ለክፉም ለደጉም አንድ አጭር ጀለስ ያስፈልጋል
:
:
Mention that friend guys
:
:
Mention that friend guys
🤣3🎉1
❤1
የሆነ ልጅ መንገድ ላይ ቆሞ ቸኮሌት ይበላል።ከዛ አንድ መንገደኛ አየውና,
መንገደኛው🚶➡️ : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።
ልጁ🙍♂ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።
መንገደኛው🚶➡️ : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏
ልጂ🙍♂ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ #ስለማይገባ ነው😎
like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ
መንገደኛው🚶➡️ : አቡሽ ብዙ ቸኮሌት መብላት ለአንተ ጥሩ አደለም።
ልጁ🙍♂ : አያቴ 105 አመት ነው የኖረው።
መንገደኛው🚶➡️ : እና አያትህ ቸኮሌት ይበላ ነበር? ቸኮሌት ስለማይበላ እኮ ነው ይህን ያክል አመት የኖረው አይደል😏
ልጂ🙍♂ : አይ አይደለም በሰው ጉዳይ ጣልቃ #ስለማይገባ ነው😎
like 😄አይቆጥርም ....እያረጋቹ
👏15😁7😈2❤1🎉1🙈1🫡1
ፀጉርህ የሌለ ገብቶ ፀጉር ቤት ሄደህ ቆራጩ
:
:
ቅርፁን ካፒታል M ወይስ ስሞል ሲልህ
:
:
ቅርፁን ካፒታል M ወይስ ስሞል ሲልህ
🤣6🤩1🆒1
❤2😁1🎉1🤩1
አፈረ ብላ ስትል...
አሜን ይሁን አልኳት፣
ዘላ ስትነክሰኝ.....
ይቅር ብዬ ሳምኳት፣
ዛሬ ወይም ነገ....
ብትለወጥ ብዬ፣
ሳባብል ከርሜ....
በጀርባዬ አዝዬ፣
እንኳን ልትለወጥ.....
ልትራራልኝ ቀርቶ፣
ታሯሩጠኝ ጀመር....
በራሴ ቀበቶ።
😂🤣
አሜን ይሁን አልኳት፣
ዘላ ስትነክሰኝ.....
ይቅር ብዬ ሳምኳት፣
ዛሬ ወይም ነገ....
ብትለወጥ ብዬ፣
ሳባብል ከርሜ....
በጀርባዬ አዝዬ፣
እንኳን ልትለወጥ.....
ልትራራልኝ ቀርቶ፣
ታሯሩጠኝ ጀመር....
በራሴ ቀበቶ።
😂🤣
🤣6❤1🎉1
ባለፈው ወር ያገባው ጀለስ ዛሬ ምን ብሎ ላከልኝ🙉
አቅም እንዳለዉ ሰዉ አግብቼ ..
ይኸዉ ለሷ አባያ ገዝቼ በተረፈዉ
ለራሴ አደብ ገዛዉ
🚶
አቅም እንዳለዉ ሰዉ አግብቼ ..
ይኸዉ ለሷ አባያ ገዝቼ በተረፈዉ
ለራሴ አደብ ገዛዉ
🚶
😁5🎉1🤣1
ደደብ የሆነው ጀለስህ አቻዬን ስጠኝ ብሎ ከፀለየ ብኅላ
:
:
ቸከሱ ሁልጊዜ በmessage telocom የሚባል ልጅ በ እንግሊዘኛ ይጀነጅነኛል አለቺው ‼️
ስለቱ ስመረ 😁
:
:
ቸከሱ ሁልጊዜ በmessage telocom የሚባል ልጅ በ እንግሊዘኛ ይጀነጅነኛል አለቺው ‼️
👏1🤩1
ቸከስ አገኘው ብለህ 3 ዓመት ሙሉ እየተጀናጀንክ
:
:
የገዛ ጀለስህ በ fake accountu እንደሆነ ስትሰማ 💔
:
:
የገዛ ጀለስህ በ fake accountu እንደሆነ ስትሰማ 💔
💔6🤩2❤1🎉1
ከ መርጌታ channel ከመውጣት ይልቅ
:
:
ከኢትዮጵያ መወጣት ይቀላል ‼️😭
የደረሰበት ያውቀዋል
:
:
ከኢትዮጵያ መወጣት ይቀላል ‼️😭
😁5👏1🎉1
አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል
ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ
"እማዬ እንዳለች አጉርሱት" 🙇
ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ
"እማዬ እንዳለች አጉርሱት" 🙇
❤5🤣2🎉1
ኢድ ሙባረክ!
አሁን ነገ ለኢዱ ማለት ነው🤦♂
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የኢድ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ሚስቱን ይዞ❤
አይይይይ የላጤ መከራ😭
አሁን ነገ ለኢዱ ማለት ነው🤦♂
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የኢድ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ሚስቱን ይዞ❤
አይይይይ የላጤ መከራ😭
😁10👏2🎉2
ልየው ያሉ እንደሆን በለመደ አይናቸው 🤫
የአይነ-ስውራን ማዕከል መቀላቀላቸው🙂↔️
ድፍረታቸው😏
ያንተንም ነው አብሬ የማጠፋልህ😮💨
የአይነ-ስውራን ማዕከል መቀላቀላቸው🙂↔️
ድፍረታቸው😏
ያንተንም ነው አብሬ የማጠፋልህ😮💨
🤩3❤1🤣1🫡1
ለማንም ብለህ ራስህን አታቃጥል
ፀሀይ ለኛ ስትል ራሷን ብታቃጥልም እኛ ግን ጨረቃን ነው የምንናፍቀው !
ፀሀይ ለኛ ስትል ራሷን ብታቃጥልም እኛ ግን ጨረቃን ነው የምንናፍቀው !
🤣3🎉1🤩1😇1