#MoLS
ሦሥት አዳዲስ የትምህርት ዘርፎች በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተቱ ነው።
ከ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆኑት የትምህርት መስኮች ተግባቦት እና የአገር ፍቅርን ከፍ የሚያደርጉ ናቸው ተብሏል።
የትምህርት ዓይነቶቹ ፦
👉 ኢንተርፕርነርሺፕ
👉 ሲቪክና ፓትሪዮቲዝም
👉 ኮሚዩኒኬሽንና ቋንቋ መሆናቸው ተገልጿል።
አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ባስቀመጠው ምክረ ሃሳብ መሰረት፤ ሦሥቱ የትምህርት መስኮች በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስርዓተ ትምህርት ውስጥ መካተታቸውን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ በከር ሻሌ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የትምህርት ዓይነቶቹ ሥራ ፈጠራን የሚያበረታቱ፣ የውጭ አገር የሥራ አማራጭን የሚያሰፉ እና የአገር ፍቅርን ከፍ የሚያደርጉ መሆኑን ሚኒስትር ዲኤታው ገልጸዋል፡፡
በቀጣይ ዓመት መሰጠት ለሚጀመሩት የትምህርት ዘርፎች የስርዓተ ትምህርት እና የማስተማሪያ ሞጁል እየተዘጋጀላቸው መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
🏨ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር !
♾♾♾♾♾♾♾♾♾
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

#ETHIOPIA
የ2013 የ12ኛ ክፍል ፈተና በሁለት ዙር ተሰጥቶ ውጤት እና የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ከሆነ ቀናት ተቆጥሯል።
የፈተናው ውጤት እና የመቁረጫ ነጥቡ በተለያዩ ተማሪዎች/ወላጆች፣የትምህርት ቢሮና መምሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሮ ትልቅ አጀንዳ መሆኑ ይታወቃል።
መንግስት ለቅሬታዎች ምላሽ እንዲሰጥም ግፊት እየተደረገ ነው።
የትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ምደባ ለማድረግ ተማሪዎች ማስተካከል ያለባቸውን መረጃዎች እንዲያስተካክሉ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ትላንት ተጠናቋል።
መቼ ተማሪዎች ተመድበው ትምህርት እንደሚጀምሩ ግን እስካሁን አይታወቅም።
በውጤት እና መቁረጫ ነጥብ ላይ ከተነሳው ቅሬታ ባለፈ ወደዩኒቨርሲቲ መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሳይገቡ ሌላው ቀርቶ የት እንደሚማሩ ሳያውቁ ለወራት ለመቀመጥ ተገደዋል፤ ይህም ከፍተኛ ጫና እያሳደረ ይገኛል።
መንግስት እየተነሱ ላሉ ቅሬታዎች ያለውን ምላሽ በፍጥነት እንዲሰጥና ሌሎች ውጤት የመጣላቸውና ወደ ዩኒቨርሲቲ መቀላቀል ያለባቸውን ተማሪዎች በፍጥነት ወደ ትምህርት እንዲያስገባ ከወላጆችና ተማሪዎች እየተጠየቀ ይገኛል።
ይህ ዓመት ሊጠናቀቅ ጥቂት ወራት የቀረው ሲሆን እስካሁን ተማሪዎች አልተመደቡም፤ ዩኒቨሲቲዎችም መቼ ጥሪ እንደሚያደርጉ አይታወቅም።
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሀገሪቱ ከተነሳ ጊዜ አንስቶ በኃላም በሰሜን ኢትዮጵያ የተነሳው ጦርነት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ላይ እያሳደረ ያለው ተፅእኖ ከባድ ሆኖ ቀጥሏል።
በትግራይ ተማሪዎች የ2012ና የ2013 ፈተናን አልወሰዱም የ2014 ስለመውሰዳቸውም አጠራጣሪ ነው።
በሀገር ደረጃም የትምህርት መርሃግብሩ ቀድሞ ወደነበረበት ሊመለስ አልቻለም። ይህ ትውልዱ ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚያሳድር በመሆኑ መፍትሄ ያሻዋል።

🔰ክፍት የስራ ማስታወቂያ ለ2nd year ተማሪዎች ፦
✳️በ2013 ዓ.ም ወደ ተለያዮ የኢትዮጽያ ዮኒቨርስቲዎች በመመደብ በትምህርት ላይ የምትገኙ የ2013 ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች (የአምና ፍሬሾች ) በሙሉ @GTutorialclass ለመጀመርያ አመት ተማሪዎች ቴቶሪያል የሚያዘጋጁ በትምህርት አለም ስኬታማ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል ።
📌 Entrepreneurship
📌 Civic and moral Education
📌 Global trend
📌 anthropology
📌 emerging Technology
📌 Inclusivenes
📌 maths applied one ....
📝 በእነዚህ 7 ትምህርቶች ለመጀመርያ አመት ተማሪዎች ቲቶሪያል ለማዘጋጀት ፍቃደኛ የሆናችሁ እና ችሎታ ና ልምዱን ያካበታችሁ ተማሪዎች አንዱን የትምህርት ክፍል መርጣችሁ ማመልከት ትችላላችሁ !
❇️ ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች ላይ ያስመዘገባችሁትን የመጀመርያ ዓመት ውጤታቸውን ማቅረብ የምትችሉ ማንኛውም ከላይ የተጠቀሱ ሳብጀክቶችን ቲቶሪያል ለማዘጋጀት እና ለመስራት ፍቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች መነጋገር እንችላለን !
▶️ ለመነጋገር => @Gebretesfu
📌 መርጣችሁ ስለምትጠቀሙን እናመሰግናለን ! 📌

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ እና መክፈቻ ንግግር አደረጉ "የተከበሩ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ፣ የት/ት ሚ/ር ሚ/ር ... የተከበሩ ..... የተከበሩ ... የተከበሩ ... " አሉና መድረኩን ለብሬ ለቀቁ፣ ...
"ማንም የተከበረ ሰው የለም፣ ትውልድ ገድለናል፣ ... ትውልድና አገር እየገደሉ "ክቡርነት የለም" ምናልባት መስዋት ከፍለን መጪውን ትውልድ ከሞት የታደግን እንደሆነ እነሱ "የተከበሩት" እያሉ ያነሱን ይሆናል፣ ... ዛሬ ግን አገር እየገደልን የተከበሩ ልንባል አይገባንም ... "
የትምህርት ስርአቱን መበስበስ ማሳያዎች እየጠቀሱ መፍትሄ እንዲያፈልቁ ተሰብሳቢዎችን ጠየቁ፣ ...
የተሰበሰበው በየደረጃው የነበረ ሀላፊ ነው፣ አንድም አስተያየት ሰጪ በሰል ያለ ነገር ፣ ወይም ፕ/ሩ የፈለጉት ጉዳይ ላይ አላተኮረም። ... ብሬ አሁን ንዴቱ ከፍ አለ፣ ... ለአስተያየት እና ጥያቄዎች መልስ ሊሰጥ ተነሳ፣
"ከተሰነዘሩት ሃሳቦች 99%ቱ የቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ነው፣ ... የመጨረሻ አንድ ጠያቂ ደሞ መኪና ለመግዛት የረጅም ጊዜ ብድር እንዲመቻችለት ነው የጠየቀው። ... መጨረሻ ላይ መኪና የጠየቅኸው ፣ ... ጥሩ ነው መሆኑ ካልቀረ ማርቼዲስ ቢሆን ምን ይመስላችዃል፣ ... " እንደተንተገተገ መኪናውን አስነስቶ ከግቢው ወጣ🤭.

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ፡፡
የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ÷ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሀገር እድገት መሰረት የሆኑ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የሚፈልቁበት፣ የሀገሪቱን መጻዒ እድል የሚወስኑ ትውልዶች የሚቀረፁበት በመሆኑ የተቋሙን አቅም መገንባትና ተዓማኒነትን ማሳደግ ላይ ቅድሚያ ተሰጥቶት ሊሰራ እንደሚገባ ተናግረዋል።
የ12ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቆ የውጤት ትንተና ከተሰራ በኋላ በመጀመሪያው ዙር ከተሰጡት የትምህርት አይነቶች የሲቪክስ ትምህርት ፈተና እንደወጣ የሚያሳዩ አሳማኝ መረጃዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የሲቪክስ ውጤት ከዩኒቨርሲቲ መቁረጫ ነጥብ እንዲሰረዝ መወሰኑን የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙዔል ክፍሌ ገልጸዋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈሪ ፈይሳ በበኩላቸው÷ከክልሎች የተውጣጡ የፖለቲካ አመራሮችና የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በተገኙበት የውጤት ትንተና እና የአስተራረም ሂደት ታይቶ የተፈጠረ ምንም አይነት ችግር እንዳልነበረ ግልጽነት ተፈጥሯል ብለዋል።
በፈተና እርማትና ውጤት አሰጣጥ ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም አካል ሂደቱን ለመፈተሽና ለማረጋገጥ ከፈለገ አሁንም ቢሆን ማስተናገድና ግልጽነት መፍጠር እንደሚቻል አጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ መግለጻቸውን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

📚ይድረስ ለ ትምህርት ሚኒስትር!
📚 ግልባጭ ለ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ!
🎤አዘጋጅ - 12+1 ባንድ.
🎬 Producer - ሰፊው ህዝብ😂
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 ግልባጭ ለ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ!
🎤አዘጋጅ - 12+1 ባንድ.
🎬 Producer - ሰፊው ህዝብ😂
📌 join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Grade 11 Physics Chapter 5.
📚 Chapter wise Entrance Standard Questions with their answer.
📚 ለኢንትራንስ ፈተና በበቂ ሁኔታ የሚያዘጋጁ የሚገራርሙ ጥያቄዎችን🥰😍 የያዘ ነው። አንዳንዶቹም በቀጥታ ኢንትራንስ ላይ የሚወጡ ናቸው🙆♂። ተጠቀሙበት።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Chapter wise Entrance Standard Questions with their answer.
📚 ለኢንትራንስ ፈተና በበቂ ሁኔታ የሚያዘጋጁ የሚገራርሙ ጥያቄዎችን🥰😍 የያዘ ነው። አንዳንዶቹም በቀጥታ ኢንትራንስ ላይ የሚወጡ ናቸው🙆♂። ተጠቀሙበት።
📌 Join and Share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Chemistry Grade 11.
📚 Chapter three.
📚 Short note
© Source - D Marv tutorial.
📌 join and share👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚 Chapter three.
📚 Short note
© Source - D Marv tutorial.
📌 join and share👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
አጋጣሚዬን ላካፍላችሁ ብላናለች አንዲት እህታችን። ፍሬዎች ስሙ😂።
......( ለሴቶች ብቻ ....! )
"📚Fresh ተመሪ ሆኜ የገጠመኝ ነገር ነበርና ላጋራቹ ፈልጌ ነው ። ለሴቶች ብቻ ነው ወንዶችን አይመለከትም (አንተ አይመለከትህም ተባልክ ኣ ተቀይስ በቃ ...!
