📆 Wednesday, December 31, 2025
Dear Respected GSS Parents,
The Character Counts Program Trait of December is “Steadfastness” which means steadfastness is the quality of remaining loyal and firmly committed, even when facing challenges, changes, or adversity.
Please finalize the discussion with your child at home.
Best regards,
Gibson School Systems
📆 ረቡዕ ፣ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ሥርዓት ወላጆች፣
የታህሳስ ወር የመልካም ስነ ምግባር ዋጋ አለው ባህርይ ጽናት ወይም አለማወላወል ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ፈተና ወይም መከራ፣ ወይም እንግዳ የሆነ ነገር ቢያጋጥም ታማኝ ፣ ዝግጁ፣ ቃል ጠባቂ ሆኖ የመገኘት ችሎታ ማለት ነው፡፡ እባክዎ በዚህ ጉዳይ ላይ ከልጅዎ ጋር በቤት ውስጥ መወያየትዎትንና ተጨባጭ ነገር ላይ መድረስዎን ያረጋግጡ ፡፡
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት

❤1
📆 Wednesday, December 31, 2025
Dear Respected Parents,
We are kindly inviting you to join GSS Talent Show telegram channel through the following link:
https://t.me/GSSTS
With Regards,
Gibson School Systems
📆 ረቡዕ ፣ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
በተከታዩ ማያያዣ(Link) በመጠቀም የጊብሰን ት/ቤቶች ሥርዓት የተሰጥዖ ውድድር የቴሌግራም ቻናላችንን እንዲቀላቀሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

💫 Great things take time — nurturing curiosity, creativity, and confidence at Gibson School Systems.
#GSS
#GSS
📣✨ BEST STUDENTS OF THE MONTH DECEMBER✨
🏫 GIBSON SCHOOL SYSTEMS proudly celebrates our shining stars! 🌟
Let’s applaud their effort, talent, and excellence!👏 👏 👏
⭐️BOLE 24 CAMPUS 🏫
1. Keroyna Gashaw (10B)
⭐️CMC CAMPUS 🏫
1. Bemnet Malede (10C)
⭐️KOLFE CAMPUS 🏫
1. Yuhanis Samuel (10A)
⭐️ LAFTO CAMPUS 🏫
1. Aron Engida (10A)
⭐️ MEKENESSA CAMPUS 🏫
1. Iyad Mohammed (10A)
CONGRATULATIONS!!!!
🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉
GIBSON SCHOOL SYSTEMS

Let’s applaud their effort, talent, and excellence!
⭐️BOLE 24 CAMPUS 🏫
1. Keroyna Gashaw (10B)
⭐️CMC CAMPUS 🏫
1. Bemnet Malede (10C)
⭐️KOLFE CAMPUS 🏫
1. Yuhanis Samuel (10A)
⭐️ LAFTO CAMPUS 🏫
1. Aron Engida (10A)
⭐️ MEKENESSA CAMPUS 🏫
1. Iyad Mohammed (10A)
CONGRATULATIONS!!!!
GIBSON SCHOOL SYSTEMS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📅 Friday, January 2, 2026
Dear Respected GSS Parents,
The Character Counts Program Trait of January is “Self Confidence” which means belief in your own abilities and judgment. It empowers you to make decisions and face challenges with assurance. Please discuss on the issue with your kids at home.
Best regards,
Gibson School Systems
📅 አርብ ፣ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ሥርዓት ወላጆች፣
የጥር ወር የመልካም ስነ ምግባር ዋጋ አለው ባህርይ በራስ መተማመን ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት በግል ችሎታ ምልከታና በራስ ዳኝነት ማመን ማለት ነው፡፡ ይህም ውሣኔ የመስጠትንና የገፅ ለገፅ የሐሳብ ሙግትን የማረጋገጥ አቅምን ያጎለብታል፡፡ እባክዎ በዚህ ጉዳይ ላይ ከልጅዎ ጋር በቤት ውስጥ ይወያዩ፡፡

