G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
356 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 GEOGRAPHY EXIT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🏤 DIRE DAWA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍5
🔰 Physics final exam

🏢 University :- Jimma

:-2014
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔰 Physics final exam

🏢 University :- Jimma

:-2014
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
#ጠቃሚመረጃ

የRemedial ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ

በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡ -

ከታች የተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም የማያስተናግዱ መሆኑን እንገልጻለን።

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ

6. ኮተቤ የትምህርት ዪኒቨርሲት

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍1
የቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ወደ ቲክኒክና ሙያ መግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ የመግቢያ ነጥቡን ይፋ ያደረገው ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ላምበረት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።

መግለጫውን የሰጡት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ፤

💥የተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 5 የመቁረጫ ነጥብ ወንድ ከ218፣ ሴት 199 በላይ፣ የታዳጊ ክልል (የአርብቶ አደር አካባቢዎች) ወንድ ከ192፣ ሴት 187 በላይ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ (ሁሉንም ክልሎች ታሳቢ ያደረገ ነው)  ብለዋል።

ደረጃ 3 እና 4 ወንድ ከ173፣ ሴት 163 በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ ከ157፣ ሴት 156 በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ነው ተብሏል።

ተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 1 እና 2 ወንድ 172፣ ሴት 162ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 156፣ ሴት 155ና ከዚያ በላይ ነው።

💥ማኅበራዊ ሳይንስ ደረጃ 5 ወንድ 179፣ ሴት 170ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 166፣ ሴት 162፣ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ ነው።

ደረጃ 3 እና 4 በማኅበራዊ ሳንይንስ ወንድ 149፣ ሴት 147፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 138፣ ሴት 137ና ከዚያ በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ሆኗል።

ደረጃ 1 እና 2 በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 148፣ 146፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 137፣ ሴት 136፣ አካል ጉዳተኞች 129ና ከዚያ በላይ መሆኑን አስረድተዋል።

ሚኒስትሯ አክለውም፣ "በ2016 ዓ.ም 844 ሺሕ 384 የሚሆኑ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደዋል። ከእነዚህ ውስጥ በእኛ ምልከታ 632 ሺሕ 587 የሚሆኑት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ይመጣሉ የሚል ግምት አለን" ነው ያሉት።

የሰው ሃይል ለመቀበል የተሻለ ዝግጁነት አላቸው ያልናቸውኝ የመንግሥትና የግል የቴኪኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማትን ፈትሸናል ያሉት ሚኒስትሯ፣ እስካሁን ባለው ከ28 ሺህ በላይ የሚሆኑ አሰልጣኞች፣ ወደ 1ሺሕ 400 ገደማ የተሻለ ብቃት ያላቸው ማሰልጠኛ ኮሌጆች አሉ ብለዋል።


For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
1👍1
General psychology Freshman.pptx
5.2 MB
▶️ GENERAL PSYCHOLOGY PPT SHORT NOTE


━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
Phycololgy power point.pptx
466.2 KB
▶️Psychology mrt powerpoint☝️☝️
Engineering_Mechanics__Dynamics.pdf
39.7 MB
📚 Engineering Mechanics.

📚 Hibbler 14th edition.

📚 For 2nd year Engineering Students.

📚 የግቢ መምህራኖች ከ Mariam ጎን ለ ጎን ይህን መፅሀፍ ለ ማስተማሪያነት ፈተና ለማውጣት እና Assignment ለመስጠት ይጠቀሙበታል።

For G12,remedial &freshman
👇👇👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
👍2👏1
"ሁሉም ሰው ጂኒየስ ነው፤ ግን አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል ችሎታው ከተመዘነ እድሜ ልኩን የማይረባ እንደሆነ ያምናል" ይለናል አልበርት አንስታይን።

🔹 ድክመታችንን ከሌሎች ጥንካሬ ጋር ካወዳደርነውማ ሁሌም የበታችነት ይሰማናል፤ ከሌሎች ዝቅ ያልን ይመስለናል። እኛን የሚዳኘን የራሳችን መስፈርት ነው፤ የሌሎች መንገድማ የሌሎች ነው!




