#ወልቃይት_አሁን❗️
<< ውጊያው ወደከፍተኛ ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፡፡ ወልቃይት ቃፍታ ላይ ያለውን የራዳር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ለመያዝ ከ6:01 የጀመረ የተኩስ እሩምታ እስካሁን ቀጥሏል! >> በየትግራይም በወልቃይት ጠገዴም ሁሉም አከባቢ ሙሉ ለሙሉ ኔትወርክ ተዘግቷል ።
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️

#ወልቃይት #ራያ #ጎንደር❗️
የፌደራል መንግስቱ በአስቸኳይ ወደ ወልቃይት ጠገዴ ገብቶ ህዝባችንን ይታደግ። በወልቃይት፣ራያ እና በከፊል ጎንደር የስልክ መስመር/ኔትወርክ ሙሉ በሙሉ ስለተቋረጠ ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ አልቻልንም። ስለሆነም የፌደራል መንግስቱ ወገኖቻችንን ያሉበት ሁኔታ ያሳውቀን፣ከለላም ይስጥልን።
ትኩረት እንሻለን!

ጥንቃቄ አድርጉ❗️
በትግራይ፣በወልቃይት ጠገዴ፣ በራያ እና በጎንደር አካባቢ ሁሉም ቦታ የዳታ ኔትወርክ ተቋርጧል! በሀገር አቀፍ ደረጃም ኢንተርኔት ሙሉ በሙሉ ሊቋረጥ ስለሚችል በተለይ በአስጊ ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ ወገኖቻችን ለደህንነታችሁ ሌሎች የመገናኛ ዘዴዎችን አስቡ፡፡
#በፍጥነት ሼር ይደረግ!

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ❗️
ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል። ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል። ይህ ሠራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲጠብቅ የቆየ ሠራዊት ነው። በቦታው የሚገኘውም የትግራይን ሕዝብ ከጥቃት ለመከላከል ነው። ሕወሐት ግን እንደ ባዕድና እንደ ወራሪ ሀገር ሠራዊት ቆጥሮ፤ የመከላከያ ሠራዊቱን ለመምታትና ለመዝረፍ ተነሥቷል። በዳልሻሕ በኩልም ጦርነት ከፍቷል።
መንግሥት የትግራይ ሕዝብ እንዳይጎዳ በማሰብ፣ ጦርነት እንዳይፈጠር የትእግሥቱ ጫፍ ድረስ ታግሷል። ጦርነት የሚቀረው ግን በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይደለም። የመከላከያ ሠራዊታችን በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሮችን በሰከነ መንፈስ እንዲከታተል፣ በየአካባቢው ሊከሠቱ የሚችሉ ትንኮሳዎች በንቃት እንዲቃኝና ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀርባለሁ።

በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላት ወደ ኤርትራ መሸሻቸው ተገለፀ❗️
የኤርትራ ፕሬስ የተሰኘው የፌስቡክ ገፅ ይፋ እንዳደረገው ከሁመራ አካባቢ የሸሸ በርካታ የትግራይ ልዩ ኃይል እጁን ለኤርትራ ሰራዊት ሰጥቷል።
ልዩ ኃይሉ የሸሸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአጥፊው ቡድን ለተፈፀመበት ጥቃት የሰጠውን ምላሽ በመፍራት እንደሆነም አስታውቋል።
ምንጭ-ኢቢሲ
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
የኤርትራ ፕሬስ የተሰኘው የፌስቡክ ገፅ ይፋ እንዳደረገው ከሁመራ አካባቢ የሸሸ በርካታ የትግራይ ልዩ ኃይል እጁን ለኤርትራ ሰራዊት ሰጥቷል።
ልዩ ኃይሉ የሸሸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአጥፊው ቡድን ለተፈፀመበት ጥቃት የሰጠውን ምላሽ በመፍራት እንደሆነም አስታውቋል።
ምንጭ-ኢቢሲ
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
የአማራ ህዝብ አካባቢውን በንቃት ይጠብቅ❗️
ህውሃት የአማራ ህዝብ ቋሚ ጠላት ነው። በዚህ እፉኝት የሆነ ቡድን በሚመራው የጥፋት ሀይል ወገኔ የአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ተፈፅሞበታል ታሪካዊ ግዛቱን አጥቷል። ጠላትህን ጎርፍ ሲወስደው ስትመለከት ከቻልክ የጎርፉ ግፊት እንድጨምር ምራቅህን ጨምርበት ካልቻልክ የመሀይም አፍህን ዝጋ። ይሄ የጦርነት ስትራቴጅ ነው። የህውሃት አፍንጫ ሲበረቀስ "እዬዬ" እያለ የሚያለቅሰው የአረመኔው ኦነግ አይን ብቻ ነው።ህውሃት ከታሪክ መዝገብ ውስጥ ለአንድየና ለመጨረሻ ጊዜ መፋቅ አለበት።
ድል ለኢትዮጵያ ጦር ሀይል !!
( ቬሮኒካ መላኩ )

