G-Tutorialclass
812 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
351 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
አጃይብ ነው ጎበዝ 😂😂😂😂😂
ሴት መስሎ ሲንቀሳቀስ በ11 ወራት ውስጥ ለ3ተኛ ጊዜ ተያዘ‼️

በመስከረም ወር 2016ዓ.ም በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ ሴት መስሎ፣እንደ ሴት ተኳኩሎ፣ ጡት ማስያዣ አድርጎ፣ የፈረስ ጸጉር ቀጥሎ፣ ያታለለው ወጣት  በሌላ ስፍራ ለሶስተኛ ጊዜ መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

ከ11 ወራት በፊት ሴት በመምስል በዲማ ወረዳ ተቀጥሮ 2 ቀን ስራ እየሰራ እንዳለ በሰራተኞቹ ጥቆማ ተይዞ እንዲታሰር ቢደረግም ዳግም በተግባሩ ቀጥሎበት እንደነበር ዘገባው አስታውሷል።

በትክክለኛ መጠሪያ ስያሜው ቢንያም ከበደ በወቅቱ እንዲለቀቅ ቢደረግም ከእዚያ ድርጊት ስድስት ወራት በኋላ በመጋቢት ወር 2016ዓ.ም በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ ጌጫ ከተማ  ሴት ነኝ ብሎ ህብረተሰቡን ሲያታልል ነበር ለ2ኛ ጊዜ ተይዞ እንዲታሰር የተደረገው።

በሁለቱ አከባቢዎች (በጋምቤላ ከተማ እና  በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ ጌጫ ከተማ) በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጎ የነበረው ወጣቱ ቢንያም በአሁኑ ወቅት ደግሞ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ለሶስተኛ ጊዜ እንደ ሴት  በመሆን ቀሚስ ለብሶ፣ ጡት ማስያዢያ አድር እና  ዊግ በጭንቅላቱ አስሮ ሲንቀሳቀስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።

ግለሰቡ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቦታ እየቀያየር ድርጊቱን ሲፈፅም በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ላይ መያዙ ሶስተኛው እንዲሆን አድርጎታል።

ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🤯4
በሽብር ወንጀል ተከሰሱ‼️
የፌደራል ፖሊስ የአቪዬሸን አሰራርን ጥሰዋል ባላቸው 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ ጀመረ‼️
የፌደራል ፖሊስ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መቀሌ ለጉዞ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግርና ወከባ በፈጠሩ 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ።
ተጠርጣሪዎቹ ዮሀንስ ዳንኤል በርሄ፣ አማኑኤል መውጫ አብርሃ፣ ናትናኤል ወንድወሰን ሹሜ፣ ኤልያስ ድሪባ፣ ይዲድያ ነጻነት አበበ እና እሌኒ ክንፈ ናቸው።
የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ መዝገብ እንደሚያሳየው፥ እነዚህ ተጠርጣሪዎች ተፈጥሮ በፈጠረው የአየር መዛባት ምክንያት አውሮፕላኑ መብረር አይችልም እየተባለ፣ አስገድዶ ለማስኬድ የፈጠሩት አምባጓሮ በወንጀል ሕጉ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል ብሏል።

የፖሊስ የምርመራ ቡድን ተጠርጣሪዎች ላይ በወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ ከተጀመረው ምርመራ ባሻገር፣ ከጸረሰላም ሃይሎች ተልእኮ ተቀብለው የተንቀሳቀሱ በመሆናቸው በሽብር ወንጀልም መጠርጠራቸውን ነው የሚያመላክተው።

በወቅቱ የአየር መንገዱ ከደህንነት ኃይሎች ጋር በመሆን በትዕግስት ቢማጸናቸውም፣ ድብቅ አጀንዳቸውን እያራመዱ በመሆናቸው አሻፈረን ማለታቸውንም በምርመራ መዝገቡ አካቷል።

ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር መጠቀም ሲገባቸው፣ የሀገር ኩራት እና የራሳቸውን ንብረት የሆነውን አየር መንገድ አንቋሽሸው አሳዛኝ ተግባር ስለመሆኑም የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ገልጿል።

በመሆኑም እነዚህ በቁጥጥር ስር የሚገኙ 6 ተጠርጣሪዎችን ቢሮው በተላለፉት የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የበረራ አሰራር ጥሰት ብሎም በሽብር ወንጀሎች የምርመራ መዝገብ ነገ ነሀሴ 20/2016 ፍርድ ቤት እንደሚያቀርባቸው ለማወቅ ተችሏል።
Join👇👇👇
👇👇👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
የሞባይል ዳታ‼️
አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት(በቅርቡ የተቋረጠ)፣
ደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ:ሀይቅ፣ቢስቲማ ሰሜን ወሎ መርሳ ፡ጉባላፍቶ፡ ራያ ቆቦ ፡ ገጠራማው ክፍል(በሙሉ)፣በደቡብ ጎንደር ከደብረታቦር ከተማ ውጪ ባሉ ወረዳዎች፣ በአዊ ዞን አንከሻ ወረዳ የሞባይል ዳታ አይሰራም።
ይህ ብቻ ሳይሆን በአማራ ክልል በሁሉም ዞኖች ከዋና ዋና ከተሞች በስተቀር በተለይ የፀጥታ ችግር ባለባቸው ገጠራማ ወረዳዎች የሞባይል ዳታ አልተለቀቀም፣ሰሞኑን እንዲቋረጥ የተደረገባቸው በርካታ ወረዳዎች አሉ።
ኢትዮ ቴሌኮም ዳታ ባልተለቀቀባቸው ቦታዎች የሞባይል ዳታ አገልግሎት ማስጀመር እኔን አይመለከትም ማለቱ ይታወሳል(#አዩዘሀበሻ)።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
Crypto
Dogs የሰራችሁ ነገ list ይደረጋል፣ ወደ ገንዘብ መቀየር ትችላለሁ። Dogs ያመለጣችሁ ቀጣዩ ትልቅ ፕሮጀክት ደግሞ cats እና major airdrop ነው። ያልጀመራችሁ ከስር ባለው ሊንክ ጀምሩ

👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
ዓለም ገና (ዳለቲ )ኣከባቢ ዛሬ ረፋድ ላይ ጅብ ኣንዲት የ4 አመት ህፃን በመውሰድ ይበላታል በዚህው የተበሳጨ የአከባቢው ሰው ርብርብ በማድረግ 16 ጅቦች ገድለዋል(አዩዘሀበሻ)።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
የፈረንሳይ ፍርድ ቤት በፓቬል ዱሮቭ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት የእስር ጊዜው ለተጨማሪ 48 ሰዓታት ተራዘመ‼️
የፓሪስ ፍርድ ቤት ዳኛ የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ የእስር ጊዜውን ለተጨማሪ 48 ሰአታት አራዝሞታል ሲል ኤኤፍፒ ዘግቧል።
የፓሪስ ፍርድቤት በቴሌግራም መስራቹ ፓቬል ዱሮቭ ላይ ክስ ለመመስረት ወይም ለመልቀቅ ከ48 ሰዓታት በኋላ ይወሰናል ተብሏል።
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
😢1
ማለፊያ ነጥብ‼️
6ኛ እና 8ኛ ክፍል የማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆኗል‼️
በ2016 ዓ.ም በተሰጠው ክልል አቀፍ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተመዘገበው ውጤት አንጻር ዝቅተኛ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ አማካኝ ውጤት
👉ለ6ኛ ክፍል
✍️ለወንድ 46
✍️ለሴት 45
ለአይነ ስውራን ተማሪዎች
✍️ ለወንድ 45
✍️ ለሴት 44 ሆኗል።
👉ለ8ኛ ክፍል
✍️ለወንድ 46
✍️ለሴት 45
👉ለአይነ ስውራን ተማሪዎች
✍️ ለወንድ 45
✍️ለሴት 44 እንዲሆን የተወሰነ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
====================
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
👍1
ጥቆማ 👇🏻👇🏻👇🏻
ደብረብርሃን‼️
የደብረ ብርሃን ከተማ  የጸጥታ ምክር ቤት  ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባጃጅ ተሽከርካሪን በመጠቀም በማህበረሰቡ ላይ ስርቆትን ጨምሮ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ለባጃጅ አሽከርካሪዎች የተለያዩ ክልከላዎችን አስቀመጠ‼️
በዚህ ወንጀል የተሠማሩ አካላት የባጃጅ ተሽከርካሪዎቹን ማሟላት ያለባቸውን ህጋዊ ሰውነት ተሽከርካሪዎቹ ሳያሟሉ እንደሚያሽከረክሩም የጸጥታው ምክር ቤት እንደደረሰባቸው አንስቷል።