━━━━━━━━━━━━
4👍1
#የዩኒቨርስቲ ምደባ

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ

የተማሪ ምደባ መስፈርቶች፡-

1. 1000 ለሚሆኑ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች፡- የምደባ ስርዓቱ በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመጀመሪያ የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል።

2. ውጤት፡- የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ ተማሪ ያስመዘገበውን አጠቃላይ ውጤት በምደባ ስርዓት ሂደት ውስጥ መለያ አድርጎ ይጠቀማል፡፡የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሌሎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ህግና ደንቦችን ባልጣሰ መልኩ ምርጫቸውን በመጠበቅ ረገድ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡

3. የዩኒቨርሲቲ ምርጫ፡- የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ተማሪዎች 46 ዩኒቨርሲቲዎች ለምርጫ ቀርበውላቸዋል፡፡ መረጃው የተሰበሰበው https://portal.etherenet.edu.et ላይ ነው፡፡

4. በተማሪዎች የተመረጡ ተቋማት ያላቸው የትምህርት ፕሮግራሞች ፡- የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞች እና የተመረጡት ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያደረገ እንዲሆን ተደርጓል፡፡

5. ጾታ ፡- በተቋማት የጾታ ተዋጽኦን ለመጠበቅ በሚኖረው የምደባ ስርዓት የጾታ ተዋጽኦና ሚዛን እንዲጠበቅ ተደርጓል፣

እስከ ተራ ቁጥር 11 የተዘረዘረውን ሙሉ ማብራርያ ለማግኘት👇
https://www.facebook.com/100093267296405/posts/pfbid0216hwHSevq3BR1StD28h6LQJN1dEUziQWZF48m8hCMBgUTdGfaYYQW8nWwue6qiPSl/

@Keleme_2013
▶️Present Perfect Tense
    
     🌎Affirmative form
I/we/they/you + have + V3.
He/She/It + has + V3

     🌕Negative form
I/we/they/you+haven't+V3.
He/She/It + hasn't + V3.
  
    🎁Question form
Have + I/we/they/you +V3?
Has + he/she/it + V3?

       Usage

😀) to describe an event that happened in the past and are still true now because you can see the result.(ከአሁን በፊት የተከናወነ አንድ ድርጊት ነበር፡ ታድያ ይኸ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚይታይ ወይም ያለ ከሆነ ፡ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት በ present perfect ይገለፃል።) ማለትም ድርጊቱ ከአሁን በፊት(past) ነው ተከናውኖ ያለቀው ነገርግን የ ድርጊቱ ውጤት አሁን(present) ላይ የሚታይ ከሆነ ይኸን ድርጊት በ present perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው።

ምሳሌ፡ ትናንት 11:00 አካባቢ ከዛፍ ላይ ወደክ፡ በመውደቅህ ምክንያት ታመህ ወይም ተሰብረህ ዛሬ አልጋ ላይ ተኛህ። ስለዚህ ትናንት ከዛፍ ላይ መውደቅህ ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው፡ በመውደቅህ ምክንያት ዛሬ ታመህ አልጋ ላይ መተኛትህ የትናንቱ ድርጊት ውጤት ነው ነው። ዛሬ ታድያ ጓደኞችህ ምን ሁነህ ነው ብለው ቢጠይቁህ፡ ከዛፍ ላይ ወድቄ ነው ብለህ ነው ምትመልስላቸው። so,

🌑I have fallen from a tree.

ታዲያ ብዙዎቻችን ድርጊቱ ማለትም ከዛፍ ላይ መውደቁ ትናንት ተከናውኖ ያለቀ ድርጊት ነው፡ ለምን በ simple past አይገለፅም የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። አሪፍ ጥያቄ ነው ፡ ነገርግን ማስተዋል ያለብን ነገር በትናንትናው ድርጊት ምክንያት  ውጤቱ ማለትም ዛሬ ላይ ታሞ መተኛቱ ነው present perfect እንድንጠቀም ያደረገን። ነገር ግን ትናንት በመውደቁ ምክንያት ዛሬ ላይ ካልታመመ ጤነኛ ከሆነ፡ የትናንቱ ድርጊት አሁን ላይ የሚታይ ውጤት ስለለው በ simple past ይገለፃል። ልዩነቱ፡

🔘I have fallen from a tree.( አሁን ላይ  ታምሜአለሁ ወይም ተሰብሬአለሁ ማለት ነው።)

🔘 I fell from a tree.( አሁን ላይ አልተሰበርኩም ማለት ነው።)

