ፈን ዞን ❴View❵
4.99K subscribers
115 photos
29 videos
16 links
📚 This channel is created for sharing fun topics and advertisements.
🔥 Enjoy funny videos, memes, jokes, and creative ads all in one place.
👉 Promote your business easily through Telegram with us!
🎭 [FUN TOPICS &

° ° Creator @TRUSTE_ME
Download Telegram
ልየው ያሉ እንደሆን በለመደ አይናቸው 🤫
የአይነ-ስውራን ማዕከል መቀላቀላቸው🙂‍↔️
ድፍረታቸው😏

ያንተንም ነው አብሬ የማጠፋልህ😮‍💨
🤩31🤣1🫡1
ለማንም ብለህ ራስህን አታቃጥል
ፀሀይ ለኛ ስትል ራሷን ብታቃጥልም እኛ ግን  ጨረቃን ነው የምንናፍቀው !
🤣3🎉1🤩1😇1
የትኛዋም ሴት ብቸኛ መሆን አትፈልግም .... ብዙ ጊዜ ብቸኝነት የምርጫ ጉዳይ አይደለም

ነገርየው አሁን ካለችበት የተሻለ ቦታ ላይ ለመድረስ የሚያግዛትን እና በዚህም የምትተማመንበትን ወንድ ያ በእርግጠኝነት ያለማግኘት ነው

አሁን ላይ ራሷን ችላ እየኖረች ነው

ወጪዋን ሰርታ ትሸፍናለች

ሀላፊነቷን እና ግዴታዎቿን ትወጣለች

ቃሏን አክባሪ ናት

ታማኝ ናት

ነገሮች ሲከብዷት .... ታግላ ማለፍን ታውቅበታለች

ከዛ የሆነ ወንድ ይመጣል .... ታየዋለች

ለውጧን ታስተውላለች

የተረፋት ግራ መጋባት፣ መላቅጡን ያጣ ህይወት እና ብስጭት ብቻ ሲሆንባት

ሰላሜን ለምን ለዚህ አጣለሁ? ብላ ታስባለች

አየህ

አንዳንድ ሴቶች ብቸኛ የሆኑት ማፍቀርን ጠልተው አይደለም

ማፍቀርን ሳያውቁበት ቀርተውም አይደለም

ደፋሮች ሆነው ነው .... ብዙዎች የሚፈሩትን ነገር ለመጋፈጥ ቆርጠው ነው

"ቆማ ቀረችን" ተቋቁመው ነው

በወጣች በገባች ቁጥር .... "ለምን አታገቢምን" እንዳልሰማች እያለፈች ነው

ለብቻዋ የሆነችው "አግብታለች" ለመባል ብቻ ራሷን ከሚያሳጣት ሰው ጋር አለመሆንን መርጣ ነው

ትክክለኛው ወንድ ከአንቺ ጥንካሬ ጋር አይታገልም

ጥንካሬዎችሽ ሁሉ ይኖሩታል

ጉድለትሽን ሁሉ ይሞላል

ይሄንን ሰው እስክታገኝው ለብቻሽ መጓዝ አንዱ ጥንካሬሽ ነው

ብቻዋን የሆነችው ብቸኛ መሆን ኖሮባት አይደለም .... የማይሆናት ቦታ ላይ አልገኝም ብላ ነው
11🫡5🎉2🤩1
የግል የምታስተምረው ልጅህ ወላጅ አምጣ ተብሎ ስራ ቀርተህ ሂደህ
:
:
ከምሳ በኃላ ውሃ አይጠጣም ሲሉህ

አድቡ ‼️
👏61🎉1🫡1
የቺኳን ቤተሰብ ልትተዋወቅ ሂደህ
:
:
አባቷ :-ቁርጥ ታክሲ ውስጥ ስልኬን የሰረቀኝ ልጅ ይመስላል ሲሉ 😭😭
🫡5🎉1🤩1
ሁሉም ወንድ መቼም ሊረሳት የማይችል አንዲት ሴት አለችው 😍

እስኪ Comment ስር ስሟን ፃፉ
🤩21🫡1
☹️ብታምኑም ባታምኑም🤲

አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ቢያንስ "8 ሸረሪት" እና "70 ጥቃቅን ነፍሳትን" "በእንቅልፍ ልቡ" ይውጣል!😳😢😳

በእንቅልፍ ልባችን ሁላችንም ቻይኖች ነን
🤣
🤩8🎉3🤨31😨1🤗1
አሁን online ካለች ሴት ልጅ ጀርባ
ብዙ ያልታጠቡ ሳህኖች አሉ😁
.
.
.
ሂጂ እና እጠቢያቸው።😂🏃‍♀‍➡️🏃‍♀‍➡️
🤣11🤩2💔2🎉1🙈1
እኔ፦ አባትሽ ሸበላ እናትሽ ወይዘሮ
     አንቺ ከየት መጣሽ ያማዞን ዝንጀሮ 🙂‍↕️