ለህዝብ ሰላም ሲባል የጸጥታ ምክር ቤቱ ህግና ስርአት ለማስከበር ያመች ዘንድ ማንኛውም የባጃጅ አሽከርካሪ በተሽከርካሪው ላይ ስቲከር መለጠፍ ፣ መጋረጃ መጠቀም እንደማይቻል በክልከላው ገልጿል።

🎯ያለስምሪት ፣ የጎን ቁጥርና ታርጋ  ሳይጠቀሙም ማሽከርከር በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን፣

🎯ከዛሬ 4:00 ጀምሮ የባጃጅ ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ከጠዋቱ 12:00 ሰአት እስከ ምሽቱ 12:00 ሰአት ብቻ ማሽከርከር  እንደሚቻል፣

ከዚህ ሰአት ውጭ ወይም ከላይ መደረግ ያለባቸውን ያላሟላ ባጃጅ ሲንቀሳቀስ ቢገኝ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ በባጃጅ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ላይ እንደሚወሰድ ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።
===================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
Contact Us here 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
🍎 APPLE WATCH ULTRA USA🇺🇲 EDITION GPS🛰️+COMPASS 🧭 1:1 BT CALLING 2023:*🍎

🍎 OLED DISPLAY
🍎 1:1 ORIGINAL PACKING
🍎 *APPLE ON / OFF LOGO*
🍎 *Always-On Display*

🎲 •Night mode 🌕,* *Vibration mode📳, Body* *temperature 🤒*

🎲 *Pedometer*/ Sleep Monitor / Deep Sleep - Light Sleep Monitoring Night Mode

🎲 *Heart Sensor With 24/7 Monitoring* / Blood Pressure / Heart Beat Pulse Count

🎲 *Fitness Mode* With Different Sports Category To Calculate Heart Beat / Calorie Burnt / Step Count

🎲 *BT Calling / BT Music / BT Camera / Phone Book / Call Log*

🎲 *Dialer* / Call Logs / Alarm / Message / Notification / Calendar / Sedantry Reminder

• *Motion Sensor*
🎲 Flip To Mute Incoming Call
🎲 Flip To Mute Alarm
🎲 WAKE UP GESTURE

🎲 Anti Lost / Vibration Alert

🎲 Charging Time Upto 2 Hours ( Fast Charging Support )

🎲 C-TYPE 🇺🇲WIRELESS POWER CHARGING CABLE🔋
⚡️FREE DELIVERY (ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን)
🍎 PRICE 4,890
🪄 CONTACT US
*FIRST TIME EVER NEW 2024 STYLISH DESIGN 2 IN in 1 COMBO*

❍ * T 800 ULTRA BIGGEST HIT SIZE 45 MM MODEL :- T800 ULTRA*
👉 Serise 8 with Biggest Demand
👉 110% Original metal body + edge to edge Display + Wirlsess charging  + Always on display
👉 Hige quality Occen belt

❍ *AIRPORDS PRO 2 Tws*
👉 Beep clear sound
👉 3rd Quality Device Weight 42 gram
⚡️FREE DELIVERY (ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን)
👉 Price -4200 birr
👉 Contact Us
❤️ Cartier
❤️ For Men
❤️ Back Open Full Automatic Machinery
❤️ 7AA PREMIUM AUTOMATIC Collection
❤️ Case Size - 43mm
Features follows -
🪽 Working 12 Hours analog
🪽 Stainless steel case
🪽 Textured Open Heart Dial
🪽 locked crown lock
🪽 Water Resistant
🎁 With a Free Gift box 🎁
💫 FREE DELIVERY (ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን)
❤️ Price:- 3,199 Birr
❤️ Contact Us