የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።
ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡
☑️ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 255 ያመጡ
☑️ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 234 ያመጡ
☑️ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 218 ያመጡ
☑️ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 200 ያመጡ
☑️ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 224 ያመጡ
☑️ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑️ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 192 ያመጡ
☑️ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑️ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑️ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑️ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑️ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑️ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ
☑️ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።
መረጃውን ትምህርት ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ያሰራጨው ኤፍ ቢ ሲ ነው።
ለ12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
https://t.me/+aNlMj5bWezE4ZThk
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass

MATH SOCIAL 2015 SOCIAL (1).pdf
1.2 MB
📃ADDIS ABABA UNIVERSITY
🔋 2015
🚧SOCIAL MATHS FINAL EXAM
📝🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclassJoin h
🔋 2015
🚧SOCIAL MATHS FINAL EXAM
📝🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclassJoin h
💡በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
📝ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📝ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
❤1
Chapter one.docx
443.8 KB
📚Computer programming( C++ ) notes
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መደበኛ ሥራቸው በቅርቡ #እንደማይመለሱ የክልሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ገለፀ፡፡
አስር ዩኒቨርሲቲዎችን በአባልነት የያዘው 'በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም'፤ በክልሉ ባለው የፀጥታ ሁኔታና የመማር ማስተማር ሒደቱን በማስመልከት ውይይት አድርጓል፡፡
በዚህም "በክልሉ የሚገኙ አስሩም ዩኒቨርሲቲዎች የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ እስከሚሻሻል ድረስ ተማሪዎቻቸውን እንደማይጠሩ የጋራ መግባባት ላይ መድረሳቸውን" የፎረሙ ዋና ፀሐፊ አስማረ ደጀን (ዶ/ር) ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡
በክልሉ የሚታየውን የፀጥታ ስጋት ያብራሩት ዋና ፀሐፊው፤ ተማሪዎችን ወደየተቋማት አስገብቶ ግጭት በሚከሰትበት ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች ኃላፊነት እንደማይወስዱ አንስተዋል፡፡ ለዚህም ባለፈው ሐምሌ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና እየወሰዱ በነበረበት ወቅት ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ጠቅሰዋል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎች ረጅም ርቀት በራሳቸው በእግራቸው ተጉዘው ወደየመጡበት መመለሳቸውን አስታውሰዋል፡፡
በክልሉ ባለው የፀጥታ ሁኔታ የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ማድረስ ፈተና እንደሆነም ዋና ፀሐፊው ጠቁመዋል።
ከምግብ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲዎች ልዩ ልዩ ግብዓቶችን ያቀርቡ የነበሩ አካላት፣ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ መግለጻቸው ለፎረሙ ውሳኔ መሠረት እንደሆኑ ፀሐፊው አስረድተዋል፡፡
በፎረሙ ውይይት የተሳተፉት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታፈረ መላኩ (ዶ/ር)፤ "በክልሉ በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ዘንድሮ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ #እንደማይቻል" ገልጸዋል።
የዩኒቨርሲቲዎቹ የምግብ አቅርቦት ከወረዳዎችና ከአዲስ አበባ የሚመጣ በመሆኑ፥ ይህም ትልቅ ፈተና እንደሆነ ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል።
መንግሥት ፎረሙ የሚጠይቀውን ሁኔታ ማመቻቸት ከቻለ ዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቻቸውን ለመጥራት እንደሚችሉ ከስምምነት መደረሱን ዋና ፀሐፊው አስረድተዋል።
የአሜሪካ ድምፅ የትምህርት ሚኒስቴርን በጉዳዩ ላይ ለማናገር ያደረገው ጥረት አልተሳካለትም።

📌 ወደ ካምፓስ ስንሔድ ምን ምን ነገሮችን ይዘን መሔድ አለብን❓
👉 ከበሶ እስከ ዳቦቆሎ
👉 ከለውዝ ቅቤ እስከ ማርማራታ
👉 ከሻንጣ እስከ ፒኪኒ
ቢኒያም ከፋለ(ዞግ) አስፈላጊ የሚባሉ ሸመታዎችን እንደሚከተለው አቅርቦላችሗል።
ሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ ❓
📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦
📌 በምግብ ዘርፍ ፦
📚 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ።
💡 በሶ
💬 በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ።
💡 ኩኩሲ ፡
📚እኔ ኩኩሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ።
💡 ዳቦቆሎ ፦
💬 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ። ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ።
💡 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦
💬 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ .....
