ነገር ግን የመሳሪያውን ብዛት መመልከት ከቻልነ 12 ነው 7 የተማረከ 4 የተሰዋ በድምሩ ስንት ነው ወገን ይሄ ደግሞ በደቡብ ጎንደር ዞን አገዛዙ ማረኳቸው ያላቸው አባትና በርካታ የቃታ መሳሪያዎች ይታያሉ። ፋኖ እየታገለ ያለው በቃታ መሳሪያ እንዳልሆነ እሱ ራሱ ጠንቅቆ ያውቃል። ይሄ ከአርሶአደሩ ቤት የተሰበሰበ መሳሪያ ነው። እኚህ አባትም እንደተባለው ሲታገሉ እጅ ሰጥተው ከሆነ “በዚህ እድሚያቸው ምን ብንበድላቸው ነው የቃታ መሳሪያ ይዘው ወጥተው እስከመታገል ያደረሳቸው" ተብሎ ነው መጠየቅ ያለበት።
#Amhara #Ethiopia #BLMEthiopia
https://t.me/Gionamhara
#Amhara #Ethiopia #BLMEthiopia
https://t.me/Gionamhara
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የብልፅግና መራሹ ሰራዊት ንፁሃንን መጨፍጨፉን ቀጠለ!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ ቤተ-አምሓራ ላስታ አሳምነው ኮር ጥራሪ ክፍለ ጦር ከበቅሎ ማነቂያና ከሙጃ ወደ ወንዳች፣ይባር እና እንጃፋት ቀጠና እገባለሁ ብሎ የመጣውን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ መከላከያ፣ሚሊሻና አድማ ብተና አከርካሪው ተመትቶ ባለበት እንደቆመ ከዚህ በፊት መዘገባችን ይታወቃል።
ይህንን የወገንን ኃይል መቋቋም ያቃተው የጠላት ኃይል የበቀል ጥላቻውን በአማራ ህዝብ ላይ በማሳረፍ ግንቦት 24 / 2017 ዓ.ም ከወንዳች ከተማ እውር ድንብሱን መድፍ እየተኮሰ የዋለ ሲሆን የአምስት ልጆች አባት የሆነውን የላስታ ወረዳ 017 ቀበሌ እንጃፋት ከተማ ነዋሪ የሆኑትን የ74 ዓመት ሽማግሌ አቶ አረጋ ማዱ በመድፍ አረር ከነሙሉ ቤታቸው ተቃጥለው ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን ገልጿል።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!
ግንቦት 25 / 2017 ዓ.ም

ኦፕሬሽኑ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ትልቁ ባንዳ ወደ ላይኛዉ ተሸኝቷል
የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ተወርዋሪ ልዩ ኮማንዶ ባንዳ፣ሽፍታ እና ዘራፊን መመንጠሩን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በአቸፈር ወንድዬ በአቤ ጉበኛ ብርጌድ ስር ያሉ ማህበረሰቦችን በመግደል፣በመዝረፍ፣በማንገላታት ከመንግስት ቀጥተኛ ድጋፍ በማግኘት የእነ አይፈራም እና አንላይ የተባሉ ባንዳዎች ቀኝ እጅ የነበረዉ የብልፅግና ዳይፐር ብልፅግና ትልቅ ተስፋ ጥሎበት የነበረዉ ባንዳ ፋኖን ከማህበረሰቡ ለመነጠል በመንግስት ቀጥተኛ ድጋፍ ንፁሀንን ሲገድል፣ሲዘርፍ፣ሴሰቃይ የነበረ ባንዳ በንስሮቹ ተሸኝቶል።
ንስሮቹ የጎጃም አገዉ ምድር ተመዘግዛጊ ሃይሎች ዛሬ በአቸፈር ወንድዬ ሰማይ ስር ለህበረተሰቡ ካንሰር የነበረን ባንዳ ከገባበት በመግባት ላይመለስ ሸኝተዉታል።
ጌታሁን ደረበ የተባለ የመንግስት ቀንደኛ ተላላኪ ሽፍታ ህዝብን በመግደል፣በማሰቀቅ፣በመዝረፍ ሲያሳቅቅ የነበረዉ ባንዳ በንስሮቹ ድንቅ ኦፕሬሽን ከነ ግብረ አበሮቹ ዛሬ ማር ዋግራ ቀበሌ ዋግራ ማርያም ገዳም ላይ ወደ ላይኛዉ ተሸኝቷል።
ሽፍታዉ ከነ ጋሽ አጃግሬዎቹ ይጠቀምባቸዉ የነበሩት ትጥቅና ተተኳሾች በንስሮቹ እጅ ገብተዋል
የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ጠላትን እየደመሰሰ፣ባንዳን እየመነጠረ፣አደረጃጀቶችን እያዘመነ፣የዘመነ ተቋምን እየገነባን ከፍ ብለን እየበረረ ይገኛል።
ይቀጥላል ገና.....
የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)

ፍርድ ቤቱ አቶ ታዬ ዳንዳአ ነፃ የተባሉበት ሁለቱ ክሶች በድጋሚ ክርክር አንዲደረግባቸው አዘዘ
ከአንድ አመት በፊት ከሰላም ሚኒስተር ዴኤታነት የተነሱት እና በቁጥጥር ስር ውለው በሶስት ክሶች ተከሰው፤ በሁለቱ ክሶች ነፃ የተባሉት አቶ ታዬ ዳንዳአ ክሶቹ በድጋሜ እንዲቀጥሉ ውሳኔ ተላለፈባቸው።
በአቶ ታዬ ላይ ነፃ የተባሉበት ሁለቱ ክሶች "ከጠላት ጋር በመተባበር" እና "የፀረ-ሰላም ቡድኖች የሆኑትን ሸኔ እና ፋኖን የሚደግፉ መልዕክቶችን" በፌስቡክ ገፃቸው አጋርተዋል ከሚሉት ክሶች ነው።
የቀደሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታው ከቀረቡባቸው ሦስት ክሶች መካከል ሐምሌ 30 በዋለው ችሎት በ1ኛ እና በ2ኛ ክስ ነጻ የተባሉ ሲሆን የጦር መሳሪያ ወንጀሎችን በተመለከተ የቀረበባቸውን ሶስተኛው ክስ ተለቀው እንዲከላከሉ ብይን መሰጠቱም ይታወሳል፡፡
አቶ ታዬ ህዳር 23 ቀን 2016 በዋለው ችሎት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስትና እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ ህዳር 26፣ 2016 ዓ/ም ከእስር ቤት ወጥተው ጉዳያቸውን ሲከታተሉ ነበር።
ይሁን እንጂ የአገዛዙ ወኪል የሆነው አቃቤ ህግ በመቃዎሙ እና የመንግስት ጫና በመምጣቱ ውሳኔ ለመስጠት ዛሬ ቀጠሮ የሰጠው ፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግን ይግባኝ በማጽናት አቶ ታዬ ነፃ በሆኑበት ሁለቱ ክሶች እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል።
በመሆኑም ክሶቹ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንደሚመለሱና ክርከሩ እንደሚቀጥል መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
ከሶስቱ ክሶች መካከል በሁለቱ ነጻ በመባላቸው የከበረላቸው የዋስትና መብታቸው ይነሳል ወይስ አይነሳም የሚለው በቀጣይ ቀጠሮ የሚታወቅ ይሆናል ብለዋል።
ሆኖ፣ የአገዛዙ ዓላማ ማሠር መሆኑን የውስጥ ምንጮች ተናግረዋል።

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጎጃም ቀጠና ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር ስናን አባጅሜ ብርጌድ የተሰጠ የማስጠንቀቂያ መልዕክት!!
የስናን አባጅሜ ብርጌድ ላለፉት የትግል ጉዞ ዓመታት ከላይ ዕዝና ሰንሰለትን በጠበቀ መልኩ መመሪያዎችንና የትግል አዋጆችን ሲያስተገብርና ሲተገብር ቆይቷል። አሁንም ትግሉ ይሳለጥና ከታለመለት ግብ ይደርስ ዘንድ ወቅቱን የተመለከቱ የሚከተሉትን ማስጠንቀቂያዎችን ሰጥቷል!!
