#MoE
ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደ ፈተና ማዕከል መርጣችሁ ለነበራችሁ ተፈታኞች ፈተናው ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡
"ዩኒቨርሲቲው በእድሳት ላይ በመሆኑ" የፈተና ማዕከል መቀየር አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ ፈተናው መስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም በሚከተሉት ሰባት ተቋማት ውስጥ እንደሚሰጥ አሳውቋል፦
1. በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣
2. በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣
3. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣
4. በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣
5. በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ፣
6. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና
7. በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፡፡
የተሰጣችሁን የመፈተኛ ስም (Username) ተጠቅማችሁ በሚደርሳችሁ የመፈተኛ ማዕከል እና የፈተና ሰዓት (Exam Session) መሰረት ፈተናውን እንድትወስዱ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
(ፈተናው የሚሰጠበት ፕሮግራም ከላይ ተያይዟል፡፡)
Source: tikvahuniversity
@GAT_Tutorial

👍8❤4
#NGAT #MoE
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ፈተና በቅርቡ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
የNGAT ፈተና ለመፈተን የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር (National ID Number) አስፈላጊ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ፣ ቀጣይ የምዝገባ ጊዜ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከሚገለፅ ድረስ አስፈላጊውን ቅድም ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ተቋሙ አሳስቧል።
Via Minstry of Education Ethiopia
Click here: https://t.me/GAT_Tutorial/360
Share @GAT_Tutorial

❤11