GAT Exam (Graduate Admission Test) for MSc & PhD Students
35.7K subscribers
1.22K photos
3 videos
786 files
495 links
In this channel you can get more information about GAT Exam. for any advert please contact via
@NationalGAT1

ከቻናሉ በተጨማሪ የመወያያ ግሩፓችንንም ተቀላቀሉ
https://t.me/GATExamdiscussion
Download Telegram
#Notice‼️
#Samara_University
ለድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ በ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋናው ግቢ እና በማእከሎች NGAT ተፈትነው ያለፉ ተማሪዎችን በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ እና በኢክስቴንሽን መርሃ ግብር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተገለጹትን የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በሠመራ(ዋናው ግቢ)፣አዋሽ/ወረር፣አሳኢታ እና ባቲ ባሉት የማስተማሪያ ማእከሎች እየሰጠ እንደሚገኝ እና አድስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር እንደሚፈልግ ይገልፃል:: ለተጨማሪ መረጃ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤትን በ 094-780-7477 ወይንም 091-5257-154 በመደወል ማግኘት እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።

@GATExamAAU
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ቀጣይ ሰኔ አካባቢ ለሚሰጠው NGAT/GAT ፈተና ከአሁኑ ዝግጅት ጀምራችኋል?

ፈተናው ሁለት ወር አካባቢ ስለቀረው ከተመቻችሁ በሚከተለው ፕሮግራም መሰረት አብረን ለፈተናው ዝግጅት ለማድረግ አስበናል

👉ሚያዝያ ወርን፡ (ለGAT/NGAT የተመረጡ መፅሀፍትን የማንበቢያ ጊዜ)

👉ግንቦት ወርን፡ ( የመለማመጃ ጥያቄዎችን ቪድዮዎችን ጨምሮ የመስሪያ ጊዜ)

👉ሰኔ ወርን፡ ( Mack Exam እና ሌሎች ፈተናዎችን የመለማመጃ ጊዜ)

ከተመቻችሁ ፕሮግራሙን በሚቀጥሉት ቀናት ለመጀመር ዝግጁ ነን

♦️ከእናንተ የምንፈልገው ተፈታኝ ተማሪዎችን ወደ ቻናላችን እንድታስገቡልን ነው ግሩፕ ላይም ሆነ በግል የቻናላችንን ሊንክ ላኩላቸው!

አስተያየት ካላችሁ እንቀበላለን

@GATExamAAU
#Update‼️
#GAT
AAU GAT for for residents assigned to Addis Ababa University

@GATExamAAU
GMAT Exam Success.pdf
1.3 MB
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ባለፈው የሚያዝያ ወርን ለNGAT/GAT መፅፍትን እናጋራለን ባልነው መሰረት የመጀመሪያው መፅሀፍ ይህ ነው‼️

ይህንን መፅሀፍ ብዙዎች አንብበው ከ90 Percentile በላይ አምጥተዋል።
ለዚህ ደግሞ የዚህ ቻነናል አድሚኖች ምስክር ናቸው።

ስታነቡ አለፍ አለፍ ብላችሁ ሳይሆን ልቦለድ ወይንም ሌሎች መፅሀፍትን እንደምታነቡት ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ለማንበብ ሞክሩ!
በእያንዳንዱ ገፅ የሚገራርሙ ምክሮች አሉት ፈተና ላይ ማድረግ ያለባችሁን እና ማድረግ የሌለባችሁን ነገር

ሌሎች የተመረጡ መፅሀፍትን በተከታታይ ፖስት እናደርጋለን ተከታተሉን።

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
#AAU_Residency_GAT_Registration Open Now‼️


ለ'GAT' ይመዝገቡ፦

https://Portal.aau.edu.et ይግቡ።

➫ Exam Application የሚለውን ይጫኑ።

➫ Test Taker Registration የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።

➫ የፓስፖርት መጠን ፎቶ ያለው ፎቶ ያስገቡ።

➫ Submit የሚለውን ይጫኑ።

➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን መለያ ቁጥር ይያዙ።

➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ።

➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ።

የ'GAT' ፈተና ከሚያዝያ 6-10/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
#Notice
#Diredawa_University

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
#AAU
#GAT

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ ዛሬ ሚያዝያ 3/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃቀል።

ለ'GAT' ይመዝገቡ፦
https://Portal.aau.edu.et ይግቡ።
➫ Exam Application የሚለውን ይጫኑ።
➫ Test Taker Registration የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።
➫ የፓስፖርት መጠን ፎቶ ያለው ፎቶ ያስገቡ።
➫ Submit የሚለውን ይጫኑ።
➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን መለያ ቁጥር ይያዙ።
➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ።
➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ።

🔔 የ'GAT' ፈተና ፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

የባለፈው ዓመት የ 'GAT' ውጤት ለዘንድሮ ስለማይሰራ፣ ፈተናውን ባለፈው ዓመት ወስዳችሁ ያለፋችሁ ዘንድሮ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ ይኖርባችኋል፡፡

የ 'GAT' ፈተና ካለፋችሁ በኋላ ሰነዶች የማስገቢያ ቀናት ከሚያዝያ 8-10/2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203


መረጃው የTikvah University ነው

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
Forwarded from Dr. Mulualem.G ዘ ንጽቢን (ኦሪት)
To Residents enrolled to AAU
The GAT has been scheduled for Tuesday April 15 2025 in the morning @8:30AM.
Venue is the CHS Library  Computer center
Kindly inform your fellow residents about the schedule
If there are new residents who have not registered for the test please advise them to register asap.
Kindest Regards!
Fana Aptitude Test and Interview (1).pdf
23.6 MB
ለ#NGAT ፈተና መለማመጃ የሚሆን ሀሪፍ መፅሀፍ ነው አንብቡት!

ሌሎች የተመረጡ መፅሀፍትን በተከታታይ ፖስት እናደርጋለን ተከታተሉን።

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
GAT question for all department..pdf
614.4 KB
GAT Exam Questions for All Department

ሌሎች የተመረጡ መፅሀፍትን በተከታታይ ፖስት እናደርጋለን ተከታተሉን።

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
#MoE
#ExitExam
በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና #ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቁ ያሉ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ ቅፅ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ገልጿል፡፡

ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡

ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ ሲሆን ፤ የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈፀም ይሆናል።

@Info_about_exit_exam

መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!
Aptitude Test Book Guru.pdf
5 MB
ለ#NGAT የሚያዘጋጁ ጥያቄዎችን ከማብራሪያ ጋር የያዘ ምርጥ መፅሀፍ ነው ይነበብ!  በተለይ Quantitative part Advanced የሆኑ ነገሮች አሉት።

ሌሎች የተመረጡ መፅሀፍትን በተከታታይ ፖስት እናደርጋለን ተከታተሉን።

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@GATExamAAU
GMAT Official Guide 2016- Gmat OG 16 ebook pdf (1).pdf
21 MB
ሶስተኛ ምርጥ #የGAT መፅሐፍ ይሄው
ይህንን መፅሐፍ ብቻ በማንበብ NGAT/GATን በቀላሉ ማለፍ ትችላላችሁ!


መልካም የዝግጅት ጊዜ

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!

@GATExamAAU
Baby animal names sorted by baby names.pdf
820.9 KB
ብዙ ጊዜ ፈተና ላይ ይመጣል ብላችሁ የማትገምቱት የተለያዩ እንስሳት እና የልጆቻቸው ስም በተለያዩ መንገዶች ይመጣሉ። አንድም ሆነ ሁለት ጥያቄ መስራት ዋጋ አለው እና ለማንበብ ሞክሩ!

መልካም የዝግጅት ጊዜ😘

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!

@GATExamAAU
list_animal_sounds.pdf
16.5 KB
በተጨማሪ የእንሰሳት ስምና ድምጽም እንዲሁ NGAT ሆነ GAT ላይ ይመጣልና ይችንም ሾፍ ሾፍ አድርጓት።
@GATExamAAU
gat-book-pdf (1).pdf
1.3 MB
ይህ መፅሀፍ ይነበብ አጠር ያሉ ለNGAT/GAT ዝግጅት የሚያግዙ ነገሮች አሉት


መልካም የዝግጅት ጊዜ😘

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!

@GATExamAAU
Professions & Occupations (1).pdf
443 KB
እነዚህን እና ሌሎች ከዚህ ያልተፃፉትንም በወፍ በረር ለማየት ሞክሩ ባለፉት የNGAT/GAT ፈተና ጥያቄዎች ነበሩ
Professions & Occupations

መልካም የዝግጅት ጊዜ😘

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!

@GATExamAAU