FutureX
25.6K subscribers
17 photos
23 videos
15 files
54 links
The future starts here!
Download Telegram
ሳንጨናነቅ ክረምቱን እንዘጋጃለን! ኢንትራንስ ከ 500 በላይ ግድ ነው!

"ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይሄንን ክረምት ተጠቀምበት!

ቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆንክ በዚህ ክረምት ሁሉንም መቀየር፣ ውጤትህን ማሳመር፣ ህልምህን ማሳካት፣ ቤተሰቦችህን ማኩራት ትችላለህ! በፕሮግራም ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን ብታጠና ፈተና ብትሰራ ሳትጨነቅ ኢንትራንስን ታልፋለህ!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍6135😘6🆒4🔥2👏1🙏1🕊1🏆1
🛑 ነገ እንጀምራለን! ከዚህ በኋላ የሚባክን ጊዜ የለም‼️

ከዚህ በኋላ መዘናጋት የለም! በማይጠቅምህ ነገር ጊዜህን ማባከን የለም! እዚህ ጋር ለመድረስ 12 ዓመት ለፍተሀል፣ ቤተሰብ ዋጋ ከፍሏል! ነገ ስታስበው የሚቆጭህን ነገር አታደርግም! አብረን 9 እና 10ን ፅድት አርገን እንጨርሳለን።

ካንተ የሚጠበቀው ቆራጥ ሆነህ በቀን 5 ሰዓት መመደብ ብቻ ነው። ስሜትህን ተቆጣጥረህ ቀጣዩን 2 ወር ለኢንትራንስ ዋጋ ከከፈልክ ዕድሜ ልክህን በራስህ ትኮራለህ! ኢንትራንስ ስትፈተን Confident ትሆናለህ እንጂ "ወይኔ በደምብ አልተዘጋጀውም ብለህ አይቆጭህም!" ነገ እንጀምራለን ከፈጣሪ ጋር አብረን ታሪክ እንሰራለን! የኛ ጀግኖች ተዘጋጁ!!

ቆንጆ ቀን ተመኘንላችሁ🙏
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
🙏9849👍26🏆12👌6🆒4🔥3👏2🤝2🎉1
Audio
🛑 ነገ እንጀምራለን በሞራል ተዘጋጁ‼️

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
128👍32🆒12🔥11🤝6🙏4👏3🎉3🕊3🫡3🏆2
🛑 የክረምት ጥናታችን ዛሬ ተጀመረ‼️

ዛሬ የምናጠናው የ 9ኛ ክፍል Math's Unit 1 ነው። ከዚህ ቻፕተር በየአመቱ ቢያንስ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄ ይወጣል። ኖቱን አብረን በቪዲዮ አጥንተን እንደጨረስን ከኖቱ መጨረሻ ያለውን የኢንትራንስ ጥያቄም እንሰራለን።

ሌላው ሲዘናጋ በዚህ ክረምት በፕሮግራም የሚያጠና ተማሪ ታሪክ ይሰራል። ሁሉንም ነገር ከዜሮ ስለምንጀምር ሳትጨናነቅ ማጥናት ጀምር።

ምርጥ የጥናት ቀን ይሁንላችሁ🙏
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
118👍29💯21👏8🆒3🕊1
🛑 ሻምፒዮን ነህ ወይስ ተመልካች?

የክረምቱ ቀናት ቶሎ ያልቃሉ። ማንም መጥቶ ውጤትህን አይቀይረውም። ዛሬ ዲሲፕሊን ይኑርህ ካልሆነ ነገ ሌላ ትምህርት ነው የምናጠናው። የቤተሰብህን የዓመታት ድካም ዛሬ በጥረትህ አሳያቸው!

ቢደክምህም እንኳ አንብብ። የዛሬውን Math's Unit 1 ከነጥያቄው አሁኑኑ ጨርስ፤ ከዛ ነገ ፈተናውን ትፈተናለህ። የዛሬ ዕቅድህን ሳታሳካ አትተኛ። ሰበብ የለም! እንቅልፍ ለበኋላ ነው! የወደፊት ህይወትህ የዛሬውን ጥረትህን ይፈልገዋል፤ ዳይ ወደ ጥናት!💪

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
100🫡30🏆8🤝6👍5🎉5🔥3🆒2👌1🕊1
🛑 የዛሬው English እና SAT ጥናት በጣም ወሳኝ ነው‼️

በየአመቱ የ English ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Verb እና Tense ጋር የተገናኘ ከ 10-15 ጥያቄ አይጠፋም። SAT ላይ ደግሞ ስለ Vocabulary ብቻ ቢያንስ 8 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄ ይወጣል። የዛሬው ጥናት ለኢንትራንስ ውጤትህ ወሳኝ ነው!

