ጂቲ ኮሌጅ - GT College
618 subscribers
114 photos
3 videos
12 files
19 links
ይህ የጂቲ ኮሌጅ የቴሌግራም ቻናል ነው:: በዚህ የቴሌግራም ቻናል ኮሌጁ ማስተላለፍ የሚፈልጋቸውን መልዕክቶች ሁሉ ስለሚያስተላልፍ የኮሌጁ ሰራተኞች እና ተማሪዎቻችን ቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ እንድትከታተሉበት እንገልፃለን::

ለበለጠ መረጃ
-----------
ስልክ: +251582114806
ፖስታ: 664

FaceBook 👇
http://WWW.facebook.com/GTCollegeEthio
Download Telegram
Exit Exam ለመጀመሪያ ጊዜ ለምትወስዱ ተፈታኞች የተላለፈ ወሳኝ መልዕክት 👇
=====================
# የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ቲኬት  ይዞ መቅረብ ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው ናሙና መሠረት ካሁኑኑ በወረቀት መያዝ እንዳለባችሁ እናሳስባለን።
#የመግቢያ ትኬቱን ለማገኘት username እና የይለፍ ቃል (password)  በማስገባት የምታገኙ መሆኑን እየገለፅን፣ የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት ከዚህ በታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ እንዲጠቀሙ በትህትና እንገልፃለን፡፡
URL: https://verify.ethernet.edu.et
6👍2
ለኮሌጃችን የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ። ዩንቨርስቲው በዚህ መልኩ ስላሳወቀን የአካውንቲን ተማሪዎች ነገ በተለመደው ስአት ፈተናው ተደግሞ ስለሚሰጥ እንድትገኙ የማናጅመንት ተማሪዎች ከታች በተገለጸው ቀን እና ስአት እንንድትገኙ

እንደምን ዋላችሁ
የዛሬው የአካውንቲንግና ፋይናንስ ፈተና ነገ የካቲት 18/2018 ዓ.ም እንደገና የሚፈተኑ መሆኑ ታውቆ ተፈታኞች በሰዓቱ በመፈተኛ ክፍላቸው እንገኙ ንገሯቸው።
የማኔጅመንት ፈተና ሐሙስ በሰዓቱ የካቲት 19/2018 ዓ.ም የተዘዋወረ መሆኑን እናሳውቃለን።
ቅጅ
4
For Nursing (Comprehensive)
GT college students
Your exit exame please is
Tewodros campus
Morning 1:30 local time
👍3
ለመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትንሳዬ ብአል በሰላም አደረሳችሁ።
ይላል ጂቲ ኮሌጅ
🙏7👍41
ቀን 24/08/2018

የፋርማሎጅ ፈተና ላለፋችሁ ለጂቲ ኮሌጅ ቁጥር 2 የBSC Nursing 3ኛ አመት ተማ ሪወች
__++++____
ሚያዚያ 14/2018 ዓ.ም የፋርማኮሎጅ ፈተና መሰጠቱ የታወቃል ። የወሰናችሁ ተማሪወች በፈተናው ቀን ተገኝታችሁ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል ።
ሰለዚህ ኮርሱን add አድርጋችሁ ፈተናውን መውሰድ ስላለባችሁ እያንዳንዳችሁ 420 ብር ከፍላችሁ ደረሰኙን በመያዝ ጅቲ ቁጥር 1 ረጅስትራር የአድ ፎርም በመሙላት ኮርሱን ተከታትላችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ኮሌጁ
👍3
#ማስታወቂያ#
#በ2018 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ በድጋሚ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚፈተኑ ተማሪዎች፤ የ750 ብር ክፍያ በቴሌብር በመፈጸም ቁጥሩን (Transaction Number) በማስገባት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን ሊንኩ ከታች የተቀመጠው መሆኑን የፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
http://exam.ethernet.edu.et/
#EAES

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች Admission Card እንዲወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ከሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Card) በፈተና አስተዳደር ሲስተም ላይ https://exam.eaes.et/ ከግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለክልል ትምህርት ቢሮ፣ ለዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለትምህርት ቤት ተወካዮች አገልግሎቱ ለቋል። 

በመሆኑም፦
እያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ በአድሚሽን ካርዱ ጀርባ ላይ የተፈታኝ ተማሪው ትምህርት ቤት ወይም የወረዳው አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ማህተም የተደረገበትን አድሚሽን ካርድ ከትምህርት ቤቱ ወስዶ በእጁ መያዝ ይጠበቅበታል።

ተፈታኞች መደረግ ያለባቸው የትምህርት መስክ፣ የጾታ፣ የፎቶ እና መሰል ማስተካከያዎች ካሉ ከግንቦት 30/2018 ዓ.ም በፊት ለትምህርት ቤቱ ማሳወቅና ሒደቱን ጠብቆ መስተካከሉንም ከትምህርት ቤቱ ማረጋገጥ ይጠበቅበታል። 

እያንዳንዱ ተፈታኝ አድሚሽን ካርዱን ወደ መፈተኛ ማዕከልም ሆነ መፈተኛ ክፍል ለመግባት የሚጠቀምበት በመሆኑ በአግባቡና በጥንቃቄ መያዝ ይኖርበታል።

ተፈታኞች በፈተና ወቅት ከአድሚሽን ካርድ በተጨማሪ የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

@tikvahuniversity
4
Photo from Gashaw
3
Forwarded from 412151
3