G-Tutorialclass
811 subscribers
2.23K photos
29 videos
1.43K files
357 links
Impossible is possible with learning & reading.
Download Telegram
#Computer_Science❗️


Computer Science ከ ቴክኖሎጂ ና ኮድ ጋር የተያያዘ ስሆን ብዙም የማይከብድና ለመማር ማራኪ የሆነ ድፓርትመንቶችን በውስጡ ይዟል።

Computer Science በውስጡ እነዚህን Departmentochn የያዘ ነዉ።

          🔸Computer Science
          🔸Software Engineering
          🔸Information System
          🔸Information Technology
         
   እነዚህን 4't departmentoch ለመግባት መጀመሪያ computer Science ልደርሳቹ ይገባል።  computer Science ከገባቹ ቡሃላ የምትፈልጉትን department ከመረጣችሁ ቡሃላ በፍላጐትና በውጤታቹ ታይቶ ይሰጣቹሃል።

ከ 4ቱ department "Software  Engineering " ተመራጭነት ይኖረዋል።

1 ) :- Computer Science

፨ Class Of Computer Science

- Hardware
- Software

👉 What Is Hardware ?

--> አንድ ተማሪ ስለ ሃርድዌር ለመማር ከፈለገ ፧ በመጀመርያ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፊልድ መምረጥ ግድ ይለዋል።


--> ሃርድዌር ማለት :- ኮምፒዩተር እንዲፈጠር ያደረጉት እቃዎች ማለት ነው ፧ ይህ ማለት ውጫዊም ፣ ውስጣዊም የኮምፒዩተር ክፍሎችን ያጠቃልላል ፧


#ውጫዊ ፓርት ምንላቸው

- Keyboard , Mouth Control , Motherboard ......


#ውስጣዊ ፓርት ምንላቸው
፨ ከማዘር ቦርድ የሚገኙ የውስጥ እቃዎች ( CPU , All Systems.... )

፨ All Systems Example

- ብሉቱዝን እንዲሰራ ያደረጉት እቃዎች። በቡሉቱዝ ፋይሎችን ፣ ቪድዮዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ለማስተላለፍ ሞባይላችን እንዲገናኙ የሚያደርጉ ጥቃቅን የውስጥ ብረቶች።


- አንድ ሲዲ ካሴት ኮምፒዩተራችን ውስጥ ካስገባነው በኋላ ፧ ሲዲው ውስጥ ምን እንዳለ ለኛ ስክሪን ላይ አድርጎ እንዲታይ የሚያደርጉት የውስጥ አካላቶች።

#Tips About Hardware


፨ አጠቃላይ ሃርድዌር ማለት ፧ ኮምፒዩተራችን እንዲሰራ ያደረጉት የውስጥ አካላቶች ሲሆኑ በተጨማሪም ' ፕሮግራሞችን ' ያካትታል። የሃርድዌር ትምህርት ከ IT ( Information Technology ) ፧ ጋር የተያያዘ ነው።

፨ ፕሮግራም ማለት ደግሞ ፧ ከኮምፒዩተሩ ስክሪን ላይ በአይናችን የሚታዩን ነገሮች ወይም በሌላ ስማቸው ኦፕሬቲንግ ሲስተም የምንላቸው።

እነዚህም :-
- Windows 7
- Windows 8 , 10 .......

// አንድ በሃርድዌር ተመርቆ የወጣ ተማሪ ከታች ያሉትን ስራ ማግኘት እና በግሉም መስራት ይችላል። //

🎲 source - ኢትዮ students

📌 Join and share 👇👇

📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  🎖📖🎖
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass