የኛ ቤት ሰራተኛ ስለ ማንነትዎን ስጠይቃት
ስምሽ ማነው? ....…… "ጫልቱ_ባኛ"😏
ቋሚ ስራሽ ምንድን ነው? ...... "ሰራተኛ"😎
መስሪያ ቦታሽ የት ነው?..... "መገናኛ"🤭
ምን አይነት ወንድ ደስ ይልሻል?... "ጉልበተኛ"💪
ድንግል ነሽ?፦"ኧረ ማኛ ጩጬ_አታርገኛ"🤨
እሺ..ማን ወሰደው?......... "ዘበኛ!"😂😜
እስቲ ለዚ ግጥም👏👏👏
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
🤣10❤1
[ ምን አይነት ወንድ እንደሚገባሽ ልንገርሽ ]
፨ ይኼንን ይዘን ነገሩን በዝርዝር ወደማየት እንግባ ፨
ስታለቅሺ ሲያይ የሚያባብልሽ ሳይሆን ልቡ የሚሰበር ወንድ ይገባሻል
ሶፍት የሚያቀብልሽ ሳይሆን የእንባሽ ክብደት የራሱ ለቅሶ የሆነ ያህል የሚሰማው ወንድ ይገባሻል
ስትከፊ የሚያዝንልሽ ሳይሆን ስሜትሽ የሚያመው ወንድ ይገባሻል
ሲያገኝሽ ፊትሽን በስስት የሚዳስስ እና ስተናፍቂው እያንዳንዱን ገፅታሽን የሚያስታውስ ወንድ ይገባሻል
መፅሀፍ ስታነቢ .... ወይን ስትጠጪ .... በአይኑ ጫፍ ሰረቅ አድርጎ የሚያይሽ ወንድ ይገባሻል
አይኑ ያረፈባት ድንቋ ፍጥረት አንቺ እንደሆንሽ ከልቡ የሚመሰክር ወንድ ይገባሻል
ቀንሽ እንዴት ነበር ብሎ ለመስማት በሚጓጓ ሁኔታ ሁሌም የሚጠይቅሽ ወንድ ይገባሻል
እያንዳንዱ መልስሽ ስሜት የሚሰጡት ወንድ ይገባሻል
ስላንቺ እያንዳንዱን ነገር ማወቅ የሚፈልግ ወንድ ይገባሻል
እንደ ጠዋት ቡና የሚራብሽ ወንድ ይገባሻል
ከአፍንጫው እንደማይጠፋ መዓዛ የሚፈልግሽ ወንድ ይገባሻል
ስሜቱን ሰቅዞ ይዞ እንዳስለቀሰው ፊልም ሁሌም የሚያስብሽ ወንድ ይገባሻል
ልብሽን የሚጠብቅልሽ ወንድ ይገባሻል
እንደ ህፃን ልጅ ሊጎዱሽ ከሚችሉ ነገሮች ሁሉ የሚጠብቅሽ ወንድ ይገባሻል
ታማኝነት በደም ስሩ ውስጥ የሚመላለስ ወንድ ይገባሻል
ክህደት የሚባለው ነገር እንደ ቁስል የሚያመው ወንድ ይገባሻል
ማንም የማያየውን ነገርሽን የሚያይ ወንድ ይገባሻል
ትንፋሸሽን ሳይቀር የሚያዳምጥ ወንድ ይገባሻል
የአየርን ያህል የሚፈልግሽ ወንድ ይገባሻል
ከምንም በላይ በሙሉ ልቡ የሚያፈቅርሽ ወንድ ይገባሻል

👍8❤1🎉1
#ከሰዎች_ያገኘውት_ምርጥ_ምርጥ_7_ምክሮች🥰🥰
●የራስህ አእምሮ ብሩህ እንዲሆን ራስህ ቆንጆ ቆንጆ መጽሐፍትን አንብብ።
●አንተ ጡንቻ እንድታወጣ ሌሎች ፑሽ-አፕ አይሰሩልህምና ለራስህ ጡንቻ የራስህን ፑሽ-አፕ ስራ።
●ትርፋማ ህይወት ለመኖር ራስህ ላይ ሳትሰስት ኢንቨስት አድርግ።ጠቃሚ ክህሎቶችን ተማር።ለችግርህ ማምለጫ ቀዳዳ ሁሌም ፈልግ፡፡
●ከራስህ ጋር ሁልጊዜ ተመካከር፡፡
●ለራስህ ሁሌም ታማኝ ሁን፡፡
●ለራስህ ስትል ለሰዎች ሁሉ መልካሙን አድርግ።
●ምንም ነገር ለመቀየር ብትፈልግ ትችላለህ አስቀድመህ ግን ራስህን ቀይር።
#ይመቻችሁ🥰🥰

❤5🤩2🎉1
#ጥቆማ
የ5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠና ይውሰዱ!
ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ባሉበት ሆነው ይውሰዱ።
የስልጠና ዘርፎች፦
🌐 ዌብ ፕሮግራሚንግ
🤖 አንድሮይድ ማበልፀግ
📊 ዳታ ሳይንስ
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ
ይመዝገቡ 👇
https://www.ethiocoders.et/
በ8 ሳምንታት ውስጥ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይቀበላሉ።

❤1😢1🎉1🤩1
ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ)
ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
አሁን ለ ፍቅረኛዪ የምጋብዛት ሙዚቃ አግኝቼአለሁ የቀረኝ ፍቅረኛ ማግኘት ነው🔥
ኡፍፍፍፍ ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ ❤❤❤
🤣7❤2🎉1
ወይ ጀንጅኜ ሳልግባባ
ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ
ሳላስበው ሳልዘጋጅ
ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ
ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ
ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ
አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ
ይሀው ዛሬም በአል መጣ😜😁
አግቡ ለማለት ነው😁😁
ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ
ሳላስበው ሳልዘጋጅ
ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ
ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ
ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ
አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ
ይሀው ዛሬም በአል መጣ😜😁
አግቡ ለማለት ነው😁😁
😁9❤1🤣1
"ገንዘብ የለኝም ብለክ አትዘን
ማዘን ብቻ በቂ አይደለም
ለቅሶም ጨምርበት"
የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ
እስኪ መልካም የገንዘብ ቀን😂
ማዘን ብቻ በቂ አይደለም
ለቅሶም ጨምርበት"
የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ
እስኪ መልካም የገንዘብ ቀን😂
🤣1
ወንዶች በፍጹም መውደቅ የሌለባቸው ከሴቶች የሚመጡ 6ቱ የፈተና ጠያቄዎች
1: እስኪ ስለ ቀድሞ ፍቅረኛህ ንገረኝ?
👉 በጣም አስቸጋሪ ሴት ነበረች❌
👉 ፍላጎታችን የተለያየ ነበር እንጂ መልካምና አስተዋይ ሴት ነበረች☑️
2: ግን ለምንድነው single የሆንከው?
👉 ለፍቅር የምትሆን ሴት አጥቼ ነው❌
👉 መራጭ ወንድ ስለሆንኩ ነው☑️
3: የቀድሞ ፍቅረኛዬ ይሔን ያደርግልኝ ነበር
👉 እኔም የፈለግሽውን አደርግልሻለሁ❌
👉 እኔ የቀድሞው ፍቅረኛሽ አይደለሁም☑️
4: አጭር ፥ ቦርጫም ፥ መላጣ ፥ (ወዘተ..ነህ
👉የቻልኩትን ለማስተካከል እሞክራለሁ❌
👉 ግን ግዜሽን ሰውተሽ እያወራሺኝ ነው☑️
5: በጣም ጥሩ ሰው እየሆንክልኝ ነው
👉 እሺ ስለተረዳሺኝ አመሰግናለሁ❌
👉 መጥፎ ሰው የሚያደርገኝን ነገር ስላላደረግሽ ነው☑️
6: ባለቀ ሰአት ደውላልህ ቀጠሮ ከሰረዘች
👉 ተዘጋጅቼ ቁጭ ብዬ እየጠበኩሽ ነው❌
👉 ችግር የለውም ሌላ ግዜ አገኝሻለሁ☑️

