Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፍኖተ ዐማራ
በዘመድ ቴቪ እየመጣ ነው።
"…ለዐማራው እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የተሰወረ ቢሆንም ፀረ ዐማራነት ለ50 እና 60 ዓመታት ገንግኖ የዐማራ ፍጅት ዛሬ ሕጋዊ ሆኖአል።
"…ጽዋው ሞልቶ በመፍሰሱ የአብራኩ ክፋይ ልጆቹ የሆኑት ፋኖነት ባልሞት ባይ ተጋድሎ ላይ ናቸው። ይህን የሞት የሽረት የዐማራ ኅልውና ትግል ማሸነፊያ ፍኖት በዘመድ ሜዲያ በተከታታይ የማቅረቡ ዝግጅት ተጠናቋል።
አዘጋጅና አቅራቢ
አንተነህ ገላዬ
• እየመጣን ነው።
http://www.youtube.com/@Zemede_media

ዘመቻ አንድነት ወሎ ቤተ-አማራ ግንባር
ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አንድነት የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አማራ ክፍለጦር ደሴ ዙሪያ ኩታበር ወረዳ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አማራ ክፍለጦር ዛሬ መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ደሴ ዙሪያ ኩታበር ከተማ በተደረገ ተጋድሎ ከ50 በላይ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በመደምሰስና በርካቶችን በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፈዋል:: ብዛት ያለው ሆድ አደር ሚሊሻም ተደምስሷል::
በአሁኑ የልጅ እያሱ ኮር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ሰለሞን አሊ ብርቱ ጥረት ግዙፍ ክፍለጦር ለመሆን የበቁት ቤተ-አማራ ክፍለጦር ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አንድነት ባደረጉት ታላቅ ተጋድሎ በርካታ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ከማድረግ ባሻገር ከ30 በላይ ክላሽ እና አንድ ብሬን ከጠላት ማርከዋል::
በበርካታ ድሎች የታጀበው ዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ዘመቻ አንድነት!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ)
መጋቢት 26/2017 ዓ.ም

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአደረጃጀት ዜና!
የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር የአራቱም ብርጌድ ማለትም የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ፣ የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ፣ የባህርዳር ብርጌድና የጣናው መብረቅ ብርጌድ አመራሮች እንዲሁም የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አማራሮች የሆኑት አርበኛ ተፈሪ ካሳው፣ ፋኖ እሸቱ ጌትነት፣ ፋኖ በለጠ አብርሀም፣ ጠበቃ ቻላቸው ታፈረ እና ፶ አለቃ ይበልጣል መላካሙ በተገኙበት ጥልቅ የሆነ ውይይትና ግምገማ አካሂዶ ለወቅቱና ቀጠናው የሚመጥኑ አመራሮችን በአዲስ አደረጃጀት ሪፎርም ተሰርቷል።
በዚህም መሰረት:-
1. ፋኖ መንግስቱ አማረ------ሰብሳቢ
2. ፋኖ ሙሉሰው የኔአባት-------ምክትል ሰብሳቢ
3. ፋኖ አለልኝ አያና-------የጽ/ ቤት መምሪያ ሀላፊ
4. ፋኖ ሀብታሙ የሱፍ---------የህ/ግ መምሪያ ሀላፊ
5. ፋኖ ታደለን ልየው --------ፓለቲካ መምሪያ ሀላፊ
6. ፋኖ ወርቁ ድልነሳ -----አደረጃጀት ዘርፍ መምሪያ ሀላፊ
7. ፲ አለቃ ቻላቸው አስናቀው-----ወታደራዊ አዛዥ
8. መ/ አ አበራ አግማስ-----------ም/ ወታደራዊ አዛዥ
9. ፋኖ ላመነው ሰጠኝ ---------ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ
10. ፋኖ አዳሙ ተናኘ ----ም/ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ
11. ሻ/ባ አይንሞኝ ተመስገን---ሎጅስቲክ መ/ ሀላፊ
12. ፋኖ እዮብ አራምዴ-----ፋይናንስ መምሪያ ሀላፊ
13. ፶ አለቃ መኳንንት አለም --------ስልጠና መምሪያ ሀላፊ
14.ፋኖ አንዱአምላክ አማረ........ ኦርዲናንስ
15. ዶ/ር እስጢፋኖስ------ጤና መምሪያ ሀላፊ
16. መቶ አለቃ አማኑኤል የሹ----------ሰው ሀይል ሀላፊ
17. ፶ አለቃ ዘውዱ አሞኘ------ወታደራዊ አስተዳደር
18. ፋኖ በላይ ሽቴ-------ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ሀላፊ
19. --------------------መረጃና ደህንነት መምሪያ ሀላፊ
20. ፋኖ እንዳለው ወለላው ---------ግዥ
21. ፋኖ ከፍያለው ጌትነት--------ኦዲተር
22. ፋኖ ስማቸው ምንችል ------ሒሳብ ሹም
23. ፋኖ መኮነን ደሴ -----------ገንዘብ ያዥ ሆነው ተመድበዋል።
አዲስ ትውልድ!
አዲስ አስተሳሰብ!
አዲስ ተስፋ!
የአማራ ፋኖ በጎጃም
መጋቢት 27/2017 ዓ.ም

"ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር"
"… በዛሬው በዕለተ ሰንበት እሑድ ምሽቱን በአዲሱ ዘመድ ሚዲያ በተለመደው ሰዓት እንደተለመደው ነጭ ነጯን፣ ሃቅ ሃቋን፣ እውነት እውነቷን በጋራ እንጋት፣ እንጎነጭ ዘንድ እሳት ለብሶ፣ ዳቦ ጎርሶ፣ የጭቃ ዥራፉን ይዞ ከተፍ ይላል።
~ ማስታወሻ፦ ከዩቲዩብ ጋር ዘመድ ሚዲያ ተነጋግሯል። በሕጋዊ መልኩ ለዩቲዩብ ጥያቄውን አቅርቧል። ዩቲዩብም በሕጋዊ መልኩ የቀረበለትን ቅሬታ መርምሮ ውሳኔ አሳውቆል ። ታዲያሳ የሃረሩ ቆቱን እንካችሁ http://www.youtube.com/@Zemede_media ለማንኛውም ከዩቲዩብ በስተቀር የራምብል እና የቲዊተር ሊንክም ዳግም እየታዬ ነው ሊመለስልን ። የአይቲ ግሩፑና የዘመድ ሚዲያን ቦርድም ሕጋዊ መስመሩን ተከትለው እየተጓዙ ነው። ከእናንተ የሚፈለገው ጸሎት ብቻ ነው።
• ለወዳጆቼ መጣሁላቸው።
• ለእነ እንቶኔ ግን መጣሁባቸው።
"…ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ 😁

መረጃ ዘመቻ አንድነት በጎጃም ግንባር
ሀ. ባህርዳር ላይ በ1ኛ ክፍለጦር ኦፕሬሽን ኃይል የተፈፀመው ልዩ ተልእኮ ሶስት ቦታዎች ዒላማ ያደረገ ነበር። በልዩ ዘመቻውም፣
1. ወደ ገጠር መንገድ መሄጃ አልካን አካባቢ የአገዛዙ ሰራዊት ማመላለሻ ሰርቪስ በፈንጅ ማቃጠል ተችሏል።
2. ቀበሌ16 ገበያው አካባቢ ያለ የፌደራል ፖሊስ ቢሮ ውስጥ ፍንዳታ የተፈፀመ ሲሆን የአገዛዙ ሰራዊት እና እሰረኛ ማመላለሻ መኪና ማቃጠል ተችሏል።
3. ጠቅላይ ፍርድቤት ላይ አንድ በለስልጣን ቪ8 ይዞ ሲወጣ የቦንብ ጥቃት ተፈፅሞበታል።
ለ. በላይ ዘለቀ (8ኛ) ክፍለጦር፣ አባ ኮስትር ብርጌድ ታሪክ ሰርቷል። ትላንት መጋቢት 29/2017 ዓ.ም አምባ ዲብሳ ቀበሌ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ የ1ኛ ጠቅል ሻለቃን ለመክበብ ሙከራ ያደረገው የአብይ ጥምር ጭፍራ በገዛ እጁ እሳት ጠጥቶ ተመልሷል። በውጊያው ብሬን ተኳሹን ጨምሮ ከ 10 (አስር) በላይ አስከሬን ታቅፎ ለቁጥር የሚያታክት ቁስለኛውን ተሸክሞ ፈርጥጧል።
በደረሰበት ውርጅብኝ የተበሳጨው አራዊት ጭፍራ 3 ንፁሀን አርሶ አደሮችን ከቤት እያወጣ ረሽኗል። እነሱም ፦
1 አስጨንቅ ቁሜ (አርሶ አደር)
2 ደሴ መኩዬ (አርሶ አደር)
3 ደነቀው ሸክም(ንፁህ ነዋሪ)
ሲሆኑ ከነሱ በተጨማሪ ታፍነው በዱላ የተደበደቡ እና የጠላት አስከሬን እና ቁስለኛ ተሸክመው እንዲሄዱ አድርጓል።
ሐ. በዛሬው ዕለት መጋቢት 30/ 2017 ዓ.ም በላይ ዘለቀ 8ኛ ክ/ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ የጠላት ዋና ምሽግ በሆነችው ቁይ ከተማ በመግባት ከባድ ጥቃት ፈፅመው ከምሽጉ በማስሮጥ ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል።
በዘመቻ አንድነት የባህርዳር ልዩ ተልዕኮ ይቀጥላል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
[አማራ ፋኖ በጎጃም]
መጋቢት 30/2017 ዓም

ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አንድነት ጥራሪ ክፍለ ጦር በጠላት ጦር ላይ የበላይነትን ተቀዳጀች!!!
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ስር የምትገኘው በአርበኛ ኮማንዶ ብርሃን አሰፋ (ዘንዶው) የምትመራው ጥራሪ ክፍለ ጦር ተመስገን ሻለቃ የአገዛዙን ዙፋን ጠባቂ መከላከያ ሚሊሻና አድማ ብተና ከድልብ ከሳንቃና ከደቦት ከተሞች ተሰባስቦ የመጣውን 3ሻለቃ ሠራዊት በቅሎ ማነቂያ ከተማን ለማስለቀቅ ቢሞክርም ወደመጣበት አሳፍራ መልሳዋለች።
