G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
351 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላችሁ 🙌 🙌
ያው እንደሚታወቀው ይህ ቻናል የተከፈተው እናም ሲተላለፍበት የነበርው ከፍረሽ ጀምሮ ያሉትን ሙሉ ሰብጀክቶቹን ባይሆንም የተወሰኑትን እናም አብዛኛው የዲፓርትመንት ክፍል የጋራ የሆኑ ኮርሶችን ከተለያዩ ሳይቶች በማሰባሰብ እናም በምናነብበት ወቅት የተመቹንን አሪፍ አሪፍ short note📋🗒️ ስናጋራችሁ መቆየታችን እርግጥ ነው አሁንም ሰፋ ባለ መልኩ የሚቀጥል ይሆናል

ነገር ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ተማሪም ሆናችሁ ሰራተኛ ያለቻችሁን ስዓት ተጠቅማችሁ በቀላሉ ከonline 💹💲ገንዘብ መስራት እንድትችሉ በማሰብ አንድ ፍፁም የተባለ ወንድማችን ያለኝን የonline እውቀት ትንሽም ቢሆን ላጋራችሁ ስላል admin አድርገነው እንደምታዩት እናተን ለማስገንዘብ እየሞከረ ነው እናም እባካችሁ ይህን እድል ተጠቀሙበት 🗓️🗒️📈


👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🥰21🔥1
https://aaaonline.info/TbM3De
https://aaaonline.info/TbM3De Download the app to meet more interesting friends from all over the world!

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ለ ሴቶች እንዴት አላችሁ ይህ ታላቅ የምስራች ሴቶችን ብቻ የሚመለከት ሲሆን

የምስራቹም ከላይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም popo የተሰኘውን ይህን መተግበርያ በማውረድ እና ላይቭ በመግባታችሁ ብቻ ገንዘብ የምታገኙበት ምርጡ መተግበርያ ነው እቶች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ ወንዶችም ቢሆን በሴት ፊት አስቀፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ tiktok 10,000 ፎሎር ገባሁ አልገባሁ ሳትሉ አሁኑኑ ገንዘብ መሰብሰብ ይጀምሩ

https://aaaonline.info/TbM3De Download the app to meet more interesting friends from all over the world!

🙏መልካም እድል 🙏
1🔥1🙏1
እነዚ አዲስ የመጡት ነገሮች ለወራት የሰራነውን በኤርድሮፑ የምናገኘውን የሚገልፁ መሆናቸው ተነግሯል ።

የኤርድሮፑ ተጠቃሚ ከPPH ቀጥሎ

ምን ያህል ታስክ ሰርቷል
ምን ያህል ሰዎችን ጋብዟል
አቺቭመንቱስ ምን ያህል ነው
ቴሌግራም ገፃቸው ተከታይ ነው አይደለም
ስንት Key አለው

በአጠቃላይ እነዚ ሁሉ ተደምረው ወደ ኤርድሮፕ Point ይቀየራሉ...

እነዚ ሁሉ የሚታዩ ናቸው......ሃምስተር ኮምባት ሊጠናቀቅ ነው 🫡👋

@Ethioys
@Ethioys
በቀዩ ፕላኔት ማርስ ላይ ውሃ ተገኘ‼️
ሳይንቲስቶች ከቀይዋ ፕላኔት ወለል በታች ትልቅ የውሃ ጥርቅም አግኝተናል ሲሉ ተነግረዋል።

በማርስ ደቡብ ንፍቀ ክበብ የሚገኘው ይህ ግኝት ስለ ቀይዋ ፕላኔት ያለንን ግንዛቤ እና ለወደፊቱ ተልእኮዎች ያለውን አቅም ሊለውጠው ይችላልም ተብሏል።

ቀይዋ ፕላኔት ላይ ለመኖር በሚደረጉ ጥረቶች ይህ የፈሳሽ ውሃ ማግኘት የሰውን ልጅ ህይወት በማርስ ላይ እውን ለማድረግ ወሳኝ እርምጃ ነው ሲሉ ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል(አዩዘሀበሻ)።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይ ጉድ🤔
ቦሌ ቡልቡላ ዶክተሮች ስፈር አንዲት የ 5 አመት ህፃን ሰፈር ውስጥ ለመጫወት ከቤት ትወጣለች ለረጅም ሰአት ድምጿ ሲጠፋ አክስቷ እሷን ለመፈለግ ከቤት ትወጣለች ፈልጋ ስታጣት አንድ በእድሜ ገፋ ያለ የሰፈር tele tawor ሚጠብቅ ጥብቃ አለ እና እሱጋ ሄዳ ስታንኳኳ አልከፍትም ይላታል ከውስጥ የልጅቷን ድምፅ ስትሰማ ሰፈሩን በጩኸት ቅልጥ ታረገዋለች የሰፈሩ ሰው ተሰብስቦ በሩን ሰብረው ውስጥ ሲገቡ ህፃኗ ልጅ አልጋ ላይ ተኝታለች ሰውዬው ደሞ ሱሪውን አውልቆ ቆሞ ነበር በአከባቢው የነበሩ ፖሊሶች ሰውዬውን በባጃጅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዘውት ሄደዋል፣ልጅቷን ደግሞ ሆስፒታል ቼክ ለማስደረግ ይዘዋት ሄደዋል(አዩዘሀበሻ)።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
😱1
ሰላሌ‼️
ይህ የሰሜን ሸዋ ማህበረሰብ ነው፣ ኦሮሚያ። በሬዎች ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅም በቀንበር ሆኗል፤ ፈረስ በልጓም። ይህ ከተማጽኖዎች ሁሉ ከፍ ይላል። እንደዚህ አይነት ተማጽኖ የሚደረገው ለፈጣሪ ብቻ ነው፤ ከፍተኛ የተፈጥሮ አደጋ ሲከሰት፤ ዝናብ ሲጠፋ፣ ድርቅ ሲበረታ፣ የበሽታ ወረርሽኝ ሲከሰት ወዘተ።