💬 ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ ።
📌 በቁሳቁስ ዘርፍ ፦
💡 ሻንጣ ፦
📚 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ ።
💬 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ ❓አቅሜ የቱ ያክል ነው ❓በሉ ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ ።
📚 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ) ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ።
💬 ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ።
🎗በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 250 -300 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። )
📌 የልብስ ሸመታ ፦
📚 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጦ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ❓ዘናጭ ናችሁ❓ ደሃ ናችሁ
❓ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካካለችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ (በግሌ)
💡 ለወንዶች ፦
📚 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ ፤ 1 ቁንጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ ።
💡ለሴቶች ፦
📚 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም) እንደምክር Body ነገር በከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።በተረፈ በንፅህና ስለማትታሙ ካልሲ እና ፓንት በርከት አርጎ የመያዝ ግዴታ የለባችሁ (ጭብጨባ ለሴቶች )
©ዞግ እንደከተበው
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇

❤3👍1
ስለ ግቢ3⃣
🔷WELCOME/እንኳን ደህና መጡ
ግቢ ስትገቡ ከሚጠብቋቹህ የፍሬሽነት ክስተቶች መካከል ግንባር ቀደሙ Welcome ceremonyም ተጠቃሽ ነው
የተለያዩ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራሞች ይሰናዳሉ የማውቃቸውን ብቻ በትንሹ ላስተዋውቃቹህ
☑️፩ የግቢ welcome
ይህ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም በግቢ ደረጃ የሚዘጋጅ ሲሆን ምንም አይነት ክፍፍል የሌለው ሁሉንም ተማሪ ወደ ግቢ በጥሩ መስተንግዶ ከነባር ተማሪዎች ማለትም ከክበባትና ከተማሪ ህብረት አባላት ጎን በመሆን የግቢው አስተዳደር የሚያሰናዳው welcome ceremony ነው።
በዚህ ሴሪሞኒ ላይ የሚታደሙት ወይም አቀባበል የሚደረግላቸው ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ወላጆችም ጭምር ናቸው ( የእንግድ ማረፊያ በማዘጋጀት ቡና ምናምን ...)
☑️፪ ሀይማኖታዊ
ይህ Welcome ፕሮግራም ደግሞ ፍሬሽ ተማሪ በገባ በሳምንቱ or በሆነ time interval ውስጥ አሪፍ ዝግጅት ተሰናድቶ የሚዘጋጅ ደስ የሚል ceremony ነው
ዝግጅቱ ከዩንቨርሲቲው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኖረውም ።
ሙሉ ወጪው የሚሸፈነው በተማሪዎች ነው ማለትም በፍቃደኛ የእምነቱ ተከታዮች ማለት ነው።
ዝግጅቱ የሚሰናዳው እንደየ ሀይማኖት ተቋሟቱ ስርዓት ነው ።
♦️ኦርቶዶክሶች በግቢ ጉባዔ
♦️ሙስሊሞች በግቢ ጀመዓ
♦️ፕሮቴስታንቶች በማህበር
♦️ሌላም የማላውቀው ካላ like that...አማካኝነት የሚያዘጋጁት ፕሮግራም ነው ።
እንደኔ እይታ ይህ Welcome ለሁሉም ተማሪ በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለሁ coz ለግቢ ህይወታችን መቃናት መንፈሳዊ ህይወት ትልቅ ድርሻ ስላለው ።
☑️፫ ክልላዊ/ከተማዊ
ይሄኛው Welcome ድሮም የነበረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እየደመቀ የመጣ ዌልካም ነው
ክልላዊ Welcome አሁን ላይ እምብዛም ነው ማለት የተወሰኑ ክልሎች ብቻ ናቸው በክልል ደረጃ ....
ያው የጊዜው በሽታ ሆነና ከክልልም አልፈን ዘር መቁጠር ጀምረናልና .....
