ጂቲ ኮሌጅ - GT College
618 subscribers
114 photos
3 videos
12 files
19 links
ይህ የጂቲ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል ነው:: በዚህ የቴሌግራም ቻናል ኮሌጁ ማስተላለፍ የሚፈልጋቸውን መልዕክቶች ሁሉ ስለሚያስተላልፍ የኮሌጁ ሰራተኞች እና ተማሪዎቻችን ቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ እንድትከታተሉበት እንገልፃለን::

ለበለጠ መረጃ
-----------
ስልክ: +251582114806
ፖስታ: 664

FaceBook 👇
http://WWW.facebook.com/GTCollegeEthio
Download Telegram
ጅቲ ኮሌጅ  ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ ለማህበረሰቡ ማህበራዊ አገልግሎት (Community service) ነው። በመሆኑም በዛሬው እለት በማራኪ ክፍለከተማ በህዳሴ ቀበሌ እና በሽሮ ሜዳ ቀበሌ  ለሚኖ  በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ  20 የማህበረሰብ ክፍሎች 30,000 ብር የጤናመድን ክፍያ በመክፈሉ  እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች ኮሌጁን አመስግነዋል
7🔥3
Exit Exam ለመጀመሪያ ጊዜ ለምትወስዱ ተፈታኞች የተላለፈ ወሳኝ መልዕክት 👇
=====================
# የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ቲኬት  ይዞ መቅረብ ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው ናሙና መሠረት ካሁኑኑ በወረቀት መያዝ እንዳለባችሁ እናሳስባለን።
#የመግቢያ ትኬቱን ለማገኘት username እና የይለፍ ቃል (password)  በማስገባት የምታገኙ መሆኑን እየገለፅን፣ የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ እንዲጠቀሙ በትህትና እንገልፃለን፡፡
URL: https://verify.ethernet.edu.et
6👍2
ለኮሌጃችን የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ። ዩንቨርስቲው በዚህ መልኩ ስላሳወቀን የአካውንቲን ተማሪዎች ነገ በተለመደው ስአት ፈተናው ተደግሞ ስለሚሰጥ እንድትገኙ የማናጅመንት ተማሪዎች ከታች በተገለጸው ቀን እና ስአት እንንድትገኙ

እንደምን ዋላችሁ
የዛሬው የአካውንቲንግና ፋይናንስ ፈተና ነገ የካቲት 18/2018 ዓ.ም እንደገና የሚፈተኑ መሆኑ ታውቆ ተፈታኞች በሰዓቱ በመፈተኛ ክፍላቸው እንገኙ ንገሯቸው።
የማኔጅመንት ፈተና ሐሙስ በሰዓቱ የካቲት 19/2018 ዓ.ም የተዘዋወረ መሆኑን እናሳውቃለን።
ቅጅ
4
For Nursing (Comprehensive)
GT college students
Your exit exame please is
Tewodros campus
Morning 1:30 local time
👍3
ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትንሳዬ ብአል በሰላም አደረሳችሁ።
ይላል ጂቲ ኮሌጅ
🙏7👍41
ቀን 24/08/2018

የፋርማሎጅ ፈተና ላለፋችሁ ለጂቲ ኮሌጅ ቁጥር 2 የBSC Nursing 3ኛ አመት ተማ ሪወች
__++++____
ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም የፋርማኮሎጅ ፈተና መሰጠቱ የታወቃል ። የወሰናችሁ ተማሪወች በፈተናው ቀን ተገኝታችሁ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል ።
ሰለዚህ ኮርሱን add አድርጋችሁ ፈተናውን መውሰድ ስላለባችሁ እያንዳንዳችሁ 420 ብር ከፍላችሁ ደረሰኙን በመያዝ ጅቲ ቁጥር 1 ረጅስትራር የአድ ፎርም በመሙላት ኮርሱን ተከታትላችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ኮሌጁ
👍3