2️⃣) to describe an event that happened a few minutes ago.( ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ።) ማለትም ከ 10 ደቂቃ በፊት፡ ከ 15 ደቂቃ በፊት፡ ከ 20 ደቂቃ በፊት፡ ከ 5 ደቂቃ በፊት ወዘተ የተከናወኑ ድርጌቶችን ለመግለፅ present perfectን እንጠቀማለን ።

ምሳሌ፡ የ Arsenal ና chelsea ን ጨዋታ DSTV ቤት ሔደህ አየህ፡ ጨዋታው በ Arsenal አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ጨዋታው አልቆ ከ 20 ደቂቃ በሗላ ጓደኛህ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ፡ ድርጊቱ ከትንሽ ደቂቃ(ከ 20 ደቂቃ) በፊት የተከናወነ ስለሆነ በ prsent perfect ትገልፀዋለህ።

🔘Arsenal has won the match.
ነገር ግን ጨዋታው ካለቀ ከ አንድ ቀን ምናምን በሗላ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምትገልፀው።so,

🔘Arsenal won the match.

3️⃣) to describe an event that started in the past and is still happening now.( ከሁን በፊት ሲከናወን የነበረ፡ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ።) እዚጋ ታድያ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም ፡ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ
ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ 'Since' ን እጠቀማለን።

ምሳሌ፡ Million የ computer science መምህር ነው። computer science ን ከ 2006 ጀምሮ ለ 6 አመት አስተምሯል፡ አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል። ስለዚህ፡

🔘Million has taught computer science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሯል፡ አሁንም እያስተማረ ነው።)

🔘 Million has taught Computer Science since 2006.( ከ 2006 ዐ.ም ጀምሮ እስካሁን እያስተማረ መሆኑን።)

እዚጋ  ማስተዋል ያለብን ነገር million ከ 2006 ጀምሮ ለ 6 አመት አስተምሮ አሁን ላይ ግን ሌላ ስራ ይዞ ይኸን ትምህርት የማያስተምር ከሆነ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምንገልፀው።

🔘Million taught Computer Science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሮ ነበር ፡ አሁን ላይ ግን እያስተማረ አይደለም።)

የዛሬውን ትምህርት ከመጨረሳችን በፊት አንድ ጠቃሚ formula ሹክ ልበላችሁ፡😌

🔸 Present Perfect + Since + Simple past.
examples:

🔺 I have played football since I was a child.

🔺Solomon has gained numerous experiences since he travelled to london.

Part 4 ይቀጥላል !

✈️
@RemedialClass_2016
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
#Point
📚 ብዙዎች ግቢ ላይ መንግስት የመደባቸውን ፊልድ ብቻ ገግመው ይቸክላሉ ነገር ግን በዚ የውድድር አለም አንድ ሳብጀክት ማስተር ከማረግ የተለያዮ ሳብጀክቶች ይዞ መሯሯጥ አይከፋም ። እናም ቢያንስ ሁለት ከበዛ 3 ዲግሪ ይዛችሁ መውጣት ይኖርባቸቹሃል..!

📚 ለምሳሌ ፦ ሶፍትዌር ኢንጅነሪግ ተመድባቹሁ  በሳምንት 4 ቀን ከሆነ የምትማሩት ቅዳሜ እና እሁድ አልያም የማታ በዲስታንስ በመማር አንድ ዲግሪ   በኖርማል ከምትማሩት  ወጣ ያለ ፤  ለምሳሌ ማኔጅመነት አልያም ኢኮኖሚክስ ብትማሩ አሪፍ ነው ። በዲስታንስ መማር አልያም ቅዳሜ እና እሁድ መርጣቹሁ ዮኒቨርስቲው በሚያመቻቸው ዕድል መማር ትችላላቹህ ። በርቀት ስለሆነ  ለፈተና ግዜ እያነበቡ ፈተናውን በመውሰድ መመረቅ ይቻላል የኖርማል ሳብጀክቱን ሳይጋፋባችሁ የሶሻል ትምህርቶች በ3 አመት ስለሚያልቁ በሁለተኛው አመት ጀምራቹሁ በአራተኛው መጨረስ ትችላላቹሁ በመጨረሻው አመት ሙዱም ስለማይኖራቹሁ GC ስትሆኑ ሌላ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በመረጣችሁት ይኖራቹሃል ።