በአንድ ክልል ውስጥ አስራ ምናምን ከተሞች በተለያየ ጊዜና ቦታ welcome ሊያዘጋጁ ይችላል ።
እዚህ ጋር አክቲቪስትነት አይሁንብኝ እንጂ ይሄንንም አይነት የwelcome ceremony እደግፈዋለሁ ምክንያቴ ደግሞ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው ማለትም የመጀመሪያዎቹ ሳምታት ለብዙ ፍሬሾች በጣም ከባድ ናት at that time ከማንም በላይ ሆኖ የሚንከባከበን ነባር ተማሪ ማግኘት ጥቅሙ እንጂ ጉዳቱ አይታየኝም ። ሆኖም ግን አሁን ላይ ያለው የዘረኝነት ቫይረስም ሊረሳ አይገባም ፤ ያገርህን ልጅ የምትፈልገው ባንዲራ ለመስቀል (ለጉራ፣ከሌሎች በልጦ ለመታየት) ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብህ ፥ አንቅረህ ትፋው coz አንተ ግቢ የገባከው ድንቁርናን ለማሸነሽ እንጂ ለመዝቀጥ አይደለምና 🆗?
የበርጮሎጂስቶች 🙊 ፣ የጨብሲዎች🙊 ፣የቺኮዚሞች🙊 እና የሌሎች ምናምኖች Welcome ስለመኖሩ አላቅም 😕 ባውቅም አላስተዋውቅም ።

Hello students, if you have any assignment question, i will help you with it but, it have to be Non - Numerical Question.
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻 ቻናል👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
HELLO EVERY ONE! how are you doing! 😃😃😃 THANKS TO GOD 🙏🏽🙏🏽 i'm really good. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 🤩🤩🤩🤩🤩 i have annunciation for all students who wants to be a hacker👨🏽💻, app and website developer, and to create your own games🧚🏼♀️🧞♂️. is there any one who wants to learn programing. if your answer is yes 🙅no problem came here AND TELL your interest. 🤷🏼♂️💯 ✅https://t.me/GebremariamTe Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
❤4
🌟መልካም ዜና ለ ዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች🌟
በዚህ ዓመት
🔤Medicine
🔤 Pharmacy
🔤 Dental Medicine
🔵 Addis Ababa University
🔵 Jimma University
🔵 Haramaya University
🔵 Hawassa university
🔵 Arbaminch University
🔵 Dilla University
🔵 Bule Hora university
🔵 Madda WALAABUU university
🔵 Ambo University
🔵 Wallaggaa University
🔵 Salaalee University
🔵 Diredawa University
🔵 Bahirdar University
🔵 Gondar University
🔵 Debre Tabor University
🔵 Debre Markos University
🔵 Debre Birhan University
🔵 Wollo University
🔵 Jigjiga University
🔵 Arsi university
🔵 Wolayita Sodo University
🔵 Welkite University
🔵 wachamo university
🔵 Arsi university.
🔵 Worabe University
➖➖➖➖💥➖➖➖➖➖➖
🌟እነዚህ ዩኑቨርሲቲዎች የደረሳችሁ ተማሪዎች እድለኛ ናችሁ።
📌 ስማቸው እዚህ ላይ የተጠቀሱ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉም Medicine ይሰጣሉ። ለ እያንዳንዱ የ Medicine መግብያ ፈተና ይለያያል። ለምሳሌ አ.አ.ዩ የ ቃለ-ምልልስ ጥያቄ አለ፣ በ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ የለም። አንዳንዶቹ ደግሞ SAT ፈተና ይሰጣሉ።
📌 ስለዚህ ተማሪዎቻችን በደንብ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ለ CoC Tutorial ስትመዘገቡ bot ላይ የ እናንተን ዩኒቨርሲቲ በ ትክክል መምረጥ አለባችሁ። እኛ የምንሰጣችሁ Tutorial ለ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ አንድ አይነት አይደለም።
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
በዚህ ዓመት
🔤Medicine
🔤 Pharmacy
🔤 Dental Medicine
እና ተያያዥ ፊልድ መግባት ለሚትፈልጉ ተማሪዎች GTUTORIAL ምዝገባ ተጀምሯል🔵 Addis Ababa University
🔵 Jimma University
🔵 Haramaya University
🔵 Hawassa university
🔵 Arbaminch University
🔵 Dilla University
🔵 Bule Hora university
🔵 Madda WALAABUU university
🔵 Ambo University
🔵 Wallaggaa University
🔵 Salaalee University
🔵 Diredawa University
🔵 Bahirdar University
🔵 Gondar University
🔵 Debre Tabor University
🔵 Debre Markos University
🔵 Debre Birhan University
🔵 Wollo University
🔵 Jigjiga University
🔵 Arsi university
🔵 Wolayita Sodo University
🔵 Welkite University
🔵 wachamo university
🔵 Arsi university.