1/ ከላይ በእዕዝ ደረጃ ከተፈቀዱ መስሪያ ቤቶች ውጭ ማለትም:-ባንክ፣ጤና ጣቢያ፣መብራት ሃይል፣ዉሃ፣ግብርናና የመንገድ ፕሮጀክት ተቋራጮች ውጭ ማንኛዉም ሰራተኛ መስሪያ ቢሮ እንዳይገኝ/እንዳይገባ/ ዛሬም በድጋሜ መግለጫ እየሰጠን ይህን መምሪያ ተላልፎ በተገኘ ማንኛዉም አካል ላይ የማያዳግም እርምጃ የሚወስድ መሆኑን፤
2/ ለብልፅግና መራሽ ስርዓት ተገዥ ሆኖ ወይም ለስርዓቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አስተዳደራዊና ፖለቲካዊ ጥግ ይዞ የተገኘ አካል ላይ የማያዳግም እርምጃ የሚወስድ ሲሆን ይህ መግለጫ ከተሰጠ ቀን ጀምሮ በብልፅግና ስርዓት ስም ለበስ አካላት "ተገደን ነዉ የፈፀምን" የሚሉ ምክንያቶች ተቀባይነት የሌላቸዉ ስለመሆኑና ለዚህ ሰለባ ላለመሆን ከከተማ ለቃችሁ ብትወጡ የማንቃወም መሆኑን፤
3/ የመሬት ነክና ተያያዥ ጉዳዮችን በቀጣይ በፋኖ ተቋማዊና መዋቅራዊ መምሪያ የሚታዩ ሲሆን በዚሁ ዙሪያ ማንኛዉም ግለሰብ መሬት ከነበረዉ ይዞታና አጠቃቀም ዉጪ የማይጨምር ወይም የማይቀንስ ስለመሆኑ፤ በሌላ በኩል አማጋ የገፋና ቤት አማጋ ላይ የሰራ እንዲሁም መንገድ የዘጋ ብርጌዱ አስፈላጊዉን እርምጃ ከወዲሁ እንደሚወስድ ፤
4/ ወቅቱንና የሰላም መደፍረስን ሽፋን በማድረግልዩ ልዩ የማጭበርበሪያ ሰነድ ያዘጋጀ ወይም የግል ሃብትንም ይሁን የጋራ ሃብቶችን የሽያጭ ጫራታ ያደረገ/ያዋለ/ የተጠያቂነት አሰራር የሚሰፍን መሆኑንና ትግሉ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ ቤት፣ቦታና የሊዝ መሬቶችን ጫራታና ሽያጭ የታገደ መሆኑንና የሸጠ ወይም የገዛ ካለ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑን፤
5/ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሐይል(አፋብኃ) በሰጠው አቅጣጫ መሰረት እቁብ መጣል ይሁን ማስጣል በወረዳችን የገጠር ቀበሌዎችና ረ/ገበያ ከተማ የማይቻል ስለመሆኑ ይህንን ተላልፎ የተገኘ አካል 50,000 ብር ቅጣት ተቀጥቶ እቁቡን የሚያቆምና በዚህ ገደብ ያልተቆጠበ ሃብት ንብረቱ የሚታገድ መሆኑን በአፅንኦት እናሳስባለን!!
በአጠቃላይ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩት ነጥቦች ብርጌዱ ባወጣዉ የዉስጥ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ሙሉ በሙሉ ተፈፃማ የሚሆኑ ይሆናል!!
ግንቦት,25/09/2017 ዓ.ም
ክብር በጀግንነት ለተሰዉ ሰማዕታት!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!
ድል ለአማራ ሕዝብ!!
አዲስ ትዉልድ፥አዲስ አሰተሳሰብ፥አዲስ ተስፋ
የቀ/ጌ/ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የስናን አባጅሜ ብርጌድ!

ሰበር ዜና!
አቶ አይቸው በላይ ሰላምና ደህንነት ሃላፊ ፣ ፲/አ በለጠ ተስፋው ሰላምና ደህንነት ም/ሃላፊ ፣ አቶ አስማረ ታረቀኝ ብልፅግና ሃላፊ ከነበሩበት የጁቤ ከተማ ከፍተኛ ገንዘብ ሲዘርፉ ከቆዩ በኃላ ወደ ደቡብ እና አዲስ አበባ በትላንትናው እለት ማለትም ግንቦት 25 ቀን 2017 ሊሰወሩ እንቅቃሴ ላይ እያሉ በደረሰው መረጃ በደብረ ማርቆስ ከተማ በፌድራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
አቶ ማስተዋል አንመው (ታየ አንመው) የባሶ ሊበን ወረዳ አስተዳዳሪ ጠፍቶ እየተፈለገ ሲሆን እራሱ ደውሎ በነገው እለት ለመከላከያ እጅ እሰጣለሁ ማለቱን በፋኖ የድህንነት መዋቀር በኩል ማወቅ ችለናል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የምድር ድሮን ፦የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል 1ኛ ክ/ጦር የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ
➽እንሰለጥናለን
➽እንታጠቃለን
➽እንገጥማለን
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአ-ፋ-ብ-ኃ1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
#Amhara #Ethiopia #BLMEthiopia
https://t.me/Gionamhara
➽እንሰለጥናለን
➽እንታጠቃለን
➽እንገጥማለን
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአ-ፋ-ብ-ኃ1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
#Amhara #Ethiopia #BLMEthiopia
https://t.me/Gionamhara
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር ምስረታን አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ!
የአማራ ህዝብ የገጠመውን የህልውና አደጋ እስከ ወዲያኛው ለመቀልበስ የፋኖ ትግል በሁለንተናዊ የትግል ስትራቴጂ በስርዓቱ ላይ የበላይነቱን አስጠብቆ አሁን ካለበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ስለሆነም በአማራ ህዝብ ተሳትፎና ድጋፍ በሰው ሃይል፣ በትጥቅና ስንቅ እንዲሁም በአደረጃጀት እየጠነከረ መጥቷል።
ሆኖም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ግዙፉ ኮር እነሆ ዛሬ ማለትም ግንቦት 26 ቀን 2017ዓ.ም
ከበለሳ እስከ ደንቢያ ሳንኪሳ፣ ከፎገራ እስከ ወገራ፣ ከዞዝ አምባ እስከ አይንባ፣ ከእብናት እስከ ዳባት እንዲሁም
ከፎገራ እስከ ጃናሞራ ቀጠናን የሚሸፍን ስያሜው “ዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር የተባለ ኮርን መስርተናል።
መስራች ክ/ጦሮችም የሚከተሉት ናቸው።
1- መብረቅ ክፍለ ጦር
2- ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር
3- ንስር በለሳ ቅ/እጅጉ ክፍለ ጦር
4- ጥቁር አንበሳ ""
5-ዞዝ አምባ ንጉሱ ""
6- ታድሎ ብርሃን ""
7- ፋናየ ውቤ ክፍለ ጦር ናቸው።
የዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር የስራ አስፈፃሚ አባላት የሚከተሉት ናቸው:-
1. አርበኛ የሻምበል ሙሉሰው - የኮር ዋና ሰብሳቢ
2. አርበኛ መኮነን አስፋው " ምክ/ሰብሳቢ
3. አርበኛ አንተነህ ብርሃኔ " ወታ/አዛዥ
4. አርበኛ ጌታቸው አያልቅበት " ምክ/ወ/አዛዥ
5. አርበኛ አየልኝ ውዴ " ዘመቻ መምሪያ
6. አርበኛ ሱራፌል ኢልያስ " ም/ዘመቻ መምሪያ
7. አርበኛ ሰሎሞን ደሴ " ፅ/ቤት ሃላፊ
8. አርበኛ ኤርሚያስ ንጉሴ " ፖለቲካ ጉዳይ
9. አርበኛ አብነት ሞላ " ህ/ግንኙነት
10. አርበኛ ናትናኤል ሙሉዓለም " አስተዳደር
11. አርበኛ ሲራክ ጥሩነህ " አደረጃጀት
12. አርበኛ ደምወዝ ጀግናው " ሕዝብ አስተዳደር
13. አርበኛ አምባቸው ወንዴ "ህግና ስነ-ምግባር ሃላፊ
14. አርበኛ ገዛኸኝ ያለው "ሎጀስቲክስ ሃላፊ
15. አርበኛ ደምወዝ ጀምበር - ም/ሎጀስቲክስ
16. አርበኛ አለሜ ባየ " ት/ት እና ስልጠና ሃላፊ
17. አርበኛ ባብል ብርቁ " ፋይናንስ አስተዳደር
18. አርበኛ አበበ ደስታው " ግዥ ክፍል ተጠሪ
19. አርበኛ አማኑኤል ምትኩ " የሰው ሃይል አስተዳደር
20. ***** " መረጃና ደህንነት መሆናቸውን እየገለፅን ለተመረጡት የስራ አስፈፃሚ አባላት በሙሉ መልካም የስራ ጊዜን እየተመኘን በተመደባችሁበት የስራ መደብ ከሙሉ መተማመን ጋር አደራ እንላለን።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!!
ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ/ም
ጎንደር-አማራ-ኢትዮጵያ

ታጋይን አፍኖ ወስዶ እያንገላቱ ከፊት ለፊት አፈሙዝ ደግኖ እንዲህ በል ተናገር እየተባለ የሚሰራ የፖለቲካ እድገት ማግኘት እና አሸናፊ መሆን አይቻልም። እነዚህ ጀግኖች ባላሰቡት መንገድ ከጠላት እጅ ወድቀው እንጂ አፋብኃ ሸዋ ቀጠናን ክደው በፍላጎታቸው የተቀላቀሉ አይደለም።
እንደ ብልጽግና ዶክመንተሪ እና ድራማ የመሥራት ልምድ ይኸው ወድሞቻችንን ያሳቅቋቸዋል ያገላቷቸዋል። አሰዛኙ ነግር እነዚህ ትንታግ መሪዎች በሴራ ከተያዙ ቀን ጀምሮ ያለማቋረጥ ተደብድበዋል ተብሏል። ተሰቃይተዋል። ያላዩት መከራና ሰቆቃ የለም። ይህን ሁሉ ግፍ አሳርፈውባቸው ይኸው በሚዲያ ያንከራትቷቸዋል። በዚህ ልክ ይህን በል እየተባለ። ካላልህ ግባርህን ነው የምልህ እየተባለ. ነው። ተሳቀው እደሚያወሩ ፊታቸው ይናገራል።
እውነታው ታፍነው ተወስደው ነው፣ ጀግኖቻችንን ለማሳነስ መሯሯጥ ተገቢ አይደለም።
#Amhara #Ethiopia #BLMEthiopia
https://t.me/Gionamhara
እንደ ብልጽግና ዶክመንተሪ እና ድራማ የመሥራት ልምድ ይኸው ወድሞቻችንን ያሳቅቋቸዋል ያገላቷቸዋል። አሰዛኙ ነግር እነዚህ ትንታግ መሪዎች በሴራ ከተያዙ ቀን ጀምሮ ያለማቋረጥ ተደብድበዋል ተብሏል። ተሰቃይተዋል። ያላዩት መከራና ሰቆቃ የለም። ይህን ሁሉ ግፍ አሳርፈውባቸው ይኸው በሚዲያ ያንከራትቷቸዋል። በዚህ ልክ ይህን በል እየተባለ። ካላልህ ግባርህን ነው የምልህ እየተባለ. ነው። ተሳቀው እደሚያወሩ ፊታቸው ይናገራል።
እውነታው ታፍነው ተወስደው ነው፣ ጀግኖቻችንን ለማሳነስ መሯሯጥ ተገቢ አይደለም።
#Amhara #Ethiopia #BLMEthiopia
https://t.me/Gionamhara
ለዚህ ነበር ግን የደገፍናችሁ .....
ማንኩሳ ዛባ ላይ ትናት አመሻሽል ላይ ፋኖዎች ህዝብን ሲዘርፉ ነበር በጣም አፍረንባችኋል አሳፋሪ ከህዝብ አይዘረፍም መከላከያ እያሾፈ ሲሳለቅብን ነበር አሳፋሪዎች።

"የእሻ እሻ ግቢ ለፍች ያስቸግራል"። ውድ አማራዊያን የአማራ ህዝብ መዋቅራዊ ጥቃት ነው የተፈፀመበት ስንል ለማጋነን አይደለም እየሆነበት ስላለ እጅ በመከራው ብዛት እና መፈራረቅ ድርጅት ሲያቆም ሲፈርስ ፣ ትግል ሲጀምር ትግሉ ሲጠለፍ ለበርካታ አመታት ቆይቷል።
የዛሬው እሳት ትውልድ አዲስ ታሪክ ለመስራት፣ እጣፋንታውንም በራሱ አስተሳሰብ ለመወሰን ላቡን፣ደሙን፣ሃብት ንብረቱን፣ እውቀቱን፣ጉልበቱን እንዲሁም ህይወቱን ለመስዋትነት ግብር ራሱን በመስጠት በመዋቅር ከሚያጠቃው ከትልቁ ጠላቱ ጋር መተናነቅ ከጀመረ ሁለት አመቱን አስቆጠረ። በዚህ ትግል ውስጥም በአራቱም የአማራ ክፍለ ሃገራት አለምን ያስገረመ ገድል ፈፅሟል። እየፈፀመም ይገኛል።
እንደ ህዝብ የህዝባችን ጠላት ማን እንደሆነ አውቀን እንደ ድርጅት የጋራ አላማ የጋራ መነሻ እና መዳረሻ አስምረን እየተፋለምን እዚህ ደረጃ ደርሰናል። ጠላት ማን ነው ካልን ጠላታችን የአማራን ህዝብ በቀጥታም በተዘዋዋሪም እየገደለው እና እያስገደለው ያለ ጠላት ማለት ነው። ገዳይ ጠላቱም አብይ አህመድ የሚመራው ብልፅግና ነው። አስገዳይ የምንላቸው ደግሞ የአማራን ህዝብ አሳልፈው ለጠላት ሰጠው አብረው ለማጥፋት ከኦሮሙማው አገዛዝ ጋር ያልተቀደሰ ጋብቻ የፈፀመው ብአዴን ነው።
ብአዴኖች በአብይ ተገፋን ብለው የሸሹትንም ይጨምራል። የመከራ ቀንበሩን ማነቂያ ካቀበሉ በኋላ መምቻ ዱላውን ለቀውት የለንም ቢሉም "ከገደለህ ይልቅ ያስገደለህ ትልቁ ጠላትህ ነው " እንዳሉት አባቶች አስገዳዮቻችን የተገፉ ሲመስላቸው አካባቢን መሸሸጊያ አድርገው ከመጡ እና የዚህ ትግል መሪ እንሁን ካሉን። የምንሞተውም ሞት ከንቱ ነው የምንገለው ጠላትም የለንም ማለት ነው። ታግለን ስልጣን ለህዝብ ነው። ታግለን ለብአዴን አንሰጥም !! የሰራዊታችንም የድርጅታችንም ፅኑ እምነት ነው!!
የተከበርኸው ህዝባችን ሆይ
የመሪዎቹም የሰራዊታችንም አካል የሆንህ ፍርዱ ያንተነው እና ብአዴን ይምራህ ወይስ አዲሱ አቢዎተኛ የፋኖ ሃይል? ብአዴን አይመራንም እንደምትሉ ስለምንተማመን የህዝባችንን ፍላጎት ለማሳካት ነፍሳችንን አስይዘን እየታገልን ነው። እየመጡ ነውውውው.... እየመጡነውውውው ..... ተብሎ የተጨፈረለት ለብአዴን እንዳልሆነም ስለምናቅ በምንናገረው እና በምንሰራው ስራ ሁሌም አናፍርም።
እውነት የምትደምቀው በድሏ ቀን ብቻነው። መሪ ማለት ነገሮችን ቀድሞ የሚረዳ፣ ከፊት ለፊት ያለ፤ አቅጣጫ ቀያሽ፣ አርዕያ ማለት ነው። መሪን ለመጠበቅ ህይወት ከጠየቀ ሁላችንም በየደረጃው ያለን ታጋዮች ለመስጠት አናቅማማም። ካጠፋ ለማስተማር እና ለመምከር ም ጭምር። የአማራ እናት ዛሬ ማቅ የለበሰችው ትናንት ያሰቃያት ስርዓት እና ልጇን የገደለባትን ጠላት ልታፀና አይደለም። የገደሉትን ለፍርድ አደባባይ ቀርበው ፍትህ ለማግኘት እንጅ። ትግሉ ከጭቆና እና ከመከራ ራስን ማውጣት ነው። ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ እንደሚለው አይደለም ይሄ አባባል ለጀግኖች የሚገጠም ግጥም ነው።
አሁን አብይ ወድቆ ተመስገን መጣ፣ አረጋ ቢወድቅ አገኘሁ መጣ ብለን አንገጥምም። ይህ ሃቅ ጥቂቶችን በተለይ ተከፋዮችን እና የብአዴንን ቅሪት አካል እንደሚያስቆጣ እንረዳለን። ግን ስሜት ቢኖረውም ዋጥ አድርጋችሁ ቻሉት። ምክንያቱም፦ ስትሄድ የመታህ ደንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ድንጋዩ ማን ነው? አርበኛ ዘመነ ካሴ ""አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ " ምንድን ማለቱ ነው? ብቻ ይህን ትውልድ ከትናንት ከፊደል" ሀ" ከመከራ "ዋ" ብሎ ተምሯል።ይህ አቢዮት የአርበኛ ዘመነ ካሴ ፣የምሬ ወዳጆ ፣የሃብቴ ወልዴ ፣የደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ፣ብቻ ጉዳይ አይደለም። የትልቁ ህዝባችን እጣ ፋንታ የሚወሰንበት ወሳኝ ጊዜላይ ስለሆን ስንዴውን ከእንክርዳድ የመለየት ፍልሚያ ነው። ማናቸውም መሪ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ የሚቀጣበት ድርጅት የሚቀጣውም ህዝብ አለ ።ይሄ ትግል ቢጠለፍ የዘላለም ተወቃሽ ስለምንሆን የቀን ትችት አንፈራም። ለመወደድ የሚያሽቃብጥ ነፃ አውጭ በአለም ነፃ ያወጣው ህዝብ እንደሌለ ስለምናቅ ከህዝባችን ጎን እንቆማለን።
የምንታገለው ባርነትን ምርጫው ላደረገ ተከፋይ ሳይሆን፦ ማረሻ ይዞ ወቶ አስክሬኑ ለሚመለሰው ምስኪን ነው። ገበያ ወቶ ለሚቀረው አማራ ፣ ለትምርት በሄደበት ለሚታገት አማራ፣ ለሚንቋሸሸው እና ክብሩን አቶ ለተጎሳቆለው ህዝባችን ነው። በድርጅታችን ውስጥ የምትገኙ ሰራዊታችን ቀጣይ የቀሩንን የቤት ስራ እና የትግል ጦርነቶች በድል ለመጨረስ በመሰልጠን ፣በመደራጀት ጠንክረን ፣ትልቁን ጠላታችንን ከአፈሙዛችን እልምት ውስጥ ሳናዛባ ታርጌት የሆነ ስራ እንስራ።አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!!
ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ደለለ
የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል

በሁለተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ስር የሚገኙት ሁለት ብርጌዶች እና የክፍ ለጦሩ ተወርዋሪ ሐይል በጋራ በመሆን ሁለት ቦታዎች ላይ ድል ተቀዳጅተዋል ።
1 / መብረቁ ተፈራ ብርጌድ ሞጣ ከተማ ውስጥ ባደረገው የከበባ ማጥቃት :-
1/ ከ60 -80 የሚደርስ የወራሪው መከላከያን ደምስሷል ።
2/ 7 የወራሪው መከላከያ አባላት ተማርከዋል ።
3/ ቁጥራቸው ያልታወቁ አድማ ብተና ኤና ሚሊሺያ ተደምስሰዋል ።
2/ ዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ እና የተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ተወርዋሪ ሐይል በጋራ በመሆን ጎንጂ ቆለላ ከተማ ፣ ገረገራ ላይ ባደረገው ማጥቃት በጠላት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል ።
በዛሬው አውደ ውጊያ የጀግናው ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ከፍተኛ ድሕ ተቀዳጅቷል ።
ከላይ በድሮኑ ቦንብ ተጣለበት፣
ከታች መትረየሱ እየፈሰሰበት፣
መብረቁ አልተነሳም ከተቀመጠበት፣
ከዚኽ ጉች - ከዚያ ጉች የዝንጀሮ ዱለት፣
ታዘበው ሲመጣ ብትንትን ለማለት ።
3/ ሳሙኤል አወቀ ፱ኛ ክፍለጦር ሶማ ብርጌድ እና ዓባይ ሸለቆ ብርጌድ በጋራ እናርጅ እናውጋ አራራ በተባለው ቦታ የተጀመረው ውጊያ 2ኛ ቀኑን ይዟል። ጠላት እንደ ቅጠል ረግፏል የደብረወርቅ ሆስፒታል እና የፈለገ ጤና ጣቢያ በቁስለኛ ተጨናንቋል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ድል ተቀዳጅቷል
ዛሬ ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ዛሬም ለ2ኛ ጊዜ ድል በድል ሆኗል።
አርኖ ጋርኖ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በውጊያው ላይ ከተሳተፋት ክ/ጦሮች መካከል መብረቅ ክ/ጦር፤ ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር፤ ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር፤ ዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር፣ ታድሎ ብርሃን ክፍለ ጦር፣ ንስር በለሳ ክፍለ ጦር እና ፋናየ ውቤ ክፍለ ጦሮች በውጊያው ተሳትፈዋል።
በውጊያው በርካታ ድሎች የተመዘገቡ ሲሆን ቁጥራቸው በእውን የማይታወቅ የጠላት ጥምር ኃይል ተብየዎች ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑም በላይ አንድ የጠላት ድሽቃ የጫነ ፓትሮል በወገን ጥይት ተመትቶ የተገለበጠ ሲሆን የድሽቃ ተኳሹና ከፓትሮሉ ተሳፍረው የነበሩ የአድማ በትን አባላት ሙሉ ለሙሉ እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።
ከዚህ በተጨማሪም የወገንን ክንድ መቋቋም ያቃተው የጠላት ሃይል ወደመጣበት ቁስለኛውንና የያዘውን ወታደራዊ ቁሳቁስ እያዝረከረከ ሊፈረጥጥ ችሏል።
ከቦታው ያደረሰን የመረጃ ምንጫችን እንደገለፀው ከሆነ ከዚህም በፊት የጠላት ጥምር ሃይል ተብዬ በተደጋጋሚ በአርኖ ጋርኖ ከፍተኛ ጉዳትን ያስተናገደ ሲሆን የዛሬው ግን ከበፊቱ የተለየ መሆኑን የአናብስቶቹን ፋና ወጊነት አበክሮ ገልጿል።
በመጨረሻም የጠላት ኃይል በውጊያው ክፋኛ የቆሰሉትንና በርከት ያለ ቁጥር ያላቸውን አስከሬኖች በአይሱዙ መኪና በመጫን ወደመጣበት የሄደ ሲሆን ድሽቃ ጭና የወደቀችውን ፓትሮልም በሌላ መኪና እየጎተተ ለመሄድ ተገዷል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ተኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ አብነት ሞላ

በዘመቻ ኮማንዶ በላይ ኮሎኔል ወልድየ መንገሻን ጨምሮ ከ200 በላይ የብልጽግና ሰራዊት ተደመሠሠ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል( አፋብኃ ) ጎንደር ቀጠና የዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ፣ ጎንደሬ በጋሻዉ ክ/ጦር ፣ ዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር ፣ መብረቅ ክ/ጦር ፣ ፋናየ ዉቤ ክ/ጦር መኃንዲሶች በጋራ ባደረጉት የደፈጣ ጥቃት ልዩ ስሙ አርኖ ጋርኖ ከሚባለዉ ቦታ ማለትም ከጎንደር ባህርዳር መስመር ከአዲስ ዘመን ወደ ጎንደር ሲንቀሳቀስ የነበረዉን የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ አራዊት ሰራዊት በብዛት የተደመሰሰ ሲሆን ኮሎኔል ወልድየ መንገሻ የተባለ ጉንቱ የመከላከያ መኮንን እና ሌሎችን የአድማ ብተና አመራሮችን ጨምሮ መደምሰስ የተቻለ ሲሆን በዚህም አዉደ ዉጊያ ሶስት የጠላት መጠቀሚያ ፓትሮሎችን ማቃጠል ተችሏል።
በዚህ አዉደ ዉጊያም ሶስት መኪና አስከሬን እና ቁስለኝን እየጎተተ ወደ መጣበት ተመልሷል። የተደመሰሰ የአራዊት ሰራዊቱ ብዛትም 200 መሆኑ ተረጋግጧል።
በዚህ ምት የተበሳጨዉ አራዊት ሰራዊቱ እንፍራንዝ ጤና ጣቢያ ባለሞያዎችን መከላከያ እኔን ነዉ የምታክሙ አድማ ብተናዉ ደግሞ እኔን ነዉ የምታክሙ እያለ ሲደበድባቸዉ ዉሏል።
አሁን ከመሸም መረጃ እንዳያወጡበት የጤና ባለሞያዎችን ስልክ እንደጠረነፈ አረጋግጠናል።
ኅልዉናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ ጎንደር ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ (5ኛ) ኮር
ጎንደር፣ አማራ፣ ኢትዮጵያ