💬  በመጀመርያው አመትም መጀመር ትችላላቹሁ ግቢውን እስክትላመዱ ሊያስቸግራቹሁ ስለሚችል አንድ አመት ታግሳችሁ ቢሆን ግን ይመረጣል ።

   የክፍያው ነገር 

📚 ክፍያው የተጋነነ አይደለም በወር 300- 400 ብር ነው ፤ በ10 ሺ ብር ከጎበዛቹሁ አንድ ዲግሪ ማለት ነው ። ያውም ከኖርማሉ ቀድማቹሁ ። ሲኒየሮችን ብታናግሩዋቸው ታዲያ ያግዛቹሃል ።

   ነጥብ

📚 የርቀት ወይ በማታ ስለሆነ ብዙ የሚከብድ ፈተና የለም ። ትንሽ ካነበባችሁ ከ 2.8 በላይ ማምጣት ቀልድ ነው ። ኖርማሉን ኮ ስንቶች በ2 ነው ሚመረቁት ታዲያ ትዕግስት ይጠይቃል ። አንዳንዴ ኖርማል ክላስ ጋር ክላሽ ሊያረግ ይችላል ።  ምንግዜም ለኖርማሉ ነው ቅድሚያ መስጠት ያለብን ።

ሶስተኛዋ  ዲግሪስ

📚 በካንፓስ ቆይታቹሁ በጣም የምታቃጥሉዋት ግዜ ክረምት ነች ። ብዙዎች ዕረፍት በሚል ይቀመጣሉ ። እናት እና አባትህ አንተ ተስፈ አርገው ፤ በየአመቱ 100 ሺ ህዝብ እየተመረቀ ስራ በሚያጣበት ሀገር ማረፍ ዘበት ነው ።  ደሞስ ቁጭ ብሎ ድንጋይ ከመሞቅ ፥ ፊልም ከማየት 24 ሰዓት  ከመጋደም አንድ ዲግሪ ብትጨምር አይሻልም ። አብዛኞቹ ካንፓሶች (summer course) ሰመር ኮርስ ይሰጣሉ  ። በክረምት ለ3 አመት በመማር አንድ ዲግሪ መጨመር ትችላላቹሁ ። 3ተኛ ዲግሪ ማለት ነው ።ከትምህርተ ወደ ትምህርት  ከደበራችሁ  ደሞ ሌላ ከህይወታቹ ጋር የሚገናኝ ነገር ። ፊልም መማር ፤ ሙዚቃ መማር ፤ መንጃ ፍቃድ ፤ ቋንቋ መማር ፤ ብቻ አለመተኛት ።ግዜን አለማቃጠል ነው ። ዕረፍት የለሽ በመሆን መማር ነው ።

💬 አንዳንድ ልጆች ክረምቱን ገንዘብ ለመሸቀል በት በት ይላሉ ይሄም በጣም አሪፍ ነገር ነው ። ቤተሰብ ማስቸገር በጣም አስጠሊ ነገር ነው ። ብቻ ክረምታችሁን በአልባሌ ጉዳይ ማሳለፍ የለባችሁም አንደኛችሁን ታርፋላችሁ ። በርትቶ ሰግጦ መማር ነው ።

   ኧረ ልፋቱስ

📚 አዎ አድክም ነገር ነው ። ነገር ግን ቀልድ አይደለም በሶስት ዲግሪ መመረቅ ቀልድ አይደለም ። ስራ በአንዱ ብታጡ እንኳ በአንዱ አታጡም ደሞ አንዱን ማስተር ማረግ ከቻላችሁ ያበደ CV ያዛቹሁ ማለት ነው ። የትኛውመ ድርጅት ቢሆን ሊቀጥራቹሁ ይንገበገባል ። ወይስ በአንድ ተመርቆ ድንጋይ ማስጣት ይሻላላል ። የእናንተ ምርጫ ነው ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔥1
#advertisement
አስቸኳይ ክፍት የስራ  ማስታወቂያ
ከቀን 7/02/2016 እስከ ቀን13/03/2016 የወጡ
                                 


📌 የስራ መደብ ፡ # ሆስተስ ለክለብ እና አየር መንገድ
🔰የት ደረጃ ፡10+
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት
🔰ደሞዝ ፡  10000-15000