ስለዚህ በጥናት ፕሮግራማችን መሰረት ዛሬ መጀመሪያ English እና SAT እናጠናለን፤ ትንሽ ዕረፍት አርገን ከዛ ከኖቱ ስር ያለውን ጥያቄዎች እንሰራለን፤ በደምብ ዕረፍት አድርገን የትላንቱን Math's Unit 1 ፈተና እንፈተናለን። እቅዱን ተግባራዊ አድርግ። ምንም ሰበብ የለም።  ዲሲፕሊንህ ከ 500 በላይ የምታመጣበት ብቸኛው መሳሪያ ነው!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍66🫡3433🔥7🆒7👌5🕊3🎉2
🛑 ቤተሰብህን ታኮራለህ በርታ!💪

ለቤተሰብህ መስዋዕትነት የሚመጥን ተማሪ ሁን። እነሱ የደከሙት አንተ ተራ ተማሪ እንድትሆን ሳይሆን የቻልከውን ሁሉ እንድታደርግ ነው። ተራ ተማሪዎች ሲደክማቸው ያቆማሉ፤ ቆራጦች ግን በድካም ውስጥ ያልፋሉ።

የዛሬው ት/ት ረዘም ያለ ነው፤ ግን በዚህ ክረምት 9 እና 10ን ጥንቅቅ አርገን ለመጨረስ እያረፍን መጨረስ ግድ ነው። ።Eng እና SAT ጨርሰሃል? Math's ፈተናስ ተፈተንክ?ያልጨረስከው ካለ አሁኑኑ ፈጽመው። እንቅልፍ የድካም ውጤት ሳይሆን ከጥናት በኋላ ሽልማት ነው። ሰበብ የለም! የዛሬ ዕቅድ እስኪያልቅ ድረስ ማቆም አይቻልም!

ዛሬ ማክሰኞ አይደል? በኋላ የምንጋብዛችሁ አንድ ለነገ ህይወታችሁ የሚጠቅም ምርጥ ቪዲዮ አለ፤ እስከዛ ጥናታችሁን ጨራርሱ።

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
70👍15🔥9🙏2🤝2👏1
🛑 በአጭር ጊዜ ራስመቀየር‼️

የማክሰኞ ግብዣችን የብዙ ተማሪዎችን ችግር የሚፈታ ነው፤ እንዴት ራሴን ልቀይር፣ ዲስፕሊን ልገንባ፣ ጠንክሬ ላጥና፣ "ነገ አጠናለው፣ በኋላ እሰራለው" ከሚል የሰነፍ ህይወት እንዴት ልውጣ? የሚለውን የሚመልስ ቪዲዮ ነው። በእንግሊዝኛ መሆኑ እንግሊዝኛ የመስማት አቅማችሁን ያሳድገዋል። አልሰማ ያላችሁን Caption አብርታችሁ ፅሁፉን ማየት ትችላላችሁ።

የቪዲዮ ሊንክ 👉 https://youtu.be/75d_29QWELk?si=QFw6IRbxNmyqTNZv
81👍24🆒9🎉6🤝5👏1
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ለኢንትራንስ መጨነቅ ታቆማለህ‼️

ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ሀምሌ ተጋምሷል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! ዛሬ Chem Grade 9 Unit 1 እና Geo Grade 9 Unit 1 እናጠናለን፤ ሁለቱም Introduction ቻፕተሮች ናቸው፤ ኢንትራንስ ላይ ከ 2-3 ጥያቄ ይወጣባቸዋል።

Chem እና Geo አጥንታችሁ እንደጨረሳችሁ፤ የትላንቱን Eng እና SAT ፈተና ተፈተኑ። ዛሬ ከፍተኛ ጥረት ካንተ ይፈለጋል፤ ሌሎች ክረምቱን ሲያርፉ፣ ሲዝናኑ አንተ ጥረትህን ጨምር፤ እያንዳንዱን ሰከንድ ተጠቀም። ከዛ መስከረም ላይ በኮንፊደንስ 12ን ትጀምራለህ! በርታ የሚባክን ጊዜ የለም!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍5641🔥5🎉5🆒4
🛑 ጥያቄ በደምብ ስራ! ከዛ ከ 500 በላይ ግድ ነው!