መጋቢት 30/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 1:30 ሰዓት አስከ 4:00 ሰዓት ለ2:30 ሰዓት በፈጀ አውደ ውጊያ የጥራሪ ክፍለ ጦር ተመስገን ሻለቃ ተወርዋሪ ፋኖዎች ወደ በቅሎ ማነቂያ ከተማ ተሰባስቦ የመጣውን 3ሻለቃ የጠላት ሃይል ከዛሬ 3ቀን በፊት ሞክሮት አሳፍረው እንደላኩት ዛሬም ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደነበረበት አስፈርጥጠው መልሰውታል።
በዚህ አውደ ውጊያ አንድ ሻለቃ ፋኖዎች 3ሻለቃ መከላከያን እንዴት ሊያሸንፉን ይችላሉ በሚል ንዴትና ብስጭት ውስጥ የገባው የብልፅግና ሰራዊት ወደ ንፁሃን ዜጎች ከባድ መሳሪያ በመተኮስ የሞርታር ጥይት ንፁሃን ላይ በማረፉ አንድ የ12 ዓመት ህፃንና አንድ የ64 ዓመት አዛውንትን ገድሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ ተጋድሎ በዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን ገልጿል።
ዘመቻ አንድነት!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ)
መጋቢት 30/2017 ዓ.ም

የተጠጨነቃችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ።
በመጨረሻም ቃላችን ጠብቀን አንድ ሁነናል።
ጎንደር+ጎጃም+ወሎ+ሸዋ ፩ አማራ
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ህዝብ ግንኙነት
https://t.me/Amharafanonationalforce
በመጨረሻም ቃላችን ጠብቀን አንድ ሁነናል።
ጎንደር+ጎጃም+ወሎ+ሸዋ ፩ አማራ
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ህዝብ ግንኙነት
https://t.me/Amharafanonationalforce
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ
(የቋራ ቃል ኪዳን)
የአማራ ህዝብ የጀመረው የህልውና ተጋድሎ በከፍተኛ ሁኔታ የተጋጋለበት ዘመን ላይ እንገኛለን:: የአማራ ክልልን ጨምሮ
በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው የህልውና ትግል ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ በአንድ ወጥ ድርጅት
እየተመራ ባይሆንም አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል።
ትግሉ ግለቱን ጠብቆ የበለጠ እንዲፋፋም እና በአጭር ጊዜ የአማራን ህዝብ ነፃነት ያረጋግጥ ዘንድ ይህንን ትግል የሚያቀናጅ
እና የሚያስተባብር የጋራ አመራር ያለው ድርጅት መወለድ ግዜው የጠየቀው አንገብጋቢ ጉዳይ ሆኖ ተገኝቷል። ይህንን
አንገብጋቤ ጥያቄ ለመመለስ በርካታ ሙከራዎች ተደርገዋል፥ ብዙ ውጣ ውረዶችም ታልፈዋል።
በመጨረሻም የአማራ ህዝብ የናፈቀው፣ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የተመኘው፣ መላው የፋኖ ሰራዊት የጠበቀው፣ ታሪክ
እንዲፈፀም የጠየቀው ጉዳይ ተጠናቋል። የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ - አማራ)፣ የአማራ ፋኖ አንድነት
በጎንደር እና የአማራ ፋኖ በሸዋ ከፍተኛ አመራሮች በጋራ ቋራ-ጎንደር ባደረጉት ቀናትን የወሰደ መስራች ጉባኤ ዛሬ ግንቦት 01 ቀን 2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (Amhara Fano National Force) የተሰኘ ድርጅት መመስረታቸውን ለመላው
ሰራዊታችን፣ ለአማራ ህዝብ እና ለትግሉ ደጋፊዎች እናበስራለን። መላው የትግላችን ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በአማራ ብሔርተኝነት የፖለቲካ ርዕዮት ዓለም ላይ የቆመ ህዝባዊ ተጋድሎ የሚመራ ሲሆን
የድርጅታችን ዋነኛ ተልዕኮም እየተደረገ ያለውን የህልውና ትግል እና ህዝባዊ አብዮት ማስተባበር እና ማቀናጀት ይሆናል።
ድርጅታችን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በኢትዮጵያ ሉዓላዊትና አንድነት ላይ የማያወላውል አቋም ያለው ሲሆን የአማራ
ህልውና የሚረጋገጠውም ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ኃይሎች ጋር በሚደረግ የጋራ ትግል የአብይ አህመድን የሽብር አገዛዝ
በማስወገድ በምትኩ በሽግግር ሂደት በሚገነባ የጋራ መንግስት ምስረታ እንደሆነ ያምናል።
ድርጅታችን የአማራ ህዝብ ተጋድሎ የህልውና ተጋድሎ ነው ስንል ህልውናችንን የተፈታተነውን መዋቅር እና ትርክት መለወጥ
እንደሆነ በፅኑ እንደማመናችን መጠን የወልቃይት፣ ጠለምት እና ራያን ጨምሮ በሁሉም የሀገራችን አካባቢ ያለ የወሰን፣
የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ለማስመለስ እንደሆነ እናረጋግጣለን።
መዋቅራዊ ጥቃትን መቀልበስ እና ለአማራ ህዝብ ማህበራዊ ፍትህን የሚያሰፍን ስርዓተ-መንግስት መፍጠርን ታሳቢ ያደረገውን
ትግል የሚመራ ማዕከላዊ አመራር መፈጠሩ የህልውና ትግል እያደረገ ላለው ህዝብ ተጨማሪ አቅም ነው። ድርጅታችን በሙሉ
አቅሙ ትግሉን እንዲመራ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ ይፈልጋል።
A.F.N.F. 1አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ ) Amhara Fano National Force (AFNF) የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አወቃቀር ጠቅላላ ጉባኤ፣ ማዕከላዊ ምክር ቤት፣ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እንዲሁም የአባት
አርበኞች ምክር ቤትን አካቶ ሕገ ደንብ በማፅደቅ ተቋቁሟል። የአባት አርበኞች ምክር ቤትን አርበኛ መሳፍንት ተስፉ
እንዲመሩት መስራች ድርጅቶቹ ተስማምተዋል።
የድርጅቱን አመራር በተመለከተ:-
የመስራች ድርጅቶችን አባላት እና ሰራዊት ለማዋሃድ ጊዜ በማስፈለጉ፤ የድርጅቱን አመራር በማዋቀር ሂደት የመስራች
ድርጅቶችን አመራር እና አባላትን ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ ሲባል፤ የትጥቅ ትግሉ ከሚደረግበት የቀጠና ስፋት አንፃር የጋራ
አመራር በማስፈለጉ፤ እንዲሁም ሌሎች በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፋኖ አደረጃጀቶች የድርጅቱ አካል የሚሆኑበትን እድል
ለመፍጠር ሲባል ድርጅቱ በማዕከላዊ ኮማንድ እንዲመራ ተወስኗል። በመሆኑም 13 አባላት ያሉት ማዕከላዊ ኮማንድ የተቋቋመ ሲሆን አባላቱም:-
1ኛ. አርበኛ ዘመነ ካሴ
2ኛ. አርበኛ ሐብቴ ወልዴ
3ኛ. አርበኛ ምሬ ወዳጆ
4ኛ. አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ
5ኛ. አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
6ኛ. አርበኛ ሔኖክ አዲሴ
7ኛ. ጀነራል ተፈራ ማሞ
8ኛ. አርበኛ ዝናቡ ልንገረው
9ኛ. አርበኛ ድርሳን ብርሃኔ
10ኛ. አርበኛ አስቻለው በለጠ
11ኛ. አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል
12ኛ. አርበኛ ማርከው መንግስቴ
13ኛ. አርበኛ አከበር ስመኘው
ሙሉ የአመራር ምደባ ተሰርቶ እስኪጠናቀቅ ማዕከላዊ ኮማንዱ የድርጅቱን የፖሊት ቢሮ እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚና
በመውሰድ የድርጅቱን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ የዲፕሎማሲ እና የአስተዳደር ስራዎች እንዲመራ እና እንዲወስን ስምምነት ላይ ተደርሷል። ለመላው የአማራ ህዝብ፤ ለመላው የፋኖ አባላትና አመራሮች በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን
የሚከተለውን ጥሪ እናስተላልፋለን።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል (አፋብሃ)
ተጠናክሮ በቀጠለው የህልውና ተጋድሎ የአሳምነው ሐውጃኖ እና ዞብል አምባ ክፍለጦር አሃዶች ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ) ምስራቅ አማራ ኮር 1 እና 2 ከአሳምነው ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ሐውጃኖ ክፍለጦር 2ኛ (አርበኛ ሞላ ደስየ) ሻለቃ እና የክፍለጦሩ ቃኝ እንዲሁም ዞብል አምባ 5ኛ ሻለቃ አሃዶች ግንቦት 1/2017 ዓ.ም ከማለዳ ጀምሮ እስከ 8:30 ድረስ በዋለ ከባድ ዉጊያ ከተረፌ እስከ ፀሃይ መውጫ 46ኛ ክፍለጦርን እና ሌሎች የዙፋን ጠባቂ አሃዶችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጋድሎው በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የተደመሰሰና የቆሰለ ሲሆን ከዛ ባሻገር ቁስለኛ በአራት አምቡላንስ ወደ ደላንታ ሆስፒታል ሲያመላልስ ውሏል:: ዉጊያው ላይ ሁለት የከባድ መሳሪያ አስተኳሽ (ኦፒ) በቁጥጥር ስር ውለዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል (አፋብሃ) የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ)
ግንቦት 2/2017 ዓ.ም

ሰበር ዜና!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
የኮሩ ተወርዋሪ ኃይል ፎገራ ወረዳ ወሮታ ከተማ ዙሪያ አውደ ውጊያዎችን ሢያደርግ ውሏል። የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከአምበሳሜ፣ ከሐሙሲትና ከወሮታ አሰባስቦ ነው ያሥገባው። ጠላት ደፈጣ ይዞበት የነበረው ቦታ አባ ኪሮሥ ሢሆን ከአባ ኪሮሥ የጀመረው ውጊያ አድማሱን አሥፍቶ እሥከ ኮሌጅ ሄዷል።
አውደ ውጊያ የተፈጸመባቸውና የአገዛዙ ምሽጎች የተሰባበሩባቸው ቦታዎች አባ ኪሮሥ፣ ጓንታ፣ ታንኳ ገብርኤል፣ ቋሃር ሚካኤል፣ አርሴማ፣ ኮሌጅ፣ ሸህቲ ተራራ፣ ሸለቆ፣ ሆድ ገበያ፣ ዝንጥል እና መገንጠያ ናቸው። የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በቁሥም፣ በአካልም እና በሞራልም ከፍተኛ የሆነ ኪሣራን በግድ እንዲቀበሉ ተደርጓል። ውጊያው እሥከ አሁንም የቀጠለ ሥለሆነ ምን ያክል የጠላት ኃይል እንደተደመሰሰ፣ እንደቆሰለና እንደተማረከ ከሰዓታት በኋላ እናሳውቃለን።
፩ አምሐራ
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)

"የአማራ ፋኖ ናደው ክፍለጦር ዛሬም ከእነ ሙሉ ክብሩ ነው"!!
ናደው ክፍለጦር ጣላትን አይምሬ"!!
"ናደዉ ክፍለጦር በስንት ጭንቅ እና መከራ እንዲሁም ብሶት የተወለደ የትዉልድ የነፃነት በር ከፋች ግዙፍ እና ጠንካራ ክፍለጦር ነው "። ናደዉን ከውስጥ ግልገል ብልፅግና ጠላቶች እስከ ዋናዉ ብልፅግና ድረስ እንደ መብረቅ ይፈሩታል።የሚፈራውም የሚያስፈራውም ጠላት ብሎ የፈረጀውን አካል በገባበት ሁሉ አሳዶ እንደ አይጥ ቀጥቅጦ መውጫ መግቢያ ስለሚሳጡት ነው"!! ናደዉ የብዙ ሙሁራኖችን የብዙ ጦር ጠበብቶች ስብስብ ነው " ለእዛም በአንድም በሌላም መልኩ ጠላት ናደዉ ክፍለጦርን ለማበታተን እና ለወሬ ነጋሪ እንዳይቀር አድርጎ ለማስቀረት ብዙ ጊዜ በአንድም በሌላም መልኩ ለአመታቶች ዶልቶ ውሎ አድሮ መክሮ የሴራ ፖለቲካ ጎንጉኖ ያዉቃል ነገር ግን ከምኞት የዘለለ ምንም ማድረግ አልቻለም "። እንዳውም በተቃራኒው በደፈጣ ዉጊያ እና ሰርጎ በመግባት ባንዳን እና ጠላት በመቀጥቀጥ የሚታወቁት የናደዉ አናብስት ተዋጊዎች የጠላትን አከርካሪ በመምታት ስርኣቱን በሁለት እግር ቆሞ ከመሄድ ይልቅ ተንገዳግዶ ለመውደቅ የሀሙስ እድሜ እንዲቀረው አድርገውታል" ።ናደዉ ክፍለጦር ከሁሉም ለየት የሚያደርገው በድርጅት እና በአማራ ቢሄርተኝነት ትግል በፍፁም አይደራደርም " ይሄ አቋም የግለሠቦች ወይም የጥቂት አመራሮች አመለካከት ብቻ ሳይሆን ሁሉም የናደዉ ክፍለጦር አባል ጭምር ነው " ይሄን ደግሞ እኛ ብቻ ሳንሆን ጠላት ብልፅግናም ጠንቅቆ ያውቀዋል "በአንድ ወቅት የዛሬ 2 አመት ገደማ ለ9 ወራት መርሃቤቴ አለም ከተማን ተቆጣጥረን በምናስተዳድርበት ወቅት መርሃቤቴ ወረዳን ለመቆጣጠር ሸዋ ላይ አለ የተባለ ሀይሉን እርብርብ በማድረግ በአራት አቅጣጫ ነበር የዘመተው ያኔም በድሮው የድርጅታችን አጠራር አንድ አማራ ፋኖ ተብሎ የሚታወቀው የዛሬው ናደው ክፍለጦር በአራት አቅጣጫ የመጣውን የጠላት ሀይል ከጀነራል መድፍ እስከ ፔንፔ ከፔንፔ እስከ ዙ 23 ከዙ 23 እስከ ሞርተር ከሞርተር እስከ ዲሽቃ ከዲሽቃ እስከ ኮማንዶ ከኮማንዶ እስከ አየር ወለድ ኮማንዶ እንዲሁም በአየር የታጀበ የድሮን ዉጊያ ድረስ ተደርጎ ነበር " በእዛና ወቅት ግን ይሄ ሁሉ ነገር ያላስበረገጋቸው ሞት አይፈሬዎች ነፃነት ክብራቸው የሆኑት አናብስት የዛሬዎቹ የናደዉ ክፍለጦር ትንታግ ተዋጊዎች በአራቱም አቅጣጫ የመጣውን የጠላት ብልፅግና ጦር ለአራት ቀናት ገተረው መግቢያ መዉጫ አስጥተው ሙት እና ቁስለኛ አድርገውታል "። ከእዛ በኋላ ግን የተተኳሽ አቅርቦትና እና በከባድ መሳሪያ አሳልፎ ንፁኅንን መጨፍጨፍ ስራው የሆነው አማራ ጠሉ ስርኣት ብዙ ንፁኅኖችን በከባድ መሳሪያ እያሶነጨፈ ሲጨፈጭፍ ለህዝባችን ደህንነት ስንል ስልታዊ ማፈግፈግ አድርገን ነበር "!! ነገር ግን ወዲያውኑ ወረዳዋን ሲቆጣጠር በቀጥታ በስርአቱ አስተጋቢ ብዙሀን መገናኛ ለምስራቅ አፍሪካ የሚያሰጋውን ሀይል በተነንዋል ብሎ ነበር ዘገባውን የሠራው ምን ለማለት ፈልጌ ነው ጠላት ይሄን አደረጃጀት እንደ መብረቅ የሚፈራው ደግሞ ጎጥ ሳይገድበው ከመርሃቤቴ ተነስቶ ደራ ከደራ ተነስቶ ወግዲ ከወግዲ ተነስቶ ጃማ ከጃማ ተነስቶ ሚዳ ከሚዳ ተነስቶ ለሚ ከለሚ ተነስቶ ኗዋሪ ከኗዋሪ መንዲዳ ከመንዲዳ ተነስቶ ጎሸባዶ ከጎሸባዶ ተነስቶ እስከ ዘመሮ ጫፍ ብቻ ምን አለፋችሁ ጠላት በመሸገበት ሁሉ በካንፑ ላይ ከቦ በመምታት እና እረፍት አልባ በማድረግ ስለሚታወቅ ብቻ ነው "። ነገር ግን በአሁን ሰአት ይሄንን ሀይል ለማፍረስ ከውስጥ ጠላት እስከ ብልፅግና ድረስ እጅ እና ጓንት ሆነው ዘምተውበታል ። አንዳንዶችም የናደዉ ክፍለጦር ፈርሷል አባሉም አመራርም እጅ እየሠጠ ነው የሚል የዉሸት ትርክት እና ዜና ሲያሰራጩ ዉለው ሲያድሩ ተመልክተናል " ። ነገር ግን እጅ ሰጡ የተባሉት ግለሰቦች መጀመሪያውኑም በአንድም በሌላም አጋጣሚ የትግሉ ትርጉም ሳይገባቸው ህይወታቸውን እና እራሳቸውን ለማትረፍ ትግል በተባለ ጭንብል ውስጥ የተወሸቁ ግለሰቦች ነበሩ "!" አንዳንዶቹም ከትናንት የእኛ የባላይነት በተረጋገጠበት ወቅት ወደ ሞቀበት አጨብጭቦ መግባት ልምድ ያደረጉ ግለሰቦች ናቸው። ሌሎቹም ከአፍሀድ ከድተው እና ማርከናቸው ተሀድሶ ሰጥተን ስናታግላቸው የነበሩ ግለሰቦች ናቸው ለመንግስት እጅ ሰጡ እየተባለ የሚናፈሰው "። ከእዛ በተረፈ ግን ለእኛና ለትግሉ ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን እና ለትግሉ ቀና ቆራጥ እንዲሁም ታማኝ ልጆችን መልምለን በእዚሁ ወርቃማ አጋጣሚ ሰርጎ ገቦችን ወደ መዲናዋ ልከናል ። እንጂ በአንድም በሌላም መልኩ ትክክለኛው የናደዉ ክፍለጦር በጭንቅ ሰአት የተወለደው ቢሄርተኛው ትዉልድ እና የነፃነት ናፋቂው እንዲሁም ለውጥ ናፋቂው ታጋይ ዛሬም መሬት ላይ ከእነ ሙሉ ክብሩ ለነፃነቱ እየተፋለመ ይገኛል "!!
" አሁንም ነገም የአማራ ህዝብ የነፃነት ጉዞን የሚገታ ምንም አይነት ምድራዊ ሀይል የለም"!!
"ሼር ይደረግ ለሁሉም ይድረስ"
"ድል ለአማራ ህዝብ "!!
"ድል ለፋኖ "!
"ትግል ይቀጥላል......
ፋኖ አብርሃም ብርሌ አማራው

Open message to Mr. Ervin Massinga, US ambassador to Ethiopia,
Isn't Abiy Ahmed's government killing its innocent citizens with drones? Then why do you want to mask this truth?
You must not forget that you represent the world superpower, the United States of America. It is sad to see you got no firm stand and changed your position within a minute at the whim of petty oppressors. It is very shameful.
~~~
We have attached the initial and revisited statements of Ambassador Ervin Massinga.
U.S. Embassy Addis Ababa
U.S. Department of State

የአገሪቱ አጠቃላይ ዕዳ 9.6 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለፀ!
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለበት የውጭ እዳ መጠን ከ575 ዶላር በላይ (ከ80 ሸህ ብር በላይ) መድረሱን ሪፖርተር ዘገበ። ሪፖርተር ከዛሬ 4 አመት በፊት እ.አ.አ በ2021 በሰራው ዘገባ የአገሪቱ አጠቃላይ የውስጥና የውጭ ዕዳ 2.01 ትሪሊየን ብር መድረሱን ይፋ አድርጎ ነበር። (ሊንኩ➥ https://www.ethiopianreporter.com/72215/ )
በአራት አመታት ውስጥ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ እዳ በ4 እጥፍ አድጎ ወደ 69 ቢሊዮን ዶላር ወይም 9.6 ትሪሊዮን ብር መድረሱን ሪፖርተር ዛሬ ባወጣው እትሙ ዘግቧል።
#Amhara #Ethiopia
https://t.me/Gionamhara

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ!
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በ34ኛው የኤርትራ ነጻነት በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጠንካራ ትችት ሰነዘሩ።
ፕሬዚደንት ኢሳያስ በርካታ ኤርትራውያን በተገኙበት ስታዲየም እና በአገሪቱ ብሔራዊ መገናኛ ብዙኃን በተላለፈው በዚህ ንግግራቸው "የውጭ ኃይሎች በብልፅግና ወኪላቸው አማካኝነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት ያወጁት ጦርነት ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጡ ያሳያል" ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ በዚህ ንግግራቸው የውጪ ኃይሎች ያሏቸው እነማን መሆናቸውን አልገለፁም።
ፕሬዚዳንቱ አክለው የኦሮሞን ህዝብ የማይወክለው የኦሮሙማው አገዛዝ የኩሽ እና የሴም ህዝቦችን ግጭት ለዚህ አጀንዳ መጠቀም እና ጦርነት በሰፊው መቀስቀስ" ሲሉ የዘረዘሩት ፕሬዚደንት ኢሳያስ ይህንን ለማሳካት የኢትዮጵያ መንግሥት የጦር መሳርያ ግዢ እና የወታደራዊ ዝግጅት ላይ እንደሆነ ጠቅሰዋል።
ፕሬዝዳንቱ የኤርትራ ሕዝብ እና መንግሥት በኢትዮጵያ ለተካሄደው ለውጥ "ድጋፍ በማድረጉ እና ድንገት በተፈጠረ ለውጥ ምክንያት አይቆጩም" ሲሉም ተናግረዋል።