🔵 WHAT ?
💻Online Worksheet 4
🔴 TO WHOM ?
👨🎓Grade 9-10 students
🔵 WHEN ?
🗓 Date: Saturday , January 3, 2026 to Friday, January 9, 2026
⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰ ⏰
🔵ምን?
💻የኦንላይን ወርክሽት 4
🔴 ለማን?
👨🎓 ከ9-10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች
🔵 መቼ?:
🗓ቀን: ቅዳሜ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2018 ዓ.ም እስከ አርብ ፣ ጥር 1፣ 2018 ዓ.ም
💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻
🔵 WHAT ?
💻Online Worksheet 4
👨🎓Grade 9-10 students
🔵 WHEN ?
🗓 Date: Saturday , January 3, 2026 to Friday, January 9, 2026
🔵ምን?
💻የኦንላይን ወርክሽት 4
👨🎓 ከ9-10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች
🔵 መቼ?:
🗓ቀን: ቅዳሜ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2018 ዓ.ም እስከ አርብ ፣ ጥር 1፣ 2018 ዓ.ም
💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📅 Friday, January 2, 2026
Subject: Online Mini Model Exams for Enhanced Exam Readiness
Dear Respected Parents,
To better prepare our students for regional and national examinations, we will be conducting online Mini Model Exams for Grades 6, 8, 10, 11, and 12 students. These exams will focus exclusively on national exam subjects.
The primary aim of these exams is to strengthen foundational knowledge. The content will cover topics from previous grade levels to ensure students have a solid grasp of essential concepts. This approach encourages students to systematically review earlier materials, preventing the need to revisit foundational topics at the last minute. For example, a grade 12 student should ideally have started revising grade 9 topics during grade 10, rather than delaying this review until grade 12.
For Mini Model Exam 1, students should review topics covered in the first quarter (Test 1 portion of previous grade). For Mini Model Exam 2, they should focus on the first quarter's Test 2 page ranges.
We kindly request your assistance in encouraging and guiding your child to review relevant topics from previous grade levels to ensure their academic success.
Please note that all mini model exam scores will be included as part of the continuous assessment and reflected on students’ report cards.
Best regards,
Gibson School Systems
📅 አርብ ፣ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
ርዕሰ ጉዳይ፡ የሞዴል ፈተናን ይመለከታል።
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
ተማሪዎቻችንን ለክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተናዎች በተሻለ ሁኔታ ለማዘጋጀት የ6ኛ፣ 8ኛ፣ 10ኛ፣ 11 እና 12ኛ ተማሪዎች በኦንላይን ሚኒ ሞዴል ፈተናዎችን እንሰጣለን። እነዚህ ፈተናዎች በክልላዊ/በብሔራዊ ፈተና የትምህርት አይነቶች ብቻ ላይ ያተኩራሉ፡፡
የእነዚህ ፈተናዎች ዋና አላማ መሠረታዊ ዕውቀት የመጨበጥ ክዕሎትን ማዳበር ነው፡፡ ተማሪዎች አስፈላጊ ፅንሰ-ሀሳቦችን በጠንካራ መልኩ እንዲገነዘቡ ለማድረግ የፈተናው ይዘት ከቀደምት የክፍል ደረጃዎች የመጡ ርዕሶችን የሚሸፍን ይሆናል። ይህ አካኤድ ተማሪዎች ቀድመው እንዲያነቡ የሚያደርጋቸው ሲሆን በመጨረሻው የክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተና በሚሰጥበት ወቅት የሚኖረውን መጨናነቅ ያስቀራል። ለምሳሌ አንድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ የ9ኛ ክፍል ርዕሶችን መከለስ የሚኖርበት 12ኛ ክፍል ደርሶ ሳይሆን ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡
ውድ ወላጆች ለሚኒ ሞዴል ፈተና 1፣ ተማሪዎች ያለፈውን ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ፈተና 1 ፖርሽን ውስጥ የተካተቱትን ርዕሶች መከለስ አለባቸው። በተመሳሳይ ለሚኒ ሞዴል ፈተና 2፣ ያለፈውን ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ፈተና 2 ፖርሽን ውስጥ የተካተቱትን ርዕሶች መከለስ ይኖርባቸዋል።
የልጅዎን አካዳሚክ ስኬታማነት ለማረጋገጥ ካለፉት የክፍል ደረጃዎች ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን ርዕሶች እንዲከልሱ በማበረታታት እና በመከታተል እገዛ እንዲያደርጉ በትህትና እንጠይቃለን።
ማስታወሻ: እያንዳንዱ ሚኒ ሞዴል ፈተና ውጤት ተመዝግቦ የሚያዝ ሲሆን በተማሪዎች ሪፖርት ካርድ ላይም የሚሰፍር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