🔵 Worabe University
➖➖➖➖💥➖➖➖➖➖➖
🌟እነዚህ ዩኑቨርሲቲዎች የደረሳችሁ ተማሪዎች እድለኛ ናችሁ።
📌 ስማቸው እዚህ ላይ የተጠቀሱ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉም Medicine ይሰጣሉ። ለ እያንዳንዱ የ Medicine መግብያ ፈተና ይለያያል። ለምሳሌ አ.አ.ዩ የ ቃለ-ምልልስ ጥያቄ አለ፣ በ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ የለም። አንዳንዶቹ ደግሞ SAT ፈተና ይሰጣሉ።
📌 ስለዚህ ተማሪዎቻችን በደንብ ማወቅ ያለባችሁ ነገር፣ ለ CoC Tutorial ስትመዘገቡ bot ላይ የ እናንተን ዩኒቨርሲቲ በ ትክክል መምረጥ አለባችሁ። እኛ የምንሰጣችሁ Tutorial ለ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ አንድ አይነት አይደለም።
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍3❤2
Applied Mathematics 1
@keleme_2013.pdf
@keleme_2013.pdf
105.2 MB
📚Applied Mathematics I Short notes and reference book,Begashaw🙌🏾
የ Begashaw መጽሀፍት በ Engineering ተማሪዎች ተመራጭ ናቸው።✔️✌️🏾
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
የ Begashaw መጽሀፍት በ Engineering ተማሪዎች ተመራጭ ናቸው።✔️✌️🏾
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
🙌ይቀላቀሉ
📌 Join and share 👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
👍4
ያኔ ፍሬሽ ሣለን : ግቢ ሥንገባ
ለብዙ ችግሮች : ሁነናል ሠለባ።
•
➽ ሢኒየር ሢዝናናብን : ሥንገባ ሥንወጣ
በእንሥሣት ሠይመው : ይሉን ነበር ጦጣ።
•
➽ ሤቷን "ፍሬህይወት" : ወንዱን ደሞ "ፍሬው"
ርዕሡ እኛ ነበርን ; የሢኒየሮች ወሬው።
➣ሁሌም እማልረሣው😍
............
➽ ድንገት ሣሥታውሠው : ዛሬም የሚያሥቀኝ
አንድ ሢኒየር ተሜ : በሶየን ሢነጥቀኝ።
➽ ፍሬሽ እንደሆንኩኝ : አካሄዴን አይቶ
"ፍሬው" ብሎ ጠራኝ : ከኋላየ መጥቶ።
➽ ሚሥጥሩ ሣይገባኝ..........
ፍሬው አደለሁም : እባላለሁ 'ብሩክ'
እባክህ አሣየኝ : የወንዶቹን ብሎክ።
.....ብየ ብናገረው : በመልሤ ተደንቆ
....በሣቅ😂 ሊሞትብኝ : መንገዱ ላይ ወድቆ።
➽ እኔም ፍሬው ሞኙ : ሥሜን ረሥቼ
ሢሥቅ አየዋለሁ : ግራ ተጋብቼ።
➽ ሣቁ ሢቆምለት......
" ምን ጣጣ አለው ታዲያ : ደሞ ለዚህ ነወይ
እቃህን አምጣና : ከኔ ዶርም እንቆይ።
"
➽ ይሉኝታ አለኝና : እኔም ተሣቅቄ
ልሠጠው ፈራሁኝ : ሻንጣየን አውልቄ።
➽ይህ ይሻላል ብየ : በሶየን ብሠጠው
ከጓደኞቹ ጋር : ወሥዶ በጠበጠው።
➽ ከ10 ኪሎ በሶ : ለኔ አንድም ሣይሠጡ
ሢኒየሮች በሙሉ : ተካፍለውት ወጡ።
➽ ሌላ ቀን ተዋወኩ : የዶርም ጓደኛ
ሥወጣ ሥገባ : እንዳልሆን ብቸኛ፣
➽ይሄም ጓደኛየ : ችግሬን ተረድቶ
ጧት ማታ ከዶርሜ : እንደማለቅ አይቶ
"ወክ እማትወጣው : ምን ብትሆን ነው ከቶ?
➽ አቦ አትደብረኝ : አትሁንብኝ ፋራ
ይልቅ ለባብሥና : እንሂድ በግ ተራ። "
....አለና ገፋፋኝ : ውሣኔ አሥቀየረ
....ትልቁ ገጠመኝ : አሁን ተጀመረ።
፨
➽ ለባብሠን ብንወጣ : ታውደን በሽቶ
በግ ተራን አየሁት : በወጣቶች ሞልቶ።
➽ ሤቱም ወንዱም ወጣት : በበግ መሠየሙ
መቸም ሚሥጥር : አለው ምን ይሆን ትርጉሙ?
➽ እኔማ የዚህን : ትርጉሙን ለማወቅ
ዛሬ ልየው እንጅ : መቸም ጊዜ አልጠብቅ።
፨
➽ ምሽቱ ነገሠ : ሠዓቱ ከነፈ
አይኔም ተወርውሮ : ካንዲት ቆንጆ አረፈ።
➽ ፍርሀቴ እንዲለቀኝ : ከውሥጤ ተንፍሸ
ወደ እሷ ተጠጋሁ : ባይኖቸ ጠቅሸ።
➽ እሷም ለምሽኮርመም : ትንሽ አመነታች
ልመለሥ ሢቃጣኝ : በገዛ እጇ መጣች።
፨
➽ ይችማ የዋህ ናት እውነትም በግ ተራ
አንደበቷ ማር ነው : ደሞኮ ሥትፈራ።
➽ በመጀመሪያው ቀን : ሥልኳን ሠታኝ መጣሁ
ሣልተኛ ነጋብኝ : ከዶርሜ እንደወጣሁ።
፨
➳......ጉድ መጣ🙈🙈🙈🙈
............
!
➽ በሁለተኛው ቀን : እራሷ ደውላ
"ከተማ እንውጣ" : አለች ከሠዓት በኋላ።
➽ እኔም ያለችኝን : ገንዘቤን ሠብሥቤ
ያሻትን ልጋብዝ : ላኮራት አሥቤ፣
➽ ብሩ አይበቃም ብየ : ለእሷ እንኳን ሥፈራ
4 ሁና መጣች : ልትከተኝ ኪሣራ።
➽ እንደፈረደብኝ : አራቱን ጋብዠ
ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሞባይል አሢይዠ
.
➽ አሥተናጋጅቷን : አልኳትና አደራ
ይሄንን ችግሬን : ለእሷ እንዳታወራ፣
.
ለሽንት ቤት ብየ : ሣያዩኝ ወጥቼ
ተበድሬ መጣሁ : ከዶርም ጓዶቼ።
፨
➽ .........ወይ ጣጣ ደሞ ምን ምኔ ቀራት?.....
"ፍዝዝ አትበል እንጅ : አይዞህ የኔ ፍቅር
ሂሣቡን ዝጋና : ሥንጨፍር እንደር። "
.....ብላኝ እርፍ አለች : የፊቱ ሢቆጭኝ
.....ጭራሽ አሣብዳ : ፊቴን ልታሥነጨኝ።
.
➽ ምን አማራጭ አለ : አልኩና በሆዴ
አንችን ደሥ ካለሺ : ችግር የለም ውዴ።
...ብየ ተናግሬ : ፀጉሬን እያሻሸሁ
...ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሥጨነቅ አመሸሁ።
፨
➽ ጨዋታው ሢጀመር : ጭፈራው ሢደራ
ወገቡን ሢፈትሽ : ሁሉም በየተራ።
.
