G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
civics add 1.pdf
369.4 KB
ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case study

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
Critical Thinking chapter One and Two .pdf
2.7 MB
LOGIC AND CRITICAL THINKING 🧠💫

#AAU LECTURERS'S SHORT PPT
━━━━━━━━━━━━━━━


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
የጂኒየስነት ሚስጢር ምዕራፍ 2
💥💥💥💥💥💥💥💥💥
        ክፍል 4
(ተጻፈ በ ዘ ካንፓስ)


💡 ዛሬ ምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦


በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦


ለPhysics 

concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ለMaths 

ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡


ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር

ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል

💬 ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት

በተረፈ መልካም የፍሬሽነት ዘመን ይሁንላችሁ ፡፡

ስም :-ፀጋ ማቴዎስ
ት/ቤት ፡- ሳውዝ ዌስት አካዳሚ
የEntrance ውጤት:- 531

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
   ክፍል 5
ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ ፦

💭 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ እንቀጥል ..!

🩸 የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦

💥 ጥያቄ አውጡ

እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ worksheet , አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ     በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ።

እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ።

ላውጋችሁማ

እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ።

    concept ያዙ

በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል።
ለምን ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።

🈯️ ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ


💥 ክላስ አትቅጣ

ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት ።

💥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ። 

አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ።

💥 informal way ተጠቀሙ።

በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።

እንደ ጉርሻ

ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር )

🔎 በተለየ መልኩ ደግሞ 💭

አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ። ትችላላችሁ ...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ። 

በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!)

ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because ርቆ መመለስ ከባድ ነው ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...!

💭 ጆሲ ነበርኩ ከቡራዩ
       ውጤት 558 ፦
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ክፍል 6👇

የለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም

💭 ይሄን ታውቁ ይሆን የሽምደዳ እና የኮንሴፕት ትምህርቶች ለየቅል ናቸው ። እንዴት ተከተሉኝ

📚 ሽምደዳ ቃል በቃል መፅሐፉ ላይ የሰፈሩትን ዓ.ነገሮች አእምሮ ላይ ማስፈር ነው። ኮንሴፕት ግን ከዚ ይለያል የኮንሴፕት ትምህርት ከናንተ የሚፈልገው እዛጋ ምን አይነት ሃሳብ ያትታል የሚለውን ብቻ ነው  ስለዚህ ሃሳቡን እንጂ የቋንቋ መዋቅሩን ከመፅሐፉ መውሰድ አይጠበቅባችሁም ማለት ነው። ተግባባን
📚 በውነቱ የሽምደዳ ትምህርት የሚባል ነገር በሰብጀክት ደረጃ አይቼ አላውቅምየለምም (እንደኔ) ። ይልቁንም በአንዳንድ ቦታዎች ላይ  ሽምደዳ ግድ የሚሆንባቸው ሰብጀክቶች እንዳሉ እሙን ነው (በተለይ የሶሻል subjects .....

✏️ ይሄን ካልኩ ዘንዳ ስለ ሽምደዳ ከማውራት ይልቅ ስለ ኮንሴፕት ማውራቱ ሞር ኢንክሉሲቭ ሆኖ እናገኘዋለን።

ይቀጥላል....

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
👍2
#Congratulations
DV 2024 is just a few months away. Our embassy says take advantage of this special opportunity to double your winnings chance. First click this link @USEmbassyAddiaAbaba and join our channel. Next, kindly share this information with 35 of your friends. Even if you don't fill out DV, get ready for various opportunities, join and forward now.  @USEmbassyAddiaAbaba

እንኳን ደስ አላችሁ
DV  2024 ሊወጣ ጥቂት ወራት ብቻ ቀርተዉታል። ኤምባሲያችን ይህን ልዩ እድል ተጠቅመው የማሸነፍ ኢድሎን በእጥፍ ያሳድጉ ይላል። በቅድሚያ ይህንን ሊንክ @USEmbassyAddiaAbaba ተጭነው ቻናላችንን ይቀላቀሉ ። በቀጣይም ይህን መረጃ በትንሺ ለ35 ጓደኛዎቾ  ያጋሩ ። DV ካልሞሉም የተለያያ እድሎች ተመቻችተው ይፍጠኑ አሁኑኑ ጆይን ና ፎርዋርድ ያድርጉ ።
@USEmbassyAddiaAbaba
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
ጉዳዩ ፡ የነፃ የትምህርት ዕድልን ይመለከታል

👉ጠብታ አምቡላንስ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያውን የግል የኢመርጀርሲ ሜዲካል ቴክኒሽያን ባለሙያ ደረጃ 4 ማሰልጠኛ ተቋም የሆነውን ጠብታ ፓራሜዲክ ኮሌጅን በመክፈት ከፍለው ለመማር አቅም የሌላቸው ወጣቶች የነፃ ትምህርት እድል በመስጠት አሰልጥኖ በጠብታ አምቡላንስ ቅድመ ሆስፒታል ድንገተኛ የህክምና አገልግሎት እና በጠብታ ፓራሜዲክ ኮሌጅ ውስጥ ተቀጥረው እየሰሩ ነው::

👉ኮሌጁ ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመንም በግል ኮሌጆች ከፍለው መማር የማይችሉና የመግቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ውስን ሰልጣኞች በመመልመል የነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዛል ።

የመግቢያ መስፈርቶች

👉1. ከ2011 - 2013 ባለው የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁና ውጤታቸው ለወንዶች ከ293 በላይ ለሴት ከ278 በላይ ያመጡ፡፡

👉2. የ2014 ዓ.ም ተፈታኞች በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የቴ/ሙ/ የመግቢያ ነጥብ ያለው/ያላት፡፡

👉3. ዕድሜ ከ30 ዓመት ያልበለጠ/ያልበለጠች፡፡

👉4. የኮሌጁን መግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል የምትችል፡፡

👉5. ከፍለው ለመማር የማይችሉ መሆኑን የሚገልጽ ከሚኖሩበት ቀበሌ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

👉6. ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ይሰጣል

👉7. ስልጠናውን ለ20 ወራት በመደበኛ ፕሮግራም

👉የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 20 እስከ መጋቢት 2 /2015 ዓ.ም

👉የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቦታ ጠብታ ፓራሜዲክ ኮሌጅ አድራሻ 22 አካባቢ እየሩሳሌም ህንጻ ፊት ለፊት ዮናስ ሆቴል ጀርባ

👉ለምዝገባ ሲመጡ 4 ጉርድ ፎቶግራፍ ፣ትራንስክሪፕት ፣ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል ።

የፈተናው ጊዜ ከምዝገባ በኋላ
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass
የ2015 ዓ/ም ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆኗል።

በዚህ አመት የተዘጋጀው መቁረጨ ነጥብ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተሰላ በመሆኑ የሚያገለግለው ለ2015 ዓ.ም የስልጠና ዘመን ብቻ መሆኑን ተገልጿል።

በ2013/2014 የሥልጠና ዘመን በተለየየ ምክንያት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ያልገቡ ተማሪዎች የሚስተናገዱት በ2014 ዓ.ም በነበረው የመቁረጫ ነጥብ መሰረት ይሆናል ተብሏል።

(የ2015 ዓ/ም የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ውጤት ከላይ ተያይዟል)

ምንጭ፦ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
#MoE

" የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በቅድሚያ የመዘገቧቸውን ተማሪዎች ለትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ማሳወቅ ይኖርባቸዋል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የ12ኛ ክፍል የአቅም ማሻሻያ ትምህርት መስጠት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁን አሀዱ ዘግቧል።

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ95 በመቶ በላይ የሚሆኑት ተማሪዎች ከ50 በመቶ በታች ውጤት ማምጣታቸው ይታወቃል፡፡

ከሀምሳ በመቶ በታች ካመጡት ተማሪዎች መካከል በልዩ ሁኔታ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለአንድ አመት የአቅም ማሻሻያ ትምህርት ሪሜዲያል እንዲወስዱ የተወሰነ ሲሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተጨማሪ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት መውሰድ እንደሚችሉ የትምህርት ሚንስቴር የህዝብ ግንኙት ሃላፊ ወ/ሮ አመለወርቅ ህዝቅኤል ገልፀዋል፡፡

ትምህርት ሚንስቴር ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህን የአቅም ማሻሻያ ትምህርት መስጠት የሚፈልጉ የግል ከፍትኛ የትምህርት ተቋማትም በዚሁ መሰረት ተማሪዎች ተቀብለው ማስተማር የሚችሉ ሲሆን በቅድሚያ ግን የመዘገቧቸውን ተማሪዎች ለትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ማሳወቅ እንደሚኖርባቸው ተናግረዋል፡፡

አያይዘውም የማስተማሪያ ሰነዱ ለተማሪዎቹ ከ 9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርት አጠቃሎ የያዘ ሲሆን ሁሉም የትምህርት ተቋማት ማስተማር የሚችሉት ይሄንን በመጠቀም መሆን እንዳለበት ለአሀዱ በሰጡት ቃል አመላክተዋል

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
G-Tutorialclass
Photo
" ተማሪዎቹ ወደዉጪ እስኪሄዱ ድረስ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ትምህርት በመማርና ሌሎች ለወደፊታቸዉ የሚያግዙ ቅድመ-ዝግጅቶችን እያደረጉ ይቆያሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ/ም ፤ በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የላቀ ውጤት ላመጡ 273 ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ፣ የእዉቅናና ሽልማት ማበርከታቸው ይታወሳል።

በዚሁ እለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ለእነዚህ ተማሪዎች በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የትምህርት እድል/ Scholarship / እንደተገኘ መግለፃቸው አይዘነጋም።

ከዚህ የትምህርት እድል ጋር በተያያዘ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥቷል።

የትምህርት እድሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ጥረት የተገኘ መሆኑን የገለፀው ሚኒስቴሩ ተማሪዎቹ ከመስከረም/2016 ዓ/ም ጀምሮ እንዲማሩ መመቻቸቱን ገልጿል።

ተማሪዎቹ ወደዉጪ እስኪሄዱ ድረስ ያሉትን ግዜያት #የእንግሊዝኛ_ቋንቋ ማሻሻያ ትምህርት በመማርና ሌሎች ለወደፊታቸዉ የሚያግዙ ቅድመ-ዝግጅቶችን እያደረጉ እንድቆዩ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል።

ተማሪዎች የተፈጠረላቸዉ እድል በቀጣይ እየተፈጠረ ላለዉ በዉድድር ላይ የተመሰረተ  ዓለም ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ምሩቃንንና ሳይንትስቶችን ፣ ቴክኖሎጂስቶችን፣ መሪዎችን  የመፍጠሪያ ልዩ  እድል መሆኑን የገለፀው ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎቹ በሄዱበት የሀገር ስምና ገጽታ ናቸዉ ብሏል።

የተፈጠረዉ የትምህርት ዕድል በጣም ጥሩ እድል መሆኑን የገለፀው ሚኒስቴሩ ነገር ግን ዕድሉ ለተፈጠረላቸዉ ተማሪዎች #እንደግዴታ የሚወሰድ አይደለም ሲል አሳውቋል።

ተማሪዎቹ መማር የምፈልገዉ በሀገር ዉስጥ ባሉ ዩኒቨርስቲዎች ነዉ ብለዉ ካሰቡ የሚገደዱበት ሁኔታ እንደሌለ ተገልጿል።

ተማሪዎቹ በተባበሩት ኤሜሬትስ በየትኞቹ ዩኒቨርስቲዎች ሊማሩ ይችላሉ ?

🏫 የተባበሩት አርብ ኤምሬትስ ዩኒቨርስቲ

የተባበሩት አርብ ኤምሬትስ ዩኒቨርስቲ በአለም አቀፍ ደረጃ 284ኛ ላይ ሲገኝ በአረብ ወሰጥ ካሉ ዩኒቨርስቲዎች ዉሰጥ ደግሞ አምሰተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። መቀመጫውንም አል አይን በተባለችው የአቡ ዳቢ ከተማ ሲሆን ካሉት ዩኒቨርስቲዎችም በእድሜ ትንሹ ነው።

🏫 አሜሪካን ዩኒቨርስቲ ኦፍ ሻርጃ ፦

አሜሪካን ዩኒቨርስቲ ኦፍ ሻርጃ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዉስጥ ካሉ ዩኒቨርስቲዎች በሰባተኛነት የተቀመጠ ሲሆን  የሚሰጣቸው የትምህርት አይነቶችም በአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርት ሞዴል መሰረት ነው። በአለም አቀፍ ተማሪዎችም ተመራጭ የሆነ ዩኒቨርስቲ ነው።

🏫 ካሊፋ ዩኒቨርስቲ ፦

ካሊፋ ዩኒቨርስቲ በአለም አቀፍ ደረጃ 211ኛ ላይ ሲገኝ በ2021 በተሰጠው የዩኒቨርስቲዎች ደረጃ ደግሞ በአረብ ዉሰጥ ካሉ ዩኒቨርስቲዎች ውሰጥ በዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ለትርፍ ያልተቋቋመ ትኩረቱን ሳይንስ ላይ አደረጎ በ2007 የተመሰረተ ዩኒቨርሰቲ ነው። ዩኒቨርሰቲው በአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርት ሞዴል የተቃኘም ጭምር ነው። በውሰጡ ሶሰት ኮሌጆች፣ ሶሰት የምርምር ኢኒስቲቲዩቶች፣ 18 የምርምር ማእከላት እና 36 ዲፓርትመንቶችን በተለያዩ የትምህርት መሰኮች ይዟል።

🏫 ዪኒቨርስቲ ኦፍ ሻርጃ፦

ዪኒቨርሰቲ ኦፍ ሻርጃ በ 1997 የተቋቋመ ሲሆን በመካከለኛው እሩቅ ምሰራቅ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ የትምህርት ተቋም ለመሆን አልሞ እየሰራ ያለ ዩኒቨርሰቲ ነው።

🏫 ዛይድ ዩኒቨርስቲ ፦

በ1998 የተመሰረተና በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ስመ ጥር የሆነ ዩኒቨርሲቲ ነው።

https://www.topuniversities.com

#ትምህርት_ሚኒስቴር
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
" የውጭ የትምህርት እድል ያገኛችሁ ተማሪዎች ወደ ተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ግቡ " - ትምህርት ሚኒስቴር

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ያመጡና የውጪ ሀገር የትምህርት ዕድል /Scholarship/ የተሰጣቸው 273 ተማሪዎች ቀደም ሲል በትምህርት ሚኒስቴር ወደተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ትምህርት ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

ተማሪዎቹ የውጪ ሀገር ትምህርቱ የሚጀመረዉ ከመስከረም/2016 ዓ.ም ጀምሮ በመሆኑ ቀደም ሲል ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ነው ሚኒስቴሩ ያሳሰበው።

ለውጪ ሀገር ትምህርታቸው የሚያግዝ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ቀደም ሲል ከተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመነጋገር የሚፈጸም መሆኑም ተገልጿል፡፡

በዚህ ጉዳይ በተናጠል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ግልጿል፡፡

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
" ትምህርት ቤቶቹን በመጪው ሚያዝያ ወር እንደገና ለመክፈት ዕቅድ ተይዟል " - UNICEF

በትግራይ በጦርነቱ ምክንያት ከሁለት ዓመታት በላይ ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶችን እንደገና ለመክፈት ዕቅድ መውጣቱ ተገልጿል።

በትግራይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ከመራቃቸው ባለፈ መምህራንም ለሁለት ዓመታት ደመወዝ አልተከፈላቸውም

ትምህርት ቤቶቹን በመጪው ሚያዝያ እንደገና ለመክፈት ዕቅድ እንደተያዘም (UNICEF) የትምህርት ኃላፊ ቻንስ ብሪግስ ተናግረዋል።

"በትግራይ ሙሉ በሙሉ የትምህርት ሥርዓቱ ፈርሷል"ያሉት ቻንስ ብሪግስ " ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ2.3 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው የሚያሳይ መረጃ አለን" ብለዋል

በመቐለ ከባለቤታቸው እና ከአራት ልጆቻቸው ጋር ነዋሪ የሆኑት አቶ መንግሥት ገብረመድኅን የእርስ በርስ ጦርነቱ በተቀሰቀሰበት ወቅት ሁለቱ ልጆቻቸው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ይከታተሉ ነበር።

" የአየር ጥቃቶች እና የድሮን ጥቃቶች ድምጽ ይሰማሉ። ህጻናቱን ጠመንጃ ይዘው የሚሄዱ ወታደሮችንም ያያሉ። እነሱንም ለማስመሰል ይሞክራሉ። " ሲሉ የነበረውን ሁኔታ ገልጸዋል።

" ደመወዛችን አየተሰጠን ስላልነበር ልጆቻችን ምን እንደምንመግባቸው ያስጨንቀን ነበር ስለዚህ እነሱን በማስተማር ላይ ማተኮር ፈታኝ ነበር። ነገር ግን ትናንትና ደመወዜን ተቀበልኩ፣ አሁን ለልጆቼም ልብስ እና ምግብ መግዛት እችላለሁ " ብለዋል

በትግራይ በነበረው ጦርነት ከዛም በፊት በነበረው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ሚሊዮኖች ተማሪዎች  ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል መምህራን ደግሞ በጦርነት ምክን

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
" የመውጫ ፈተናውን በተደጋጋሚ ወስዶ ማለፍ ያልቻለ ተማሪ ከዲግሪ በታች ባሉ ደረጃዎች ምዘና እንዲወስድ የሚያደርግ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

250 ሺህ ለሚጠጉ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመጪው ሐምሌ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተጠናቀቅ እንደሚገኝ በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ ሰይድ መሐመድ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

ሚኒስቴሩ የመውጫ ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት ከመንግሥት እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች ደጋግመው መፈተን የሚችሉበት ዕድል መኖሩን ኃላፊው አመልክተዋል።

ፈተናውን በተደጋጋሚ ወስዶ ማለፍ ያልቻለ ተማሪ ከዲግሪ በታች ባሉ ደረጃዎች ምዘና እንዲወስድ የሚያደርግ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ በትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በመዘጋጀት ላይ ይገኛል ብለዋል።

ይሁን እንጂ ተፈታኙ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዝግጁ ነኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ፈተናውን መውሰድና ማለፍ ከቻለ የዲግሪ ማረጋገጫ ማግኘት እንደሚችል ገልጸዋል።

የመውጫ ፈተናው #በኦንላይን እንደሚሰጥ ያመለከቱት ኃላፊው፤ ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ከመፈተናቸው በፊት ሞዴል ፈተናዎች እንደሚወስዱ ጠቅሰዋል፡፡ #ኢፕድ

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
በአውሮፕላን ቴክኒሻንነት መሰልጠን ለምትፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ከኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ጥሪ ቀርቧል።

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖
━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
         JOIN :@GTutorialclass

𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛
1