❤1
አንተ ስልኳን ለማግኘት የምትጋጋጥላትን ሴት .... ስልኳን ከስልኩ ላይ እያጠፋ ሁለተኛም እንዳትደውልለት ብሎክ እያደረጋት ያለ ሌላ ወንድ ይኖራታል
አንተ እንደምን አደርሽልኝ ብለህ የፅሁፍ መልዕክት ልከህላት ከአሁን አሁን መለሰችልኝ ብለህ አስሬ ስልክህ ላይ የምታስፈጥጥህን ሴት ሌላ ወንድ "የማታው አዳራችን ጣፋጭ ነበር" ብሎ ለላከላት መልዕክት መልስ እየፃፈች ሊሆን ይችላል
አንተ የወር አበባዋ ህመም እንዳይበረታባት ውሀ እያሞቅህ፣ ሻይ እያፈላህ፣ ኮካ ኮላ እየቀዳህ፣ አቅፈህ ግንባሯን በእርጥብ ጨርቅ እያበስክ ምቾት ልትሰጣት ስትደክም ምናልባት ፔሬድ ላይ ነኝ ያለችው ሌላ ወንድ ስላላረገዘች ጮቤ እየረገጠ ይሆናል
ለራስህ ጤንነት ስትል የፍቅረኛህን ስልክ መፈተሽ የለብህም። ወስነህ ከገባህበት ግን ከወንዶች ጋር የተፃፃፈችውን ስታነብ አትድከም። የልብ ጓደኛዬ ናት ከምትላት ሴት ጋር ያደረጉትን የፅሁፍ ልውውጥ እየው .... መፈጠርህን የሚያስጠላህ ሚስጥር እዛ ነው ያለው
አንተ ስራ ካለህ እና ሚስትህ ስራ ባይኖራት እና በዚህ መልኩ ለአስር አመታት ብትኖሩ ሁላችሁም ደስተኞች ናችሁ። በሆነ ምክንያት አንተ ስራ ፈትተህ ሚስትህ አምስት ቀን ሰርታ ብትገባ ማህበረሰቡ ሁሉ "ያ ስራ ፈት ባል" እያለ ቡና ማጣጫ ያደርግሃል
ስልክ ስትደውልልህ በሆዷ "ባላነሳው .... ባላነሳው " እያለች እየፀለየች ይሆናል .... ለበኋላው የፀብ መድረክ ልታመቻችህ
የሴት ልጅ ውበት ከምን ግዜውም በላይ ፍንትው ብሎ የሚታይህ ከተለያያችሁ በኋላ ነው
ከዱርዬ ሴት በላይ አጎት፣ የአጎት ልጅ እና የአክስት ልጅ ያለው ሰው በምድር ላይ አይገኝም
በችግሯ ጊዜ የደረስክላት እና ከጉድ ያዳንካት ሴት .... ደግማ ችግር ውስጥ ስትዘፈቅ ቀድማ የምታስበው አንተን ነው
ወጥረህ ስራ፣ ገንዘብ ያዝ .... ብረት ለመግፋት ወይም የሰውነትህን ቅርፅ ለማሳመር አትድከም .... የትኛዋም ሴት የምትገዛላትን እንጂ የምታሳያትን ነገር ብላ አትቆይም
ይሰማል ባሻዬ ⁉️

👏3
ስኬት በዝምታ ነው የሚገነባው ይባላል። ግን በዛ ዝምታ ውስጥ ምን ያህል ስብራት፣ ምን ያህል የገንዘብና የኑሮ ፈተና፣ ምን ያህል የውስጥ ለቅሶ እንዳለ የሚያውቀው ፈጣሪና ባለቤቱ ብቻ ናቸው። ከውጭ ሙሉ እና ደስተኛ የሚመስሉ ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ትልቅ ጦርነት እያሸነፉ ነው። ዛሬ ኪስህ ባዶ ቢሆንም፣ ጭንቅላትህ ግን በህልም የተሞላ ከሆነ አንተ ተሸናፊ አይደለህም፣ ገና ታሪክህ እየተፃፈ ያለ ታጋይ ነህ። በርታ! ላያስችል አይሰጥም😔
❤1
Join Fiverr and discover the fastest way to hire freelancers, for any online project. Thank me later!
https://www.fiverr.com/pe/NNXPvEZ
💓 See for yourself: My portfolio crashed, then I found 5 secrets crypto experts never share — my results changed overnight. Want the full story? Crypto update has the details. | InsideAds Free Subscribers

Fiverr.com
Fiverr | Find the best global talent
One marketplace, millions of professional services. Browse. Buy. Done.
She :- bae እስቲ ሆድ ያዝ ሚያረግ ነገር ጋብዘኝ
Me:- የ ዘጠኝ ወር ላርግልሽ 😎
Me:- የ ዘጠኝ ወር ላርግልሽ 😎