➽ ትንሽ እንደቆየች : ብትለኝ "ራበኝ😂
"
ባዶ ቦርሣ ይዠ :ገላየን አላበኝ።🤣
፨
........ኡፍፍፍፍፍ........
➽ በዚህ ውድቅት ሌሊት : ገንዘብ ከየት ላምጣ
ግቢ ትበያለሽ : ከዚህ ቤት እንውጣ፣
........ብየ ተናግሬ ያፌን : ሣልጨርሠው
.......አምባርቃብኝ ሄደች : የዋህ ናት ያልኳት ሠው።
፨
➽ በግ ተራ ወጥቸ : ያገኘኋት ልጅ
የበግ ፀባይ የላት : የፍየል ነው እንጅ።
.
➽ የዋህ በጎች መሥለው : ከግቢ ሢወጡ
ምግባቸው ጫት ብቻ : አልኮል የሚጠጡ
እንዴት ከበግ ተራ : ፍየሎቹ መጡ?
፨
➽ በግ የሚለውን ሥም : ፍየሎች ተውሠው
ሠውን አሥቸገሩት : ጩኸታቸው ባሠው።
፨
➽ ዩኒቨርሢቲወችም : ባንድ ላይ ይቀጡ
ከበግ ተራ መሀል : ፍየል እንዳይሸጡ።
፨
➽ አማን አውለኝ ብሎ : ከዶርሙ ተነሥቶ
ማን ፍየል ይገዛል : ለበግ ብሎ ወጥቶ።
.
➽ ወይ ቦታው ቢለያይ : መግቢያውና መውጫው
ይገዛ ነበረ : ሁሉም እንደምርጫው።
፨
➽ እነ ፍሬ ህይወት : በሉ ተጠንቀቁ
ፍየል ብቻ ቀርቷል : በጎች ተመረቁ።
፨
➽ በግ የምትፈልጉ : ፍየል የማትሹ
ካሁን ጀምራችሁ : በበግ ተራ አታምሹ።
፨
➽ ግቢወችም ይሥሙት : ይሄን አቤቱታ
ከእንግዲህ ይሥጡልን : ለፍየሎች ቦታ።
ስትገቡ ለምትቸገሩ ተማሪዎች!
ለብዙ ችግሮች : ሁነናል ሠለባ።
•
➽ ሢኒየር ሢዝናናብን : ሥንገባ ሥንወጣ
በእንሥሣት ሠይመው : ይሉን ነበር ጦጣ።
•
➽ ሤቷን "ፍሬህይወት" : ወንዱን ደሞ "ፍሬው"
ርዕሡ እኛ ነበርን ; የሢኒየሮች ወሬው።
➣ሁሌም እማልረሣው😍
............
➽ ድንገት ሣሥታውሠው : ዛሬም የሚያሥቀኝ
አንድ ሢኒየር ተሜ : በሶየን ሢነጥቀኝ።
➽ ፍሬሽ እንደሆንኩኝ : አካሄዴን አይቶ
"ፍሬው" ብሎ ጠራኝ : ከኋላየ መጥቶ።
➽ ሚሥጥሩ ሣይገባኝ..........
ፍሬው አደለሁም : እባላለሁ 'ብሩክ'
እባክህ አሣየኝ : የወንዶቹን ብሎክ።
.....ብየ ብናገረው : በመልሤ ተደንቆ
....በሣቅ😂 ሊሞትብኝ : መንገዱ ላይ ወድቆ።
➽ እኔም ፍሬው ሞኙ : ሥሜን ረሥቼ
ሢሥቅ አየዋለሁ : ግራ ተጋብቼ።
➽ ሣቁ ሢቆምለት......
