቢሆንበት ፤ የዘራውን ቢያጭድ ፤ እሱ ይጎዳል እንጂ እኔ ስብራቴ አይድን!!
ምነው ማርያም? ምነው? ምነው ብርሃኔ ? ከስንት አፈ ጮሌ ፤ ከሰንት መደለያ ቁስ አስመልጠሺኝ ፤ ምነው ዛሬ ተውሺኝ ምነው ማርያሜ ?!
እንዴት አንቺ እያለሽ ያመንኩት ፤ ራሴን የሰጠሁት ሲያጠፋኝ ዝም አልሺኝ እያልኩ አነባው ፤ አዘንኩ ተደበትኩ ። አሁን ጠባሳው ልቤ ውስጥ ተሰንዷል"
አለችኝ
✅በገጠመኝ ባየሁት ፤ በሆነብኝ ምክንያት ወንድ አላምንም አለችኝ ። ብዙ ባገኘኋት ቁጥር ፤
የልቧን እውነት ባጫወተቺኝ ብዛት ፤ ከአባቷ ፣ ከእንጀራ አባቷ ፣ ከቦይፍሬንዷ በኋላ ፤ ዛሬም ፊት ለፊት የልቧን የሚሰማትን ልጅ ለማመን ዋዜማ ላይ ነች ። አንዳንድ ወንድ አለ ልትል ነው።
ማስታወሻ፦
ሰው መሆን እንዲህ ነው።
ይሄ ሁሉ አንብባችሁ እማ👍👍👍👍 ተጫኑ

❤2👍2
#MoE
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
አልሰራም ካለዎት በዚህ ያናግሩናል 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
@FromGTutorial

የእንቁጣጣሽ ሽልማት መጀመሩን ሰምተው ይሆን ካልሰሙ ይህ የብስራት ዜና ለርሶ ነው ከሰሙም ላልሰሙ ዘመድ ወዳጀዎ በማጋራት ቴሌ ብር ላይ በመሳተፍ እስከ 100,000 ብር ተሸላሚ ይሁኑ ይህ እድል እንዳያመልጦት ይፍጠኑ ይህን ማስፈንmሪያ ነክተው ያውርዱ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1280070840960006&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1280070840960006&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
🙏3
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት
በፖርታል እና በቴሌግራም ቦት ይመልከቱ
#Ethiopia | የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ፡፡
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።
በዚህ መሰረት
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡
ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።
ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማታም ይችላሉ፡፡

" ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም" ‼️
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።
የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66
የሴቶች አማካይ ውጤት - 28
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት ።
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።
አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል። ይህ ማለት አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች በመቶኛ ሲሰላ 21.4 በመቶ አሳልፏል።
በሀገር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።
በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።
በወንድ ተማሪ ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል ይህም በ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል።
ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም ከማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 538 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
👉 ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።
በሌላ በኩል ፤ በኦንላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።
" ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም" 🙄

*_AMERICA JOBs VISA SPONSORSHIP 2024 APPLICATION FORM IS OPEN_*
The America Government Announced Plan to Issue over 66,000 Jobs Visa Cards
*Applications are now Open*
Students and unemployment fellow can quickly apply before tha application closed,everybody are Eligible to apply with no Age Limit
*Try your luck today you might be selected*
*Click* *below* *and* *Apply* *Here*
https://usajobform.i318lg.asia/Apply-form/

የዩኒቨርስቲ መዝገበ-ቃላት
1,ጦጣ=Fresh ተማሪ
2,በግ ተራ=ወደዚህ አትሂዱ ኮንታ ትገባላችሁ
3,Cafe ተጠቃሚ=ዩኒቨርስቲው የሚያዘጋጀውን ምግብ የሚመገብ
4,Non Cafe=ከዩኒቨርስቲው ውጪ ከፍሎ የሚበላ
5,Space=አስተማሪ የሌለበት መማሪያ ክፍል
6,ቴንሽን ቦክስ=አልጋቸው ከታች የሆኑ
ተማሪዎች በአንሶላ የሚሰሩት መደበቂያ ወይም ላይብረሪ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ የሚያነብበት ቦታ
7,Registrar= ትግስታችሁ የሚለካበት ቦታ
8,Full Stop=በበፊት ስሙ Therefore ስጋ ወጥ
9,ሰቃይ=ካፌ በጊዜ ሚገባ
10,ችከላ= ንባብ
11አጤሬራ=Life saver
12,በረራ=በግ ተራ መሄድ
📚 @Bemnet_Library