📌 የስራ መደብ ፡ # ጀማሪ አካውንታንት
🔰የት ደረጃ ፡Degree/Diploma
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡  7000+


📌 የስራ መደብ ፡ # NGO ተላላኪ እና ስልክ ኦፕሬተር
🔰የት ደረጃ ፡10+ ቋንቋ የሚችሉ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡  10000+ትራንስፖርት


📌 የስራ መደብ ፡ # NGO
🔰የት ደረጃ ፡ዲፕ/ድግሪ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡  15000ጀምሮ+ ትራንስፖርት አለዉ


📌 የስራ መደብ ፡ # ስልክ ኦፕሬተር ለድርጅት
🔰የት ደረጃ ፡10ኛ+
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡  7500+


📌 የስራ መደብ ፡ #  ማስታወቂያ ለጣፊ
🔰የት ደረጃ ፡6ኛ+
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡  5500+


📌 የስራ መደብ: # ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅት
🔰የት/ደረጃ: 10+
🔰ደሞዝ: 8000+
🔰የስራ ልምድ: 0 አመት
🔰ፆታ:ሴ/ወ


📌 የስራ መደብ: # Nurse/pharmacy/labratory/Ho
🔰የት/ደረጃ:Dip/Degree
🔰ደሞዝ: 8000_15000
🔰የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ወ/ሴ

                 📌 የስራ መደብ፡ # Civil Engineering
🔰የት ደረጃ ፡ ዲግር
🔰የስራ ልምድ ፡  0-4ዓመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 9000-13000

                    
📌 የስራ መደብ፡ # Electrical/mechanical Engineering
🔰የት ደረጃ ፡degre
🔰የስራ ልምድ ፡  0ዓመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 8000_10000

                         📌የስራ መደብ፡ # አየር መንገድ ዉስጥ ሽያጭ በፈረቃ
🔰የት ደረጃ ፡  10ኛ  ከዚያ በላይ
🔰የስራ ልምድ ፡  0 አመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡  8200+


📌 የስራ መደብ ፡ # ሪሴፕሽን በፈረቃ
🔰የት ደረጃ ፡10ኛ ጀምሮ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0ዓመት ጀምሮ
🔰ፆታ: ሴት
🔰ደሞዝ ፡ 6000


📌 የስራ መደብ ፡ # IT
🔰የት ደረጃ ፡ ዲግር/ዲፕሎማ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 7000


📌 የስራ መደብ፡ # መምህርነት
🔰የት ደረጃ ፡ ዲግር/ዲፕሎማ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 7000-10000


📌 የስራ መደብ፡ # Hydrualic Engineering
🔰የት ደረጃ ፡ ዲግር
🔰የስራ ልምድ ፡ 0_2 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 10000+


📌 የስራ መደብ፡ # marketing/ ማኔጅመንት
🔰የት ደረጃ ፡ ዲግር/ዲፕሎማ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡9000+


📌 የስራ መደብ፡ # ሹፈር ህ-1/2ደረቅ-1/2/3/የድሮ3/4/5 ኛ
🔰የት ደረጃ ፡ መንጃ ፈቃድ ያለዉ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 12000+

      
📌 የስራ መደብ፡ # ኬሚስት እና ኬሚካል እንጂነር
🔰የት ደረጃ ፡ ደግሪ/ዲፕ
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 9000

                         📌 የስራ መደብ፡ # መኪና ላይ ዉሃ ሽያጭ
🔰የት ደረጃ ፡ 10ኛ+
🔰የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
🔰ፆታ: ሴት/ወንድ
🔰ደሞዝ ፡ 6000+ኮሚሽን


አድራሻ: 22 መክሊት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 105
            📞 0948352727                  📞 0948442727
በየቀኑ የሚወጡ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል የቻናላችን ቤተስብ ይሁኑ
Telegram:-👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/YAJobvacancy
https://t.me/YAJobvacancy
https://t.me/YAJobvacancy

እኛን አይወክልም Paid Promotion ነው
Any ማስታወቂያ ማሰራት ምትፈልጉ አናግሩን
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
#BuleHoraUniversity

በ2015 ዓ.ም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2014 ዓ.ም በአንደኛ ሴሚስተር በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal በመሙላት ላቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 15 እና 16/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ 3×4 ፎቶግራፍ ስምንት (8)
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)


━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ

📌 Join and share 👇👇👇

           📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass