ፈን ዞን ❴View❵
4.99K subscribers
115 photos
29 videos
16 links
📚 This channel is created for sharing fun topics and advertisements.
🔥 Enjoy funny videos, memes, jokes, and creative ads all in one place.
👉 Promote your business easily through Telegram with us!
🎭 [FUN TOPICS &

° ° Creator @TRUSTE_ME
Download Telegram
አሁን online ካለች ሴት ልጅ ጀርባ
ብዙ ያልታጠቡ ሳህኖች አሉ😁
.
.
.
ሂጂ እና እጠቢያቸው።😂🏃‍♀‍➡️🏃‍♀‍➡️
🤣11🤩2💔2🎉1🙈1
እኔ፦ አባትሽ ሸበላ እናትሽ ወይዘሮ
     አንቺ ከየት መጣሽ ያማዞን ዝንጀሮ 🙂‍↕️

እሷ፦ አባትህ ከባድ ሰው እናትህ መልከኛ
        አንተ ከየት መጣህ ዶማ ነገረኛ
🙂‍↔️
🤣3🎉2👏1😁1
Xiaoli ትባላለች በቻይና የምትኖር ወጣት ሴት ነች — ብልህ ነች፣ እቅድ ያላት፣ እና ትንሽ አስገራሚ አስተሳሰብ ያላት።

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2016 ቤቷ ውስጥ ተቀመጠችና ፦

“እኔ አንድ ፍቅረኛ ካለኝ ምን እገኛለሁ? 20 ፍቅረኛ ካሉኝ ግን እቅዴን አሳካለሁ ቤተሰቦቼን አስደስታለሁ ብላ አሰበች”

ከዚያ ሀብታም ወንዶችን በየካፌው፣ በየሬስቶራንቱ፣ በየ መጠጥ ቤቱ ማደን ማጥመድ ጀመረች...

ተሳካላትና አንዱን አገኘች… ሁለተኛውን… እያለች በእቅዷ መሰረት 20ኛዎ ፍቅረኛዋ ጋር ድረሰች!!

ከወራቶች በኋላ...

ሁሉንም በአንድ ቃል ነገ
“ልደቴ ነው…” 🎂 አለቻቸው

ሀብታሞቹ ፍቅረኞቿ፣ “ ልደትሽን ደስ ብሎሽ እንድታከብሪ ምን እናርግልሽ አሏት” …
እሷም በዛን ጊዜ የወጣውን አዲሱን iPhone 7 ቢሰጦት እንደምትደሰት ለእያንዳዳቸው ነገረቻቸው

ልደቴ ነው ባለቻቸው ቀንም
ከ20 ፍቅረኞች… 20 iPhone! 📱📱📱 ተቀበለች😂

እሷ ግን ስልኮቹን አልተጠቀመችባቸውም…
ሁሉንም ሸጠችው!

💰 በግምት 120,000 ዩዋን (≈ 17,000–18,000 ዶላር) አገኘች!

ገንዘቡን ወስዳ ቀጥታ…
ለወላጆቿ ቤት ቤት ገዛችላቸው። 🏠

ሰዎች ተደነቁ፦
“ይህ ፍቅር ነው? ወይስ ቢዝነስ?” 😅

ነገር ግን ታሪኩ እዚያ አልቆም…

ከጥቂት ጊዜ በኋላ እውነቱ ታወቀ…
ጉዳዩ ወደ ፖሊስም ደረሰ…

በ“ማጭበበር” ወንጀል ተከሰተች።

በመጨረሻ....
ያ ብልጥነት የመሰላት ሀሳቧና ድርጊቷ … ወደ እስር ቤት አስወርውራት 😂😂😂
3🤩3
የቻናል ፕሮ ለመቀየር አስበናል ምን ትላላችሁ
👏1🎉1🤩1
እናስመርጣችሁ ፕሮ Like ብዙ የሆነው ፕሮ ይሆናል !
👏1🎉1🤩1
👏1
👏7😁1🎉1👀1
🤖 PAID vs FREE AI TOOLS IN 2026 PART 2

》Research
1. Paid:
ChatGPT.com
2. Free:
Deepseek.com

》Video Generator
1. Paid:
Synthesia.io
2. Free:
RecCloud.com/speech-to-text-online

》Watermark Remover
1. Paid:
Fotor.com
2. Free:
Cleanup.pictures

》Image Generation
1. Paid:
Midjourney.com
2. Free:
Ideogram.ai

》Presentation Maker
1. Paid:
Beautiful.ai
2. Free:
SlidesAI.io

》Writing
1. Paid:
Quillbot.com
2. Free:
Scribbr.com

》Design
1. Paid:
Canva.com
2. Free:
Designer.microsoft.com
2👏1🎉1
ለምን ተመልሰሽ መጣሽ ? የደላኝ ጊዜ የት ነበርሽ ? መልሺልኝ !
👏3🤩1
...."በቃ አብረን እየሰራን አብረን እናድጋለን ምን ችግር አለዉ"ይለኛል🤦‍♀️..."
አንተ ጥፍርና ፀጉሬ ነህ እንዴ አብረን የምናድገዉ?"🙂‍↔️
🤣12👏2
ተመችታኝ ነበር'ኮ ...ጥሎሽ ስትለኝ አልቻልኩም ጥያት 7 ዘር ሸሸሁ።

"ጥሎሽ"

'ጥሎ መሸሽ'
🤣5👏41
🤣5
የኛ ቤት ሰራተኛ ስለ ማንነትዎን ስጠይቃት


ስምሽ ማነው?  ....…… "ጫልቱ_ባኛ"😏

ቋሚ ስራሽ ምንድን ነው? ...... "ሰራተኛ"😎

መስሪያ ቦታሽ የት ነው?..... "መገናኛ"🤭

ምን አይነት ወንድ ደስ ይልሻል?... "ጉልበተኛ"💪

ድንግል ነሽ?፦"ኧረ ማኛ ጩጬ_አታርገኛ"🤨

እሺ..ማን ወሰደው?......... "ዘበኛ!"😂😜
እስቲ ለዚ ግጥም👏👏👏

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
🤣101
[ ምን አይነት ወንድ እንደሚገባሽ ልንገርሽ ]

፨ ይኼንን ይዘን ነገሩን በዝርዝር ወደማየት እንግባ ፨

ስታለቅሺ ሲያይ የሚያባብልሽ ሳይሆን ልቡ የሚሰበር ወንድ ይገባሻል

ሶፍት የሚያቀብልሽ ሳይሆን የእንባሽ ክብደት የራሱ ለቅሶ የሆነ ያህል የሚሰማው ወንድ ይገባሻል

ስትከፊ የሚያዝንልሽ ሳይሆን ስሜትሽ የሚያመው ወንድ ይገባሻል

ሲያገኝሽ ፊትሽን በስስት የሚዳስስ እና ስተናፍቂው እያንዳንዱን ገፅታሽን የሚያስታውስ ወንድ ይገባሻል

መፅሀፍ ስታነቢ .... ወይን ስትጠጪ .... በአይኑ ጫፍ ሰረቅ አድርጎ የሚያይሽ ወንድ ይገባሻል

አይኑ ያረፈባት ድንቋ ፍጥረት አንቺ እንደሆንሽ ከልቡ የሚመሰክር ወንድ ይገባሻል

ቀንሽ እንዴት ነበር ብሎ ለመስማት በሚጓጓ ሁኔታ ሁሌም የሚጠይቅሽ ወንድ ይገባሻል

እያንዳንዱ መልስሽ ስሜት የሚሰጡት ወንድ ይገባሻል

ስላንቺ እያንዳንዱን ነገር ማወቅ የሚፈልግ ወንድ ይገባሻል

እንደ ጠዋት ቡና የሚራብሽ ወንድ ይገባሻል

ከአፍንጫው እንደማይጠፋ መዓዛ የሚፈልግሽ ወንድ ይገባሻል

ስሜቱን ሰቅዞ ይዞ እንዳስለቀሰው ፊልም ሁሌም የሚያስብሽ ወንድ ይገባሻል

ልብሽን የሚጠብቅልሽ ወንድ ይገባሻል

እንደ ህፃን ልጅ ሊጎዱሽ ከሚችሉ ነገሮች ሁሉ የሚጠብቅሽ ወንድ ይገባሻል

ታማኝነት በደም ስሩ ውስጥ የሚመላለስ ወንድ ይገባሻል

ክህደት የሚባለው ነገር እንደ ቁስል የሚያመው ወንድ ይገባሻል

ማንም የማያየውን ነገርሽን የሚያይ ወንድ ይገባሻል

ትንፋሸሽን ሳይቀር የሚያዳምጥ ወንድ ይገባሻል

የአየርን ያህል የሚፈልግሽ ወንድ ይገባሻል

ከምንም በላይ በሙሉ ልቡ የሚያፈቅርሽ ወንድ ይገባሻል
👍81🎉1
#ከሰዎች_ያገኘውት_ምርጥ_ምርጥ_7_ምክሮች🥰🥰

●የራስህ አእምሮ ብሩህ እንዲሆን ራስህ ቆንጆ ቆንጆ መጽሐፍትን አንብብ።
●አንተ ጡንቻ እንድታወጣ ሌሎች ፑሽ-አፕ አይሰሩልህምና ለራስህ ጡንቻ የራስህን ፑሽ-አፕ ስራ።
●ትርፋማ ህይወት ለመኖር ራስህ ላይ ሳትሰስት ኢንቨስት አድርግ።ጠቃሚ ክህሎቶችን ተማር።ለችግርህ ማምለጫ ቀዳዳ ሁሌም ፈልግ፡፡
●ከራስህ ጋር ሁልጊዜ ተመካከር፡፡
●ለራስህ ሁሌም ታማኝ ሁን፡፡
●ለራስህ ስትል ለሰዎች ሁሉ መልካሙን አድርግ።
●ምንም ነገር ለመቀየር ብትፈልግ ትችላለህ አስቀድመህ ግን ራስህን ቀይር።
#ይመቻችሁ🥰🥰
5🤩2🎉1
#ጥቆማ

የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠና ይውሰዱ!

ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ባሉበት ሆነው ይውሰዱ።

የስልጠና ዘርፎች፦

🌐  ዌብ ፕሮግራሚንግ
🤖  አንድሮይድ ማበልፀግ
📊  ዳታ ሳይንስ
🧠  አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ

ይመዝገቡ 👇
https://www.ethiocoders.et/

8 ሳምንታት ውስጥ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይቀበላሉ።
1😢1🎉1🤩1
ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ)
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
አሁን ለ ፍቅረኛዪ የምጋብዛት ሙዚቃ አግኝቼአለሁ የቀረኝ ፍቅረኛ ማግኘት ነው🔥

ኡፍፍፍፍ
🤣72🎉1
ደግነት ደንቆሮ የሚሰማው ዕውሮችም የሚያዩት ቋንቋ ነው።
👏6🎉1