እሷ፦ አባትህ ከባድ ሰው እናትህ መልከኛ
        አንተ ከየት መጣህ ዶማ ነገረኛ
🙂‍↔️
🤣3🎉2👏1😁1
Xiaoli ትባላለች በቻይና የምትኖር ወጣት ሴት ነች — ብልህ ነች፣ እቅድ ያላት፣ እና ትንሽ አስገራሚ አስተሳሰብ ያላት።

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2016 ቤቷ ውስጥ ተቀመጠችና ፦

“እኔ አንድ ፍቅረኛ ካለኝ ምን እገኛለሁ? 20 ፍቅረኛ ካሉኝ ግን እቅዴን አሳካለሁ ቤተሰቦቼን አስደስታለሁ ብላ አሰበች”

ከዚያ ሀብታም ወንዶችን በየካፌው፣ በየሬስቶራንቱ፣ በየ መጠጥ ቤቱ ማደን ማጥመድ ጀመረች...

ተሳካላትና አንዱን አገኘች… ሁለተኛውን… እያለች በእቅዷ መሰረት 20ኛዎ ፍቅረኛዋ ጋር ድረሰች!!

ከወራቶች በኋላ...

ሁሉንም በአንድ ቃል ነገ
“ልደቴ ነው…” 🎂 አለቻቸው

ሀብታሞቹ ፍቅረኞቿ፣ “ ልደትሽን ደስ ብሎሽ እንድታከብሪ ምን እናርግልሽ አሏት” …
እሷም በዛን ጊዜ የወጣውን አዲሱን iPhone 7 ቢሰጦት እንደምትደሰት ለእያንዳዳቸው ነገረቻቸው

ልደቴ ነው ባለቻቸው ቀንም
ከ20 ፍቅረኞች… 20 iPhone! 📱📱📱 ተቀበለች😂

እሷ ግን ስልኮቹን አልተጠቀመችባቸውም…
ሁሉንም ሸጠችው!

💰 በግምት 120,000 ዩዋን (≈ 17,000–18,000 ዶላር) አገኘች!

ገንዘቡን ወስዳ ቀጥታ…
ለወላጆቿ ቤት ቤት ገዛችላቸው። 🏠

ሰዎች ተደነቁ፦
“ይህ ፍቅር ነው? ወይስ ቢዝነስ?” 😅

ነገር ግን ታሪኩ እዚያ አልቆም…

ከጥቂት ጊዜ በኋላ እውነቱ ታወቀ…
ጉዳዩ ወደ ፖሊስም ደረሰ…

በ“ማጭበበር” ወንጀል ተከሰተች።

በመጨረሻ....
ያ ብልጥነት የመሰላት ሀሳቧና ድርጊቷ … ወደ እስር ቤት አስወርውራት 😂😂😂
3🤩3
የቻናል ፕሮ ለመቀየር አስበናል ምን ትላላችሁ
👏1🎉1🤩1
እናስመርጣችሁ ፕሮ Like ብዙ የሆነው ፕሮ ይሆናል !
👏1🎉1🤩1
👏1
👏7😁1🎉1👀1
🤖 PAID vs FREE AI TOOLS IN 2026 PART 2

》Research
1. Paid:
ChatGPT.com
2. Free:
Deepseek.com

》Video Generator
1. Paid:
Synthesia.io
2. Free:
RecCloud.com/speech-to-text-online

》Watermark Remover
1. Paid:
Fotor.com
2. Free:
Cleanup.pictures

》Image Generation
1. Paid:
Midjourney.com
2. Free:
Ideogram.ai

》Presentation Maker
1. Paid:
Beautiful.ai
2. Free:
SlidesAI.io

》Writing
1. Paid:
Quillbot.com
2. Free:
Scribbr.com

》Design
1. Paid:
Canva.com
2. Free:
Designer.microsoft.com
2👏1🎉1
ለምን ተመልሰሽ መጣሽ ? የደላኝ ጊዜ የት ነበርሽ ? መልሺልኝ !
👏3🤩1
...."በቃ አብረን እየሰራን አብረን እናድጋለን ምን ችግር አለዉ"ይለኛል🤦‍♀️..."
አንተ ጥፍርና ፀጉሬ ነህ እንዴ አብረን የምናድገዉ?"🙂‍↔️
🤣12👏2
ተመችታኝ ነበር'ኮ ...ጥሎሽ ስትለኝ አልቻልኩም ጥያት 7 ዘር ሸሸሁ።

"ጥሎሽ"

'ጥሎ መሸሽ'
🤣5👏41