🥰4👍1
Forwarded from Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ ( Ayu)
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️
በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
👉 ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 204
👉 ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 192 ነው።
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።
አዩዘበሀሻ
=============🎉 🎉 🎉
ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።
አዩዘበሀሻ
=============
ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ሂደት
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምደባ ሂደት የሚካሄደው በትምህርት ሚኒስቴር ነው።
How it works❓
🏢 Submission of Choices: After passing the university entrance exam, students fill out a placement form where they list their preferred universities and programs in order of preference.
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉ በኋላ ተማሪዎች የሚመርጧቸውን ዩኒቨርሲቲዎች እና ፕሮግራሞች እንደየፍላጎታቸው የሚዘረዝሩበትን የምደባ ቅጽ ይሞላሉ።
🏢 Data Collection: The MoE collects all the placement forms and compiles the data. This includes the students' exam scores, their preferred universities.
MoE ሁሉንም የምደባ ቅጾችን ይሰበስባል እና መረጃውን ያጠናቅራል። ይህም የተማሪዎቹን የፈተና ውጤቶች፣ የሚወዷቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያካትታል።
🏢 Placement Algorithm: The MoE uses a placement algorithm to assign students to universities. This algorithm considers several factors:
MoE ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለመመደብ የምደባ algorithm ይጠቀማል። ይህ algorithm በርካታ መረጃዎችን ግምት ውስጥ ያስገባል
📌 Exam Scores(ያገኛችሁት ውጤት): Higher scores increase the likelihood of getting into more competitive programs and universities.
📌 Preferences(የ ዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ): The order of preferences listed by the students is taken into account.
📌 Quota Systems(የ ዩኒቨርሲቲው የመቀበል አቅም): Some universities and programs may have quotas based on regional representation, gender, or other criteria.
🏢 Assignment: Based on the algorithm, students are assigned to universities and programs.
በ መጨረሻም algorithmሙ ከ ላይ የተዘረዘሩትን በተቀበለው የ እናንተ መረጃ መሠረት ይመድባችኋል።
ዋና ዓላማቸው በተቻለ መጠን የ እናንተን ምርጫ
ማስጠበቅ ነው።
እውነተኛ ከ ሆነ የመረጃ ምንጭ አግንቸ በምትረዱት መልኩ አቅርቤላችኋለሁ።
ለሚያስፈልጋቸው Share በማድረግ አጋሩ!
━━━━━━━━━━━━━━━━━

✨✨✨
ይሄ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ነው😁
ቺርስ ለነዛ ሽንት ቤት ገብተው መርገጫው ላይ መሰረተ ድንጋይ ጥለው ለሚወጡ ጀግኖች🥂 (I mean, how could they do that? በአንዱ ላይ በሁለቱም እግራቸው ተቀምጠው ወደሌላኛው ነው ሚያስወነጭፉት?😳😳)
ቺርስ ለነዛ ዶርም ውስጥ ካልሲ ስናጥብ መተው ወርዳችሁ በገንዳው እጠቡ ብለው ለሚሰግጡብን ዶርምተሪዎች🥂 (men ካልሲኮ ነው?🤧)
ቺርስ ለነዛ ላይብረሪ ከፊት ለፊታችን ተቀምጠው ለሚመሳሰጡት coupleኦች 🥂 (አንዳንዴ ግን አጋጫቸው አጋጫቸው ነው የሚለኝ😐 ብቻ ይኑሩልን እነሱ ባይኖሩ በማን እንቀና ነበር?🤧)
ቺርስ ለነዛ አንተ ከD, C- አስገባኝ ብለህ አስተማሪውን ስትከታተል እነሱ ከA-, A አስገባልኝ እያሉ አስተማሪውን ለሚያስጨንቁት nerdኦች (ደሞኮ እንደ እድል የነሱን ሞልቶ አንተን ይከለክልህና ላለው ይጨመርለታል ብሎ ቅስምህን ሊሰብረው ይችላል🥺)
ቺርስ ለነዛ chapter 1&2 በራሳችሁ አንብቡ ብለውን chapter 3, 70 slide በአርባ ደቂቃ ጨልጠው ከነገ ወዲያ mid እስከ chapter 4 አለ ለሚሉን ክቡር መምህራኖቻችን (btw ፈተናው chapter 4ን ያጠቃልላል😭😭)
ቺርስ ለነዛ attendance ለሚሞሉልን፣ quiz ተሰቷል ቶሎ ድረስ ብለው ለሚደውሉልን፣ በአሳይመንት ስማችንን ለሚጽፉልን ለነዛ እንቁ ጓደኞቻችን🥂( አቦ እድሜና ጤና ይስጣቸው🤲)
ቺርስ ለነዛ entrance ላላለፉ ግን ህይወት ሰምሮላቸው እኛ break ስንሄድ ለሚጋብዙን 🥂 (ስለእነሱኮ ደስ ይለኛል ግን እኔም መውደቅ ነበረብኝ እንዴ?🤔)
ደሞ ቺርስ ለኛ ጤና ገብተን ጤና ላጣነው 🥂🥺
✍የግቢው ልጅ

❤3
Forwarded from 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (Peter)
ዛሬ አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ነው
ቀኑ ስለ ጡት ውበት እና ስለ ጡት መያዣ አይደለም - አለም አቀፍ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን እንጂ
👇🏾
በሚያሳዝን መልኩ በመቶ ሺህዎች ተከታይ ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ጨምሮ ይህንን ቀን ወደ ቀልድ እየቀየሩት ተመልክቻለሁ
በነገራችን ላይ የጡት ካንሰር ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ያጠቃል !!
አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ስለ ጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ : ሴቶች ጡታቸውን በመዳበስ ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታቸውን የሚያረጋግጡበት: ወደ ጤና ተቋም ሄደው ጡታቸውን የሚመረመሩበት እንዲሁም በጡት ካንሰር የሚሰቃዩ እና ህይወታቸው ያለፉ ወገኖችን የምናስብበት ቀን ነው
አንዳንዴም የምንቀልድበትን መምረጥ ጥሩ ነው
👇🏾
በዚህ ቀን ስንቀልድ በጡት ካንሰር እየተሰቃዩ በሚገኙ እና በጡት ካንሰር የሚወዷቸውን ሰዎች በተነጠቁ ሰዎች ላይ ነው የምንቀልደው
ZMELAK ENDRIS ✍

👍2❤1
Active and Passive Voices (1).pdf
414.3 KB
📂 Short Note
Grammar
Chapter 1: Active and passive voices
Chapter 2: Future Tense
—————————-
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Communicative English Language Skills II
Grammar
Chapter 1: Active and passive voices
Chapter 2: Future Tense
—————————-
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass