G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram



ይሄ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ነው😁

ቺርስ ለነዛ ሽንት ቤት ገብተው መርገጫው ላይ መሰረተ ድንጋይ ጥለው ለሚወጡ ጀግኖች🥂 (I mean, how could they do that? በአንዱ ላይ በሁለቱም እግራቸው ተቀምጠው ወደሌላኛው ነው ሚያስወነጭፉት?😳😳)

ቺርስ ለነዛ ዶርም ውስጥ ካልሲ ስናጥብ መተው ወርዳችሁ በገንዳው እጠቡ ብለው ለሚሰግጡብን ዶርምተሪዎች🥂 (men ካልሲኮ ነው?🤧)

ቺርስ ለነዛ ላይብረሪ ከፊት ለፊታችን ተቀምጠው ለሚመሳሰጡት coupleኦች 🥂 (አንዳንዴ ግን አጋጫቸው አጋጫቸው ነው የሚለኝ😐 ብቻ ይኑሩልን እነሱ ባይኖሩ በማን እንቀና ነበር?🤧)

ቺርስ ለነዛ አንተ ከD, C- አስገባኝ  ብለህ አስተማሪውን ስትከታተል እነሱ ከA-, A አስገባልኝ እያሉ አስተማሪውን ለሚያስጨንቁት nerdኦች (ደሞኮ እንደ እድል የነሱን ሞልቶ አንተን ይከለክልህና ላለው ይጨመርለታል ብሎ ቅስምህን ሊሰብረው ይችላል🥺)

ቺርስ ለነዛ chapter 1&2 በራሳችሁ አንብቡ ብለውን chapter 3, 70 slide በአርባ ደቂቃ ጨልጠው ከነገ ወዲያ mid እስከ chapter 4 አለ ለሚሉን ክቡር መምህራኖቻችን (btw ፈተናው chapter 4ን ያጠቃልላል😭😭)

ቺርስ ለነዛ attendance ለሚሞሉልን፣ quiz ተሰቷል ቶሎ ድረስ ብለው ለሚደውሉልን፣ በአሳይመንት ስማችንን ለሚጽፉልን ለነዛ እንቁ ጓደኞቻችን🥂( አቦ እድሜና ጤና ይስጣቸው🤲)

ቺርስ ለነዛ entrance ላላለፉ ግን ህይወት ሰምሮላቸው እኛ break ስንሄድ ለሚጋብዙን 🥂 (ስለእነሱኮ ደስ ይለኛል ግን እኔም መውደቅ ነበረብኝ እንዴ?🤔)

ደሞ ቺርስ ለኛ ጤና ገብተን ጤና ላጣነው 🥂🥺


የግቢው ልጅ
3
ዛሬ አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ነው

ቀኑ ስለ ጡት ውበት እና ስለ ጡት መያዣ አይደለም - አለም አቀፍ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን እንጂ

👇🏾

በሚያሳዝን መልኩ በመቶ ሺህዎች ተከታይ ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ጨምሮ ይህንን ቀን ወደ ቀልድ እየቀየሩት ተመልክቻለሁ

በነገራችን ላይ የጡት ካንሰር ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ያጠቃል !!

አለም አቀፍ ጡት መያዣ የማይደረግበት ቀን ስለ ጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ : ሴቶች ጡታቸውን በመዳበስ ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታቸውን የሚያረጋግጡበት: ወደ ጤና ተቋም ሄደው ጡታቸውን የሚመረመሩበት እንዲሁም በጡት ካንሰር የሚሰቃዩ እና ህይወታቸው ያለፉ ወገኖችን የምናስብበት ቀን ነው

አንዳንዴም የምንቀልድበትን መምረጥ ጥሩ ነው

👇🏾

በዚህ ቀን ስንቀልድ በጡት ካንሰር እየተሰቃዩ በሚገኙ እና በጡት ካንሰር የሚወዷቸውን ሰዎች በተነጠቁ ሰዎች ላይ ነው የምንቀልደው 


ZMELAK ENDRIS
👍21
Active and Passive Voices (1).pdf
414.3 KB
📂 Short Note

Communicative English Language Skills II

Grammar

Chapter 1: Active and passive voices
Chapter 2: Future Tense



—————————-

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Exam Book - Emerging Technologies.pdf
828.3 KB
📑 Exam Book - Emerging Technologies

📲 ተጨማሪ Exam Book እና Study Books/Short Notes አፕልኬሽናችን ጋ ያገኛሉ

👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ

👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

—————————-

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Exam Book - Economics.pdf
595.6 KB
📑 Exam Book - Economics

📲 ተጨማሪ Exam Book እና Study Books/Short Notes አፕልኬሽናችን ጋ ያገኛሉ

👉 አፕልኬሽኑን ለማውረድ

👉 የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

—————————-

🧑‍🚀 ለማንኛውም ጥያቄ 📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
ሁሉም ሰው በልቡ ለማንም ማሳየት የማይፈልገው ቆሻሻ ይኖረዋል። ጥላቻ፣ክፋት፣ግልፍተኝነት፣ራስን መውደድ.......አንዱ ይኖርበታል።ልዩነቱ ብዙዎቻችን ያ ባህሪያችን በአስገዳጅ ሁኔታ ፈንቅሎን ካልተገለጠ በስተቀር ንፁህ፣ቅን እና ፍፁም እንደሆንን እናስመስላለን።

📓 ጠበኛ እውነቶች


✍️ ሜሪ ፈለቀ
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
2❤‍🔥2👍1
https://aaaonline.info/aamXTS


☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻Eskahun kalsemachihu Melkam zena lesetoch live slegebu bcha yemikefl

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍2👏1
ለስልክ ሌባ መርዶ የተባለ ዜና
ጎግል የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አሳወቀ።
ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል።
አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል።
ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡

ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡
አልአይን
👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇🏻

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🤩1
ለፈገግታ ብቻ ... (ሚስት ጠላሁ) 😂👐

ሰውዬው ጠዋት ወደ ስራ ሲሄድ ሚስቱ የረሳቸውን ነገሮች ሁሌም ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ትነግረዋለች። ብዙ ጊዜ ግን ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው !» እያለች ታፌዝበታለች።

«እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ነገሮች አንድ በአንድ በዝርዝር ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ እንደወትሮው ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ?? ...

«ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ» 😂

የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ......
🤣2👍1🥰1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@tikvahethiopia @tikvahuniversity