እንደዚህ አይነት አደጋ ሲከሰት በሬ ብቻ ሳይሆን ሰውም በቀንበር ይሆናል፤ ፈረስ በልጓም ይቆማል፤ ማህበረሰቡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ወጥቶ ለፈጣሪው ልመና ያቀርባል። ይቅር በለን ብሎ ፈጣሪውን ይማጸናል። ይህ እንግዲህ በጣም አልፎ አልፎ በስንት ዓመት አንዴ የሚያጋጥም ነው።

አሁን ግን ዝናብ አልጠፋም። ድርቅም አልተከሰተም። የበሽታ ወረርሽኝም አልታየም። ስለዚህ ይህ ልመና እና ተማጽኖ ለፈጣሪ አይደለም፤ ይልቁንም ልመናው እና ተማጽኖው እየቀረበ ያለው ለሰው ልጅ ነው፤ ለራሱ ልጆች።

በጦርነት ምክንያት ማህበረሰቡ መሬቱን አርሶ መብላት አልቻለም። ገበያ ሄዶ መሸጥ መግዛት ቅንጦት ሆነበት። ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት መላክ አልቻለም። የታመመ ሰው ሆስፒታል መሄጃ መንገድ ጠፋው። የሞተ ሰው ቀብር አጣ። ቀን ጨለማ ሆነበት።

ይህ በጠራራ ፀሐይ ጭለማ የዋጠው ማህበረሰብ በሬዎቹን እና ልጆቹን በቀንበር አድርጎ፣ ፈረሶቹን በልጓም አውሎ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ወጥቶ የገዛ ልጆቹን እየተማጸነ ይገኛል፤ ጦርነት እንዲቆም፣ በመካከላቸው እርቅ እንዲፈጠር እና በሰላም መኖር እንዲፈቀድለት እየለመነ ነው። እንደዚህ አይነት ልመና እና ተማጽኖ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ባልተገባ ነበር፣ያለንበት ጊዜ ያሳዝናል።
=================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN
👍1🙏1
የፓኪስታን ፓርላማ በግዙፍ አይጦች ተከበበ‼️
ፓርላማዉ ችግር ገጥሞታል፡፡ የችግሩ ምንጭ ታዲያ የምክር ቤት አባላቱ አይደሉም። ችግሩ ያለው የምክር ቤት አባላትን እያሸበሩ ያሉት እና የፓርላማ ሕንጻውን መፈንጫቸው ያደረጉት አይጦች ናቸው። ግዙፍ አይጦች።

የምክር ቤቱ ሕንጻ በከፍተኛ መጠን በአይጥ መወረሩ የታወቀው አንድ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ከዓመታት በፊት የተካሄደ የስብሰባ ማስታወሻ ቅጂ እንዲወጣለት ከጠየቀ በኋላ ነው።

ይህ ሠነድ እንዳይሆን ሆኖ በአይጦች ተበልቶ ተገኘ።

“እዚህ ወለል ላይ ያሉት አይጦች በጣም ትልቅ ከመሆናቸው የተነሳ ድመቶች እንኳ ይፈሯቸዋል” ሲሉ የብሔራዊ ምክር ቤት ቃል አቀባይ ዛፋር ሱልጣን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ውርዬ የማትደፍራቸውን አይጦች ለማስወገድ ምክር ቤቱ 4ሺህ 300 ዶላር በጀት በመመደብ ጨረታ አውጥቷል።አይጦቹ የበርካታ የቋሚ ኮሚቴዎች ስብሰባ የሚካሄድባቸው እና የመመገቢያ አዳራሽ የሚገኝበትን የምክር ቤቱን የመጀመሪያ ወለል ተቆጣጥረዋል።

እንደ ቃል አቀባዩ ዛፋር ሱልጣን ከሆነ አይጦቹ ቀን ላይ ድምጻቸውን አጥፍተው ይቆያሉ። “ሁሉም ወደቤቱ ሲገባ ጠብቀው ምሽት ከያሉበት ይወጡና የማራቶን ሩጫ ይመስል በወለሉ ላይ ይርመሰመሳሉ” ብለዋል።

“አሁን ላይ አብዛኛው ሠራተኛ አይጦቹን ተላምዷል። ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዚህ የሚመጣ ሰው ግን በጣም ይፈራቸዋል” ሲሉ ዛፋር ጨምረው ተናግረዋል።

የአገሪቱ ፓርላማ አሁን ላይ አይጦቹን የሚያጠፋለት ድርጅት ፍለጋ በፓኪስታን ጋዜጦች ላይ ማስታወቂያ አስነግሯል።

ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ ግዙፎቹን አይጦች ለማጥፋት ፍላጎት ያሳዩ ኩባንያዎች ሁለት ብቻ ናቸው ተብሏል።
ቢቢሲ
========
መረጃ ከፈለጉ join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
😁2