ርዕሰ_መስተዳድር_ተመስገን_ጥሩነህ_የሰጡት_መግለጫ144p.3gp
3.1 MB
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ መግለጫ ሰጥተዋል❗️
ተመላሽ የነበራችሁ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሀገራዊ ጥሪ ተደርጎላችኋል! ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት!
Video Size-3.1 MB
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
ተመላሽ የነበራችሁ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ሀገራዊ ጥሪ ተደርጎላችኋል! ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት!
Video Size-3.1 MB
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
የመቅደላ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ይሄንን መልክት አስተላልፏል። በተቻለን አቅም በየትኛውም የአማራ ክልል ከተሞች የምትገኙ የአማራ ወጣቶችና የአማራ ፋኖዎች ከአማራ ፀጥታ መዋቅር ጋር በመናበብ አካባቢያችንን እንጠብቅ! ቤተ እምነቶች ላይ ጥበቃዎች ይደረጉ!
#ሼር ይደረግ !
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
#ሼር ይደረግ !
♨️@Gionamharabot @Gionamhara♨️
#መረጃ❗️
1) ትህነግ/ህወሓት ዳንሻ ከተማ ውስጥ ለሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች መሳሪያ እያከፋፈለ ነው። ይህ በመላው ወልቃይት ጠገዴ እየሰሩበት ያለው ጉዳይ ሲሆን የዳንሻው ግን አሁን በዚሁ ቅፅበት እያደሏቸው ነው ተብሏል።
2)ብዛት ያላቸው የቆሰሉ የትግራይ ልዩኃይሎች ወደ ከተማ ንጉስ ሆስፒታልና ወደ መዓረግ ሆስፒታል እየገቡ ነው። በቀጥታ ወደ ትግራይም እየተጫኑ ያሉ አሉ። ምናልባት የሞቱ ሊሆኑ ይችላሉ ቀጥታ ወደ ትግራይ የሚወስዷቸው። (ዝርዝሩን እያጣራሁ ነው)
3)ዳንሻና ሁመራ ላይ ተኩሱ በርትቷል። ባዕከር እንደቀጠለ ነው።
(ቢተወደድ ብርሀን)

ክብርና ሞገስ ለአማራ ልዩ ኃይል!
ክብርና ሞገስ ለሕዝባዊ ሚሊሻችን!
ክብርና ሞገስ ለመከላከያ ሠራዊታችን!
~
ይህ ጦርነት ለሚቀጥሉት መቶ ዓመታት የምንኖርበትን አገራዊ ይዘት የሚቀይር መሆኑን እያሰብን ማድረግ ያለብንን ሁሉ እያደረግን ነው። ከሃዲያኑ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጡ ነው!
~
ይህ ጦርነት ለምስራቅ አፍሪቃ ቀጣና አደገኛ በሆነው አሸባሪው የትሕነግ ቡድን እና ሀገረ-መንግሥቱን ለመታደግ በተሰለፈው ሠራዊት መካከል የሚካሄድ እንጅ፣
የሕዝብ ለሕዝብ ጦርነት አይደለም! በፍጹም ሊሆንም አይችልም። ወንድም ከሆነው የትግራይ ሕዝብ ጋር ከትሕነግ መደምሰስ በኋላ ሠላማዊ አብሮነታችን ይቀጥላል።
~
ጠገዴ አዳይጦ በተባለ ቦታ ሰፍሮ የነበረው የወንበዴው ቡድን፣ በዳንሻ በኩል ጥቃት ቢፈጽምም በመልሶ ማጥቃት ድባቅ ተመቷል። ኃይሉ የተዳከመበትና የተበታተነበት ትሕነግ ባእከር ላይ እየተሰራ ካለው እንዲስተሪ ፓርክ ያሰፈረውን ኃይል ወደ ዳንሻ አካባቢ ቢያንቀሳቅስም መለሶ ተደምስሷል።
የድል ዜናው እንደቀጠለ ነው!
አዳይጦ፣ ሶሮቃና ቅራቅር ላይ ድል የነሳችሁ የአማራ ልዩ ኃይል ጓዶች! የመከላከያ ሠራዊታችንን ከከበባ በማውጣት፣ ከባድ መሳሪያዎችንም ወደ ዋናው ቤዝ ማስፈር የተቻለው በልዩ ኃይላችንና በሕዝባዊ ሚሊሻው ተጋድሎ ነው። ይህ እጅግ የሚያኮራ ተግባር ነው። መከላከያ ሠራዊትን ከከበባ መታደግ የቻለ፣ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ከከበባ ማውጣት የቻለ ኃይል ልዩና ሕዝባዊ ሚሊሻ ስላለን ክብር ይሰማናል።
ድል ሀገረ-መንግሥቱን ለመታደግ ታላቅ ተጋድሎ ላይ ላለው ሠራዊታችን!
#ሙሉዓለም ገ/መድህን

ለጠገዴ ወረዳ ነዋሪዎች በሙሉ❗️
ትህነግ/ህወሃት ስታውጀው የነበረውን ጦርነት በዛሬው እለት ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ከፍታለች።ጦርነቱ በተለይ የጠገዴ ወረዳ ዋና ከተማ ከሆነችሁ #ቅራቅር ከተማ አጠገብ መሆኑ ደግሞ ንፁሀን የከተማዋ ነዋሪዎችን ቤታቸውን እየለቀቁ እንዲወጡ ምክንያት እየሆነ ነው።
የክልሉ ልዩ ሀይል ፣የአካባቢው ሚሊሻና ታጣቂ ማህበረሰብ ህዝቦቹን ለማዳን ሲል ከብዙ ጊዜ ትዕግስት በኃላ ሳይወድ በግድ ወደ ጦርነቱ እንዲገባ ተገዷል። ስለዚህ የሚመለከተው አካል የፀጥታ ሀይል ወደ ቦታው ፈጥኖ በማሰማራት የንፁሀን ደም ያለ ሀጥያታቸው ሳይፈስ ሊደርስላቸው ይገባል በማለት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
በተጨማሪ ሁሉም አካል ከፀጥታ ሀይሉ ጎን በመሆን አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ እያሳሰብን የእምነት ተቋማት፣ ቁልፍ በሮች እና መንግስታዊ ተቋማትን በአግባቡ መጠበቅ ይገባል።
በሌላ በኩል መንግስት በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከመንግስት ጎን በመሆን የበኩላችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የጠገዴ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን

Update ጃርሶ❗️
ምእራብ ወለጋ ጃርሶ ወረዳ የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ትላንት ምሽት የተቃጣው ጥቃት አደገኛ ቢሆንም ከፀጥታ ሀይሉ ጋር ሆነው መመከታቸውን እና የተጎዳ ሰው አለመኖሩን ነግረውኛል። ሰላም አድረናል ነገር ግን ሁኔታው አሁንም አሳሳቢ ነው ብለውኛል።
ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ

#ለጎንደር_ከተማ_ነዋሪዎች_በሙሉ❗️
ላለፉት 20 ዓመታት የቀበሮ ምሽግ ውስጥ በመሆን ሀገራችንን ህዝባችንን ብሎ በብዙ ሺዎች መስዋዕትነት ከፍሎ ቆስሎ ደምቶ ሀገሩንና ህዝቡን የታደገው የመከላከያ ሰረዊታችን ላይ ትናንት ምሽት ከመቀሌ ጀምሮ በበርካታ ስፍራዎች በካሃዲው ኃይሎች እና ባደረጁት ኃይል ጥቃት ተፈፅሞበታል።
በዳንሻ በኩል በአማራ ክልል ላይ የፈፀሙት ጥቃት በአማራ ክልል በነበረው ኃይል ተመክቷል። ትህነግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስ ለሚደረገው ርምጀ ህዝብ ከመንግስት ጎን ቆሞ ሊያግዝ ና አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
በከተማችን ሁሉም አማኝ ቤተ እምነቱን ሊጠብቅ ይገባል የኦርቶዶክስ አልባሳት ለብሶ መስጅድ፣ የሙስሊም አልባሳት ለብሶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ተልዕኮ የያዙ አካላት ወደ ክልላችን መግባታቸው በስፋት እየተሰማ ነው። ወጣቱ ከየትኛውም ጊዜ በተለየ መልኩ አካባቢውን ቤተ እምነቶችን በጥንቃቄ እና በንቃት እንዲጠብቅ ይገባል።
ከአካባቢው የፀጥታ አካላት ጋር አንድ በመሆን አካባቢያችንን ልንጠብቅ ይገባል። በአካባቢያችን የትኛውም አይነት ፀጉረ ልውጥ ቢገኝ ለፀጥታ አካላት ማስረከብ ብቻ የሚጠበቅ መሆኑ
ህዝባችን የተለመደውን የእለት ተእለት እንቅስቅሴውን በንቃት እና ጥንቃቄ እብዲከውን እናሳስባለን። በመጨረሻም ራሱን ከሃሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ በማራቅ ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ጋር እንዲቆም ጥሪ እያቀረብን ለመላው የከተማችን ህዝቦች አስፈላጊውን መረጃ በየጊዜው እየተከታተልን የምንሰጥ መሆኑን እገልፃለን።
የጎንደር ከተማ ኮሚኒኬሽን

#ለሰሜን ሸዋ ዞን_ነዋሪዎች_በሙሉ❗️
ለሰሜን ሸዋ ዞን ህብረተሰብና የፀጥታ አካላት በመቀናጀት ከመቼውም ግዜ በላይ ሠላሙን በመጠበቅ ከመንግስት ጎን በመቆም አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ እና የመከላከያ ሠራዊታችንን አፀፋዊ እርምጃ በመደገፍ ኃላፊነቱን እንዲወጣና እኩይ ቡድኑ በአማራ በኩል ዳንሻ ላይ የከፈተው ጦርነት ግበአተ መሬቱ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ገብረፃዲቅ ጥሪ አስተላለፉ።
የሰሜን ሸዋ ዞን ኮሚኒኬሽን

የድረሱልኝ ጥሪ ከጠገዴ #ቅራቅር❗️
በምስኪኑ የጠገዴ ህዝብ ላይ ህወሀት ከባድ መሳሪያ እየተኮሰች ትገኛለች ።አሁን ላይ ቅራቅር #ከባድ ውጊያ #ከባድ ውጥረት ላይ ትገኛለ ። እናቶችና ህፃናት አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ጫቃ እየተሰደዱ ነው ።የፌድራል ፣የክልልና የዞን የሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ለዚህ ሰላማዊ ህዝብ ፈጥነው ሊደርሱለት ይገባል።
የጠገዴ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን

ለማንኛውም መረጃ ቢያስፈልግዎ❗️
በአማራ ክልል የዞኖች፣ የብሔረሰብ አስተዳደሮች እና የከተሞች የፖሊስ እና የመብራት ኃይል ስልክ ቁጥሮች
1.የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058- 226-4666
•የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር እሳት አደጋ፡- 058- 220-0022
2.የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 011-681-2567
•የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ፡- 011-681-2216
•የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል - 011-681-2678
3. የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-111-5576
•የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕል፡- 033-111-7748
•የደሴ ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 033-111-1341
•የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-551-0005
4. የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-033-331-0281
•የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033-331-0283
•የወልዲያ ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 033-331-0118 4
5.የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033- 440-0292
•የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 033- 440-9084
6. የደቡብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 441-0118
•የደብረታቦር ከተማ ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-058- 441-0490
•የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 058- 441-0223
7.የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡- 058- 111-0397
•የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ ማዕከል፡-058- 111-0401
• የጎንደር ከተማ አስተዳደር እሳት አደጋ፡- 058-111-0122
°ምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ
058-331-0722
8.የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ፡-058-775-0972
•የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058- 775-1097
•የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መብራት ኃይል፡- 058-775-0077
9.የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡- 058-227-0181
•የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ፡- 058-227-0289
•የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር መብራት ሀይል፡- 058 -227-0289
10.የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መረጃ፡- 058-771-2844
•የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መረጃ፡-058-771-1232
11.የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ፖሊስ
መረጃ፦033-554-0092
መብራት ኃይል፡- 033-554-0454
#ሼር ይደረግ

🔝በሁሉም ቦታ ያላችሁ አማራዎች ህብረት ፍጠሩ❗️
የጓንጓ ወረዳ ፖሊስ ከህዝቦች ጋር በመሆን በተለያዩ ቦታዎች ባደረገው ፍተሻ ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ ወጦች ሊገባ የነበረ 240 የክላሽ ጥይት እና ከ400 በላይ ድምፅ አልባ ስለታማ የጦር መሳሪያዎችን ከእነ ተጠርጣሪዎቹ መያዙን ም/ኮማንደር ደመላሽ ብርሃኑ ገልፀዋል።
ህገ ወጥነትን በጋራ ለመከላከል አሁን ላይ የማንዱራና ድባጤ ወረዳ አመራሮችና የፀጥታ አካላት የሚያደርጉት ትብብር አበረታች መሆኑንም ም/ኮማንደር ደመላሽ ገልፀዋል።
ህብረተሰቡ አጣራጣሪ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ
1.0582250004 ጓንጓፖሊስ
2.0582250177 ጓንጓ ሰላምና ደህንነት
3.0582250073 ጓንጓ ኮሙኒኬሽን
4.0582250480 ጓንጓ ሚኒሻ ይደውሉ።
#የጓንጓ ወረዳ ፖሊስ