" ምን ጣጣ አለው ታዲያ : ደሞ ለዚህ ነወይ
እቃህን አምጣና : ከኔ ዶርም እንቆይ።
"
➽ ይሉኝታ አለኝና : እኔም ተሣቅቄ
ልሠጠው ፈራሁኝ : ሻንጣየን አውልቄ።
➽ይህ ይሻላል ብየ : በሶየን ብሠጠው
ከጓደኞቹ ጋር : ወሥዶ በጠበጠው።
➽ ከ10 ኪሎ በሶ : ለኔ አንድም ሣይሠጡ
ሢኒየሮች በሙሉ : ተካፍለውት ወጡ።
➽ ሌላ ቀን ተዋወኩ : የዶርም ጓደኛ
ሥወጣ ሥገባ : እንዳልሆን ብቸኛ፣
➽ይሄም ጓደኛየ : ችግሬን ተረድቶ
ጧት ማታ ከዶርሜ : እንደማለቅ አይቶ
"ወክ እማትወጣው : ምን ብትሆን ነው ከቶ?
➽ አቦ አትደብረኝ : አትሁንብኝ ፋራ
ይልቅ ለባብሥና : እንሂድ በግ ተራ። "
....አለና ገፋፋኝ : ውሣኔ አሥቀየረ
....ትልቁ ገጠመኝ : አሁን ተጀመረ።
፨
➽ ለባብሠን ብንወጣ : ታውደን በሽቶ
በግ ተራን አየሁት : በወጣቶች ሞልቶ።
➽ ሤቱም ወንዱም ወጣት : በበግ መሠየሙ
መቸም ሚሥጥር : አለው ምን ይሆን ትርጉሙ?
➽ እኔማ የዚህን : ትርጉሙን ለማወቅ
ዛሬ ልየው እንጅ : መቸም ጊዜ አልጠብቅ።
፨
➽ ምሽቱ ነገሠ : ሠዓቱ ከነፈ
አይኔም ተወርውሮ : ካንዲት ቆንጆ አረፈ።
➽ ፍርሀቴ እንዲለቀኝ : ከውሥጤ ተንፍሸ
ወደ እሷ ተጠጋሁ : ባይኖቸ ጠቅሸ።
➽ እሷም ለምሽኮርመም : ትንሽ አመነታች
ልመለሥ ሢቃጣኝ : በገዛ እጇ መጣች።
፨
➽ ይችማ የዋህ ናት እውነትም በግ ተራ
አንደበቷ ማር ነው : ደሞኮ ሥትፈራ።
➽ በመጀመሪያው ቀን : ሥልኳን ሠታኝ መጣሁ
ሣልተኛ ነጋብኝ : ከዶርሜ እንደወጣሁ።
፨
➳......ጉድ መጣ🙈🙈🙈🙈
............
!
➽ በሁለተኛው ቀን : እራሷ ደውላ
"ከተማ እንውጣ" : አለች ከሠዓት በኋላ።
➽ እኔም ያለችኝን : ገንዘቤን ሠብሥቤ
ያሻትን ልጋብዝ : ላኮራት አሥቤ፣
➽ ብሩ አይበቃም ብየ : ለእሷ እንኳን ሥፈራ
4 ሁና መጣች : ልትከተኝ ኪሣራ።
➽ እንደፈረደብኝ : አራቱን ጋብዠ
ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሞባይል አሢይዠ
.
➽ አሥተናጋጅቷን : አልኳትና አደራ
ይሄንን ችግሬን : ለእሷ እንዳታወራ፣
.
ለሽንት ቤት ብየ : ሣያዩኝ ወጥቼ
ተበድሬ መጣሁ : ከዶርም ጓዶቼ።
፨
➽ .........ወይ ጣጣ ደሞ ምን ምኔ ቀራት?.....
"ፍዝዝ አትበል እንጅ : አይዞህ የኔ ፍቅር
ሂሣቡን ዝጋና : ሥንጨፍር እንደር። "
.....ብላኝ እርፍ አለች : የፊቱ ሢቆጭኝ
.....ጭራሽ አሣብዳ : ፊቴን ልታሥነጨኝ።
.
➽ ምን አማራጭ አለ : አልኩና በሆዴ
አንችን ደሥ ካለሺ : ችግር የለም ውዴ።
...ብየ ተናግሬ : ፀጉሬን እያሻሸሁ
...ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሥጨነቅ አመሸሁ።
፨
➽ ጨዋታው ሢጀመር : ጭፈራው ሢደራ
ወገቡን ሢፈትሽ : ሁሉም በየተራ።
.
➽ ትንሽ እንደቆየች : ብትለኝ "ራበኝ😂
"
ባዶ ቦርሣ ይዠ :ገላየን አላበኝ።🤣
፨
........ኡፍፍፍፍፍ........
➽ በዚህ ውድቅት ሌሊት : ገንዘብ ከየት ላምጣ
ግቢ ትበያለሽ : ከዚህ ቤት እንውጣ፣
........ብየ ተናግሬ ያፌን : ሣልጨርሠው
.......አምባርቃብኝ ሄደች : የዋህ ናት ያልኳት ሠው።
፨
➽ በግ ተራ ወጥቸ : ያገኘኋት ልጅ
የበግ ፀባይ የላት : የፍየል ነው እንጅ።
.
➽ የዋህ በጎች መሥለው : ከግቢ ሢወጡ
ምግባቸው ጫት ብቻ : አልኮል የሚጠጡ
እንዴት ከበግ ተራ : ፍየሎቹ መጡ?
፨
➽ በግ የሚለውን ሥም : ፍየሎች ተውሠው
ሠውን አሥቸገሩት : ጩኸታቸው ባሠው።
፨
➽ ዩኒቨርሢቲወችም : ባንድ ላይ ይቀጡ
ከበግ ተራ መሀል : ፍየል እንዳይሸጡ።
፨
➽ አማን አውለኝ ብሎ : ከዶርሙ ተነሥቶ
ማን ፍየል ይገዛል : ለበግ ብሎ ወጥቶ።
.
➽ ወይ ቦታው ቢለያይ : መግቢያውና መውጫው
ይገዛ ነበረ : ሁሉም እንደምርጫው።
፨
➽ እነ ፍሬ ህይወት : በሉ ተጠንቀቁ
ፍየል ብቻ ቀርቷል : በጎች ተመረቁ።
፨
➽ በግ የምትፈልጉ : ፍየል የማትሹ
ካሁን ጀምራችሁ : በበግ ተራ አታምሹ።
፨
➽ ግቢወችም ይሥሙት : ይሄን አቤቱታ
ከእንግዲህ ይሥጡልን : ለፍየሎች ቦታ።
ስትገቡ ለምትቸገሩ ተማሪዎች!
❤6
በአዲሱ የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር መመሪያ መሠረት
💥የ11ኛ ክፍል የተማሪዎች ወደ 12ኛ ክፍል የዝውውር ሁኔታ
⚡️ በሁሉም የትምህርት አይነቶች 30% በተከታታይ ምዘና እና 70% የሁለቱ ሴሚስተሮች ማጠቃለያ ፈተና በአጠቃላይ ከ 100% የሚያገኙትን ውጤት በማስላት #በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ወደ 12ኛ ክፍል ይዛወራል፡፡
⚡️ በ1 አንኳር ያልሆነ የትምህርት ዓይነት ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ አማካይ ውጤት 52% ካገኘ ወደ 12ኛ ክፍል ይዛወራል፡፡
⚡️ በ2 አንኳር ያልሆኑ የትምህርት ዓይነቶች ከ50% በታች ውጤት ያመጣ ተማሪ አማካይ
ውጤት 54% ካገኘ ወደ 12ኛ ይዛወራል፡፡
⚡️ በአንኳር የትምህርት አይነቶች 50% እና በላይ ያላመጣ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል
#አይዛወርም፡፡
⚡️ ከ11ኛ ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል ለመዘዋወር የሚያስችላቸውን ውጤት ያላመጡ
ተማሪዎች በክረምት ወቅት በግል ተዘጋጅተው በቀጣዩ የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ
በፊት የድጋሜ ፈተና ወስደው በዝውውር መመሪያው መሰረት የተቀመጠውን
መስፈርት ካሟሉ ወደ ቀጣዩ ክፍል እንዲዛወሩ ይደረጋል፡፡
[ ምስሉን ይመልከቱ ‼️]
➡️መመሪያው ከዚህ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያው ተግባራዊ መደረግ የሚጀምርበትን ወር እና ቀን ለጊዜው አልተገለፀም።