❤2
📅 Friday, January 2, 2026
Dear Respected Parents,
As you are aware, due to ongoing maintenance of our e-learning system, some students were interrupted while attempting their worksheets. Although we had informed not to attempt the tasks during this period, we believe it is important to provide another opportunity to those affected. Accordingly, please note the following updates:
➥ Worksheet 1 & 2 will be reopened starting today and will remain accessible until Thursday, January 8, 2025.
➥ Test 1, originally scheduled for Saturday, December 20, will be accessible on Saturday, January 3.
➥ Test 1, originally scheduled for Sunday, December 21, will be accessible on Sunday, January 4.
NB: Students who were affected and received a zero mark will be given another chance. If there are additional affected students, please inform campus administrators so we can assist accordingly. When reporting, make sure to include the campus, grade, student name, subject, and document type. Example: CMC, Abel Mulugeta, Amharic gr 6 WS1
Best regards,
Gibson School Systems
📅 አርብ ፣ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
እንደሚታወቀው የኢ-ለርኒግ ድረ ገጻችን የማዘመን ስራ በምንሰራበት ጊዜ አንዳንድ ተማሪዎች የመለማመጃ ጥያቄዎችን ከፍተው ለመስራት ጥረት በሚያደርጉበት ሁኔታ የመቆራረጥ ችግር ገጥሟቸው እንደነበር ለመረዳት ችለናል። ምንም እንኳን ይህ ችግር ሊገጥም እንደሚችል ገምተን ችግሩ እንዳይከሰት አስቀድመን ያሳወቅን ቢሆንም ላልሰሩ ተማሪዎች ተጨማሪ ዕድል መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝተዋል። በመሆኑም
➥ ወርክሽት 1 እና 2 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ታህሳስ 30፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
➥ ቅዳሜ፣ ታህሳስ 11፣ 2018 ዓ.ም ተለቆ የነበረው ሙከራ 1 በድጋሚ ቅዳሜ፣ ታህሳስ 25፣ 2018 ዓ.ም ክፍት ይደረጋል።
➥ እሁድ ፣ ታህሳስ 12፣ 2018 ዓ.ም ተለቆ የነበረው ሙከራ 1 በድጋሚ እሁድ፣ ታህሳስ 26፣ 2018 ዓ.ም ክፍት ይደረጋል።
ማስታወሻ: ሲስተሙ በሚገባ በማይሰራበት ጊዜ ጥያቄዎችን ለመስራት በሚደረግ ጥረት ውስጥ ውጤታቸው ዜሮ ለሆነባቸው ተማሪዎች በድጋሚ የመስራት ዕድል ፈጥረናል። ከዚህ ጋር ጥያቄዎቹን በአግባቡ ሳይጨርሱ እክል የገጠማቸው ተማሪዎች የሚማሩበትን ካምፓስ፣ ክፍል፣ ስም፣ የትምህርት ዓይነት እና የዶክመንት አይነት በመጥቀስ ለቅርንጫፍ ት/ቤቱ አስተዳደር ብትልኩ ችግሮችን እያጣራን መፍትሔ የምንሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወደዋለን።

❤5
📣✨ BEST STUDENTS OF THE WEEK ✨
📆 Week of January 2, 2026
🏫 GIBSON SCHOOL SYSTEMS proudly celebrates our shining stars! 🌟
Let’s applaud their effort, talent, and excellence!👏 👏 👏
⭐️BOLE 24 CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Hiab Abebe (10D)
Best Penmanship
1. Este Amha (10D)
Best Math Student
1. Natan Berhanu (10D)
⭐️CMC CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Yeabsira Bereket (10B)
Best Penmanship
1. Siphan Damena(10B)
Best Math Student
1.Eldana Fikru(10B)
⭐️KOLFE CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1.Kaleb Mesele(10A)
Best Penmanship
1. Wael Mesoud (10A)
Best Students in Math
1. Inas Munir(10A)
⭐️ LAFTO CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Kaleb Biruh (10B)
Best Penmanship
1. Halima Dawud (10A)
Best Math Student
1. Tesnim Yasin (10B)
⭐️ MEKENESSA CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Sabeh Andinet (10F)
Best Penmanship
1. Huda Sufian (10F)
Best Student in Math
1. Nathali Emishaw (10F)
CONGRATULATIONS!!!!
🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉
GIBSON SCHOOL SYSTEMS
📆 Week of January 2, 2026
🏫 GIBSON SCHOOL SYSTEMS proudly celebrates our shining stars! 🌟
Let’s applaud their effort, talent, and excellence!
⭐️BOLE 24 CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Hiab Abebe (10D)
Best Penmanship
1. Este Amha (10D)
Best Math Student
1. Natan Berhanu (10D)
⭐️CMC CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Yeabsira Bereket (10B)
Best Penmanship
1. Siphan Damena(10B)
Best Math Student
1.Eldana Fikru(10B)
⭐️KOLFE CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1.Kaleb Mesele(10A)
Best Penmanship
1. Wael Mesoud (10A)
Best Students in Math
1. Inas Munir(10A)
⭐️ LAFTO CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Kaleb Biruh (10B)
Best Penmanship
1. Halima Dawud (10A)
Best Math Student
1. Tesnim Yasin (10B)
⭐️ MEKENESSA CAMPUS 🏫
Best English Speaker
1. Sabeh Andinet (10F)
Best Penmanship
1. Huda Sufian (10F)
Best Student in Math
1. Nathali Emishaw (10F)
CONGRATULATIONS!!!!
GIBSON SCHOOL SYSTEMS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍1
📅 Monday, January 5, 2026
Dear Respected GSS parents,
We would like to kindly inform you that there will be no school from Tuesday, January 6, 2025, to Thursday, January 8, 2026, in observance of the Ethiopian Christmas celebrations.
Best regards,
Gibson School Systems
📅 ሰኞ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ስርዓት ወላጆች፣
በገና በዓል ምክንያት ከማከሰኞ፣ ታህሳስ 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም እስከ ሐሙስ፣ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ትምህርት ቤት ዝግ እንደሚሆን አስቀድመን እናሳውቃለን፡፡

💼EMPLOYMENT OPPORTUNITIES AT GIBSON SCHOOL SYSTEMS
👨🏫🧑🏫 Teaching Positions Available
We are seeking qualified teachers for the following subjects:
✨Kindergarten, Primary, and High School Teachers
✅ English
✅ Mathematics
✅ Social Studies (Geography, History, Moral Education)
✅ PVA (Performing and Visual Arts)
✅ CTE (Career and Technical Education)
✅ CE (Citizenship Education)
✅ Amharic
✅ Afan Oromo
✅ Economics
✅ Marketing and Sales
✅ Networking and Web Design
✅ Sciences (Physics, Chemistry, Biology)
✅ ICT (Information and Communication Technology)
✅ Physical Education
✨Assistant Teachers
✅ New/recent graduates from any field with strong written and spoken English skills. No prior experience is required.
✨Other Positions:
✅ Secretaries/Typists
✅ Librarians
✅ Nurses
Why Join Us?
🌟Amazing New Salary Scale
🌟Where Excellence is Appreciated and Rewarded
🌟Our school centralizes many of the teachers’ tasks to give them more time to focus on providing quality and interactive lessons.
✍️ APPLICATION PROCESS
In-Person Application:
Submit your CV, cover letter, and academic testimonials at our offices in Ras Dashen Building-Bole, located directly opposite Millennium Hall's main gate, right next to the Sky Light Hotel.
Contact Information:
Phone: 0116-62-83-15 / 0116-62-83-12
Online Application:
Email: hr@gyaschool.com
Website: http://www.gyaschool.net
📍Branch Locations:
🏫Bole Medanealem
🏫Bole 24
🏫CMC
🏫Sar Bet
🏫Mekanessa
🏫Kolfe
🏫Lafto
🏫Jigjiga
Welcome to a school where professionals are respected and accepted!

Forwarded from GSS TALENT SHOW
📅 Monday, January 5, 2026
Dear Respected Parents,
We have extended the deadline of sending First round talent Show videos up to Sunday, January 11, 2026 by considering your request. Please use this final chance, if you did not submit yet.
Best regards,
Gibson School Systems
📅 ሰኞ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች፣
ከእናንተ የመጣልንን ጥያቄ ከግምት ውስጥ በማስገባት የ1ኛ ዙር የተሰጥዖ ውድድር ቪዲዮዎችን የመላኪያ ቀነ ገደብ እስከ እሑድ፣ ጥር 3 ፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ማረዘማችንን ለመግለፅ እንወዳለን። እባክዎ እስካሁን ካላስረከቡ ይሄን የመጨረሻ ዕድል ይጠቀሙ።

9-11 Test 2 Schedule, 2nd Q(Updated.) (1).docx
17.4 KB
📌2nd Quarter Test 2 Schedule(Grade 9-11)