English እና SAT ወሳኝ ፈተና ተጠናቋል? ውጤትህ ምንም ይሁን፤ ተፈትነህ፤ Correction አይተህ ስህተትህን እወቀው፤ ከዛ ቀጣይ አመት ድጋሚ ከልሰን የብሔራዊ እና የሞዴል ፈተና ስንሰራበት መቼም አትረሳውም፤ ለዋናው ፈተና ገብተህ ምርጥ አርገህ ትሰራዋለህ።

የዛሬውን Chem እና Geo ጥናት ካልጨረስክ አልጋው እንዳይነካህ! የወደፊት ህይወትህ በዚህ ጥንካሬ ላይ የተመሰረተ ነው! ተራ ጥረት ተራ ውጤት ያመጣል። ኢንትራንስ ማለፍ ወይም ከ 500 በላይ ማምጣት ከፈለግክ ይሄንን ክረምት በሞራል ተዘጋጅ‼️

ለጨረሳችሁ መልካም የዕረፍት ለሊት🙏
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
67👍10🏆6👏5
🛑 መዘናጋት የለም! በዲስፕሊን እንቀጥላለን‼️

ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Bio Unit-1 እና Geo Unit-2 እናጠናለን። ከዛሬው Bio Unit-1 3️⃣ እና ከ Geo Unit-2 5️⃣ የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል። ከዛ እረፍት አድርገን የትላንቱን Chem Unit 1 እና Geo Unit 1 ፈተና እንሰራለን። የሚያዘናጉህን ነገሮች አስወግድ።

ሞራል ከፍ ዝቅ ሊል ይችላል፤ ዲሲፕሊን ግን ዘላቂ ነው። አሁን የምትለፋው እያንዳንዱ ልፋት ተጠራቅሞ ቀጣይ አመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ያስገባሀል። ውጤትህን የሚወስነው እስከዛሬ በነበረህ ጉብዝና/ስንፍና ሳይሆን፤ በዚህ ክረምት በሚኖርህ ጥረት ነው። ዳይ ወደ ጥናት!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍5926🆒7🔥4🏆2👏1🕊1
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ አጀማመር ነው በርቱ‼️

ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ ወቅት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ።

ጊዜያዊ ስሜትህን ተቆጣጥረህ ለኢንትራንስ ዋጋ ከከፈልክ ዕድሜ ልክህን በራስህ ትኮራለህ! አይቆጭህም! ሁላችሁም የሚገርም ጥረት እያረጋችሁ ነው፤ ጀግኖች በርቱ!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍6319🆒7💯5👏3🙏2🕊1
🛑 የ 9ኛ ክፍል Math's ወሳኙን ቻፕተር ዛሬ እናጠናለን‼️

ዛሬ የምናጠናው የ 9ኛ ክፍል Maths Unit 2 ሰፊ እና ከሁሉም ቻፕተሮች ብዙ የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች የሚወጣበት ነው፤ ከ 5-6 ጥያቄ በላይ ይወጣበታል። ዛሬ ግማሹን እናጠናለን፤ እሱን እንደጨረስን የትላንት Bio Unit 1 እና Geo Unit 2 ፈተና እንሰራለን።

አእምሮህ አርብን መዝናናት ይፈልጋል። "የዛሬን ሳልጨርስ አላርፍም!" ማለት አለብህ። እንደዚህ አይነት ቆራጥ ውሳኔዎች ናቸው የሚያልፈውን እና የማያልፈውን የሚለዩት። ወጥ አቋም (Consistency) ከጉብዝና ይበልጣል። ሌላው አርብን ሲዘናጋ አንተ ጠንክረህ በሞራል አጥና።

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍6233👏6🆒6🙏1
Audio
🛑 የሳምንቱ ወሳኝ መልዕክት‼️

ይህ ድምፅ 2 ነገር ይዟል

1️⃣ ስለ ሳምንቱ ጥናት የተማሪዎች ጥያቄ ማብራሪያ እና
2⃣ የአርብ የፊልም ግብዣ

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
111🙏17🏆17🔥8🤝8👍7🆒4
🛑 የአርብ ምሽት የፊልም ግብዣችን

"3 Idiots" የተሰኘው ምርጥ ፊልም ነው። ፊልሙን ለማየት ከታች ያለውን አፕሊኬሽን ስልካችሁ ላይ ጫኑና የፊልሙን ርዕስ Search አርጋችሁ እዩት፤ የእንግሊዝኛ Subtitle አብሮት አለው።

ፊልሙን የምታዩበትን አፕሊኬሽ በዚህ ሊንክ Download አርጋችሁ ጫኑት።👇👇
https://reezn.org/download/
😘6152👍32🤝14👌6🆒3🎉2
🛑 ቅዳሜ፡ ለብሔራዊ ፈተና ወሳኝ ቀን!

በውጤት ቀን የቤተሰቦችህን ኩራት አስብ። ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሰበብ የለም። በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ተፎካካሪዎችህ የምትበልጠው ቅዳሜና እሁድን ጥግ ድረስ ስትጠቀም ነው። በሙሉ ትኩረት አጥና።

ዛሬ ሁላችንም ትናንት የጀመርነውን Math's Unit 2 እንጨርሳለን፤ከዛ ናቹራሎች Phy Unit 1፤ ሶሻሎች Eco Unit 1 እናጠናለን። ሁለቱ ቻፕተሮች አጭርና Introduction ናቸው። የጥናት ፕሮግራማችንን ጨርሰን ፈታ ማለት እንችላለን፤ ዳይ አሁን እንጀምር!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
79👍13🙏8💯6🤝5🎉1
🛑 ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️

ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ ወደ 10ኛ ክፍል እንቀጥላለን። መስከረም ላይ ደግሞ 12ን ቀን እየተማርን ማታ 11ን እንከልሳለን።

ከእናንተ የሚጠበቀው የምንላችሁን በዲስፕሊን ማድረግ ነው። የዛሬው ጥናት እንዴት እየሄደ ነው? Math's ጨረሳችሁ? Physics እና Economicsስ? የጨረሳችሁ ልጆች ፈታ በሉ፤ ነገ እንቀጥላለን፤ ያልጨረሳችሁ አሁኑኑ በሞራል የዛሬን ጥናት ጨርሱ! ዳይ ወደ ጥናት!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
66👍10🤝6👏3🔥2🫡2🎉1
🛑 የመጀመሪያ ሳምንታችን ሊፈፀም ነው‼️

7ኛ ቀን ደረስን። የመጀመሪያው ሳምንት ዛሬ ይፈፀማል። በዓላማ ተነስ። እሁድ የእረፍት ቀን ሳይሆን የሳምንቱ ቁልፍ ቀን ነው። በዚህ ከቀጠልክ አይምሮህ ውስጥ ወዳሰብከው የኢንትራንስ ውጤት እየተጠጋህ ነው፤ ካቆምክ ግን ጸጸት ይጀምራል።

ዛሬ ናቹራሎች Grade 9 Chem Unit 2 ፤ ሶሻሎች History Unit 1 እና 2 ታጠናላችሁ። ከዛ Math's Unit 2፣ Phy Unit 1 እና Eco Unit 1 ፈተና እንፈተናለን። ሻምፒዮኖች እንዲህ ነው የሚዘጋጁት። ሳምንቱን በድል አብረን እንጨርሳለን! ዳይ ወደ ጥናት!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍4322🤝7🏆6🔥5🆒3🙏2
Audio
🛑 1ኛ ሳምንታችን ተፈፀመ‼️ አጭር መልዕክት!
77👍20🔥19🏆8👏5🆒5
🛑 2ኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም ዛሬ ተጀመረ‼️

እንዴት አደርክ የነገው የዩኒቨርስቲ ተማሪ? ይሄ ሳምንት በብሔራዊ ፈተና ውጤታማ ለመሆን ወሳኙ ነው! በዛሬ ፕሮግራም SAT Unit 2 እና English Unit 2 እናጠናለን። ሁለቱም ምዕራፎች ኢንትራንስ ላይ ከ 5 ጥያቄ በላይ ይወጣባቸዋል።

እነሱን አጥንተን ስንጨርስ ናቹራሎች የትላንቱን Chem Unit 2፤ ሶሻሎች የትላንቱን Hist Unit 1 እና 2 ፈተና ትሰራላችሁ። በዚህ ክረምት ዝግጅት ብቻ ብሔራዊ ፈተና ከግማሽ በላይ ማምጣት ትችላላችሁ! በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ! መልካም የጥናት ሳምንት!🙏

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
44👍10🙏4🆒3👌2👏1🎉1