📚 ይሀውላቹ ሴቶችዬ ልክ ግቢ ገብቼ ሳምንት ምናምን ከቆየው በኋላ ነበር ብዙ ወንዶች ስልክ ቁጥሬን ከየት እንደሚያገኙ ባላውቅም ይደውሉልኛል ስተገቡ ታዩታላቹ በተለይ ቆንጆ ከሆንሽ አያድርስ ነው ። ያም ይሄም በፍቅርሽ የወደቀ ነው የሚያስመስለው እኔ ብዙም ቶሎ ሰውን የምቀርብ አይነት ሰው አይደለሁም ተናዳጅ ነኝ እናም ለሚደውሉልኝ ብዙም ጥሩ መልስ ስለማልሰጣቸው ይሰደቡኛል ደሞ የሚገርመው ከሚደውሉልኝ ወንዶች አብዛኞቹ GC ተማሪዎች ናቸዉ ። Gcwoch ብዙም እንደሌላው ተማሪ አይጨናነቁም እና አብዛኛው የእነሱ ስራ ሴቶችን ማሳደድ ነው በተለይ fireshochን እነሱንም ተጠንቀቁ እና አንድ በጣም የሚያስቸግረኝ GC ተማሪ ነበር ። በጣም ብዙ ጊዜ እንገናኝ ሲለኝ እምቢ አልኩት ከዛ አንድ ቀን ከጓደኞቼ መሀል ጎትቶኝ ሰደበኝ ፤ በጣም በሚደብሩ ቃላቶች እውነት ምን እንደነካኝ አላውቅም በጥፊ ብዬው ስመለስ ነው እራሴን ያወኩት ። ደነገጥኩኝ ግን በጣም ተናድጄ ነበር ከየት እንደመጡ እንኳን ያላወቋቸው ተማሪዎች ከሁዋላ ሲጮኹ እና ሲያሾፉብኝ ሰምቼ ምንም አላልኩም ዝም ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ ። ከዛ ቀን በኋላ ብዙ ወንዶች እየተጠቋቀሙ ያቺ እንትናን የመታችው እያሉ ያሾፉብኛል ነገ አንዱ ጠብ ሲያረግሽ እናያለን ይሉኛል ። ምንም ቢሉ ግድ አይሰጠኝም ነበር ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እና ፍቅር ምናምን ነገር ብዙም አይደለዉም ግን first semister ሊያልቅ አከባቢ የሆነ ልጅ ተዋወኩ ከልጁ ጋ በጣም ተቀራረብን በጓደኛዬ አማካኝነት ነበር የተዋወቅነው በቃ ምን ልበላቹ በየቀኑ እንደዋወላለን ወደድኩት ፤ ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል በማጠናበት ሰአት space እየመጣ ትመለሺያለሽ እያለ ይዞኝ ይወጣ ነበር በቃ ማጥናት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን እወድሻለሁ አበረን እንሁን ምናምን አለኝ ። አቤት...! ያኔ የነበረው ደስታዬ ምንም ማሰብ አልፈለኩም አብረን ሆነን ትምህርትም ተረሳ ማንበብ ሙሉ በሙሉ ባልተውም እንደ ድሮ አልነበረም ገና ፍቅር ከመጀመራችን break ደረሰ በየቀኑ ነበረ ምንደዋወለው...!
📚 ውጤት ተለቆ ሳየው በጣም ነበር የደነገጥኩት 3.07 ነበር ያመጣሁት አልጠበኩም ነበር እራሴን ማስተካከል አለብኝ ብዬ ባስብም ጊቢ ስሄድ ግን አልቻልኩም በቃ ሲጠራኝ እሄዳለሁ በቃ የሆነ ጊዜ አብረን ማጥናት ጀመርን ግን አልሆነም እሱ GC ነበርና ብዙም አያነብም ግን እንደ ድሮ አይደውልልኝም እኔ ነበረኩ ምደውልለት በቃ በጣም ጨንቆኝ ማለቀስ ነበር ስራዬ ወይ ከትምህርቴ አለሆንኩ ይባስ ብሎ አንድ ቀን "በቃ ላንቺ ያለኝ ስሜት ቀንሶዋል" አለኝ ያኔ ይሄን ቃል ከአፉ ስሰማ መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ደስታዬ ነበር ። በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ነበር ምንም እራሴን መሆን አልቻልኩም አስከ ዛሬ ድረስ እንደምንም ጓደኛዬ አየተቆጣችኝ አያፅናናችኝ ማንበብ ጀመርኩ ፤ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው final ተፈትነን ወደየቤታችን ገባን እስከ ዛሬም አንድ ቀን ተሳስቶ እንኳን ደውሎልኝ አያውቅም ፈጠሪ ይመስገን ye second semster ወጤታ ምንም አይልም ነበረ 3.42 ነበረ ያመጣሁት ግን እሄ ሁሉ ነገር ባይኖር አሪፍ ወጤት ይኖረኝ ነበር ።
💬 እባካችሁ ሴቶች ጊቢ ስትሄዱ የሄዳቹበትን አላማ አትርሱ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል ለማለት እወዳለሁ።"

😁1